cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Book club

በዚህ ቻናል ላይ ቆየት ያሉ አዳዲስ በገበያ ላይ የሌሉ መጽሐፍት በ pdf የሚለቀቅ ይሆናል

Show more
Advertising posts
3 484
Subscribers
+1024 hours
+1027 days
+41130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አዲሱ ቻናላችንን ተቀላቀሉ https://t.me/ethiobookclub2
Show all...
Show all...

ሁላቹም ከዚ ቻናል leave በማለት ተባበሩን በሌላ ሰው ቁጥጥር ስላለ መደለቱ ስላስቸገረኝ leave በማለት ተባበሩን
Show all...
👍 4❤ 1
ይሄ ነገ ይደለታል ከላይ የላኩት link አዲስ የተከፈተው ነው ሰዎችን ጋብዙ እናንተም ተቀላቀሉ
Show all...
https://t.me/onlyeotc_books በዚ link ተቀላቀሉ
Show all...
👍 5
ይሄ ቻናል ከተከፈተ ከ 15/04/2015 እስካሁን ድረስ መጽሐፍትን እና የዕለቱን ግጻዌ ሲለቀቅ ቆይቷል በዚ ጊዜ ለነበረን ቆይታ ከልብ አመሰግናለሁ ከዚ በኋላ ይሄን ቻናል ማስተዳደር ስላልቻልኩ ( ማለትም የተከፈተበት የነበረው አካውንት ስለተደለተ ) ቻናሉን ለመደለት ተገድጃለው ከነገ ጀምሮ ቻናሉ የማይኖር ይሆናል የየዕለቱን ወንጌል ለማንበብ ከላይ ግጻዌ አለ ተጠቀሙ
Show all...
👍 6🥰 1
ነገ 15 የጸጋህን ማእበል ግታልኝ ብሎ እስከሠጸለይ የደረሰው ብዙ ድርሳናትን እና ተግሣጻትን የደረሰው በጉባኤ ኒቂያ ከ 318 ሊቃውንት ጋር የነበረው የውዳሴ ማርናም ደራሲ የቅዱስ ኤፍሬም የእረፍቱ በዓል ነው ከቻላቹ ነገ የሰባቱን ቀን ውዳሴ ማርያም በማድረስ ታላቁን ቅዱስ ዘክረን ከበረከቱ እንካፈል የቅዱሱ በረከት አይለየን
Show all...
❤ 40🙏 4👍 3
15/11/2016 የዕለቱ የወንጌል ክፍል ማቴዎስ 4:17-21 ከዚያ ዘመን ጀምሮ ኢየሱስ፦ “መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ፡” እያለ ይሰብክ ጀመር። በገሊላ ባሕር አጠገብ ሲመላለስም ሁለት ወንድማማች ጴጥሮስ የሚሉትን ስምዖንን ወንድሙንም እንድርያስን መረባቸውን ወደ ባሕር ሲጥሉ አየ፥ ዓሣ አጥማጆች ነበሩና። እርሱም፦ “በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ፡” አላቸው። ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት። ሮሜ 1:18-26 ዓዲ ኤፌሶን 5:7-21 ያዕቆብ 5:12-17 ሐዋ.ሥራ 9:22-30 ምስባክ መዝሙር 88:6-7 መኑ ይትዔየሮ ለእግዚአብሔር በደመናት ወመኑ ይመስሎ ለእግዚአብሔር እንደቂቀ አማልእክት እግዚአብሔር ስቡሕ በምክረ ቅዱሳን
Show all...
👍 11❤ 1
ይሄ የ 14 ግጻዌ ነው የሰንበትን ግጻዌ ነገ በቅዳሴ መስማት ትችላላቹ
Show all...
❤ 4
14/11/2016 የዕለቱ የወንጌል ክፍል ማቴዎስ 13:1-10 በዚያን ቀን ኢየሱስ ከቤት ወጥቶ በባሕር አጠገብ ተቀመጠ፤ እርሱም በታንኳ ገብቶ እስኪቀመጥ ድረስ ብዙ ሰዎች ወደ እርሱ ተሰበሰቡ፥ ሕዝቡም ሁሉ በወደቡ ቆመው ነበር። በምሳሌም ብዙ ነገራቸው፥ እንዲህም አላቸው፦ “እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። እርሱም ሲዘራ አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ፥ ወፎችም መጥተው በሉት። ሌላውም ብዙ መሬት በሌለበት በጭንጫ ላይ ወደቀ፤ ጥልቅ መሬትም ስላልነበረው ወዲያው በቀለ፥ “ፀሐይ በወጣ ጊዜ ግን ጠወለገ፥ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ። ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾህም ወጣና አነቀው። ሌላውም በመልካም መሬት ወደቀ፤ አንዱም መቶ፥ አንዱም ስድሳ፥ አንዱም ሠላሳ ፍሬ ሰጠ። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ...... 1 ተሰሎንቄ 4:1-13 1 ጴጥሮስ 5:6-ፍጻሜ ሐዋ.ሥራ 14:19-ፍጻሜ ምስባክ መዝሙር 43:22-23 እስመ በእንቲአሁ ይቀትሉነ ኩሎ አሚረ ወኮነ ከመ አባግዕ ዘይጠብሑ ንቃዕ እግዚኦ ለምንት ትነውም
Show all...
👍 5
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.