cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቀሰም Library

📢እንኳን ወደ "ቀሰም Library" ቻናል በደህና መጣችሁ❕ 💻 እዚህ ቻናል ላይ መፅሀፍትን በPDF  እና የተለያዩ ትረካዎችን ያገኛሉ። ✍️መፅሀፍት ሁሌም እንደ አዲስ የምንከፍታቸው የህይወት ዘመን ስጦታዎች ናቸው።✍             ✍️ ጋሪሰን ኬይለር 📚 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ !🥰

Show more
Advertising posts
10 004
Subscribers
No data24 hours
+1777 days
+97230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

10,000 ቤተሰቦች❤️ እናመሰግናለን 🙏🏾
Show all...
34🥰 8🔥 3👍 2
አስታውሱ! 🔔የትምሀርት ቤት ደውል ጠዋት 2:00 ላይ ትጠላዋለህ ያቅለሸልሽሀል ማታ 9:30 ላይ ግን በደስታ ያስሮጥሃል! ሁሉም ነገር በሰአቱ ሲሆን ይሻላል ! 🌐JOIN : @QesemAcademy
Show all...
🥰 36 10👍 7💯 6😢 1
ምንም ሁን ተቸግረህ ምረር ህይወት ፊቷን ታዙርብህ 👇🏾 አትማ !!🙌🏼 በተለይ ደግሞ "የምትወደው" እና የሚወድህን ሰው አሳልፈህ ለሃሜት አትስጥ❤️🙌🏼
Show all...
🥰 49🙏 20 11👍 9💔 2
Repost from ቀሰም Academy
ሁሉንም ለማስደሰት እንደሚጥር ሰው ከንቱ የለም!  ሁሉም ሰው በተመሳሳይ ነገር አይደሰትም እኮ ፤ በተለያየ ነገር ለሚደሰቱ ሰዎች ስንል ደግሞ እኛ እንደ ወረቀት መተታጠፍ የለብንም። ሁሉንም ለማስደሰት ስንሞክር ሁሉንም እናሳዝናለን ! 🌟ምን እናርግ ታዲያ? ህሊናችን የሚነግረንን አይምሮአችን የሚያዘንን ልባችንን በደስታ የሚቀበለውን ብቻ መርጦ ማድረግ፤ ያኔ ሰዎች ቢደሰቱም ባይደሰቱም ህሊናችን ግን ምን ነካህ እያለ አያስጨንቀንም። ለህሊናው እንደሚታመን ሰው ሰላም የከበበው የለም! 🌐JOIN : @QesemAcademy
Show all...
👍 46😢 6 2😘 2
💠ስንቶቻችን ነን ይሄን አመት በኛ አቅምና ብርታት ሳይሆን በእግዚአብሔር ገደብ የለሽ ምህረቱ እንዳለፍን የምናቀው? እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾
Show all...
🙏 321 24🥰 11👍 6🔥 1
🌼
Show all...
21👍 4🔥 4🥰 3
"ያለ ማንነታችን በሰዎች ከምንወደድ በማንነታችን ብንጠላ በጣም የተሻለ ነው!" እራሳችንን እንሁን! @Qesem_library
Show all...
🥰 63💯 27👍 6💔 5 1
Repost from ቀሰም Academy
ከፍተኛ ውጤት ላመጡ የቀሰም ተማሪዎች ተለቅ ያለ ሽለማት ልናዘጋጅ አስበናል! 🔺ምን ታስባላችሁ?🥰 👍 JOIN: @QesemAcademy
Show all...
52👍 34
Repost from N/a
🤩ሁሉም የኢትዮጵያ 🇪🇹 ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ 9 ምርጥ የትምህርት ቻናሎች ! -------------------------------------------------- 1️⃣, ቀሰም አካዳሚ 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 2️⃣Ministry of eduction 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 3️⃣ Ethio University News 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 4️⃣,  ቀለሜ! 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 5️⃣,Top Students 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 6️⃣, Qubeeacademy 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 7️⃣,ቀሰም Freshman 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 8️⃣,Advanced freshman 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 9️⃣, Pinterest 🦋 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
Show all...
👍 1
የትልቅ ስኬት መነሻ ጥልቅ ፍላጎት ነው! 🔺ይሄን ሁሌም በአይምሯችን ማሰብ አለብን፤  ብዙም ያልተቀጣጠለ እሳት ብዙ ሙቀት እንደማይሰጠን ሁሉ ደካማ ፍላጎትም ደካማ ውጤት ነው የሚሰጠን። ሁሌም የማይበርድ ፍላጎት የማይቋረጥ ፅኑ መሻት ያስፈልገናል። @Qesem_library
Show all...
💯 38 10👍 8 8🔥 4🥰 3😢 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.