cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ💒

🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን‼ ❤የእመ ብርሃን ልጅ🤗

Show more
Advertising posts
22 616
Subscribers
-5024 hours
-257 days
-8830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
መስከረም 10 ተቀፀል ፅጌ☦ ተቀጸል ጽጌ ማለት የአበባ በዓል ማለት ነው፡፡ ክረምቱ፣ ድጡ፣ማጡ፣ ችግሩና ጨለማው ተወግዶ ምድር በልምላሜ የምታሸበርቅበት፣ በአበባ የምትደምቅበት ወቅት በመሆኑ ተቀጸል ጽጌ እየተባለ ይከበራል። 🥀እንኳን አደረሰን መልካም ቀን🌷
Show all...
13🙏 5
"ቡርክት አንቲ ጼዴንያ ዘመልዕልተ አድባር ትነብሪ ቡርክት አንቲ/፪/" "እስመ ኩሉ ዘሥጋ ያንቅአዱ ሀቤኪ ያንቅአዱ ጼዴንያ ማርያም/፪/" ከ አድባራት ሁሉ ከፍ ብለሽ የምትታይው ጼዴንያ ቡርክት ነሽ። ሥጋውያን ፍጥረታት ሁሉ ወዳንቺ ያንጋጥጣሉ።
Show all...
1.60 MB
7🙏 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
አርብ የፍቅር ቀን❤ ጌታ ሆይ ስለ ሰው ልጆች ፍቅር ስትል በዕለተ አርብ በቆረስከው ስጋህ ባፈሰሰከው ደምህ  በቅድስት በድንግል ማርያም እናትህ ብለህ አቤቱ  ማረን ይቅርም በለን፡፡🙏
Show all...
23🙏 12
መልክአ ቅዱስ መስቀል📗 መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል መዳኛችን ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛ በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም። https://t.me/Orthodoxtewahdoc
Show all...
PTT-20230816-WA0037.opus1.57 MB
9🙏 4
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ ✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"📖ምሳ 1፥33☦📚          ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ 📗ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም ፲/10 ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ https://t.me/Orthodoxtewahdoc 🌹የያዕቆብ ሌሊት ይሁንልን🕊
Show all...
AUD-20230920-WA0189.m4a10.41 MB
👍 6🙏 4 2
Photo unavailableShow in Telegram
ነፍስህ የእግዚአብሔርን ሃሳብ ትረዳ ዘንድ ምትሻ ከሆነ፤ አስቀድመህ ከሰዋዊ ጥበብ ነፃ አድርጋት እናም በእግዚአብሔር ፊት ሁሉንም እውቀት እና መረዳት በመናቅ እና ባዶነት በፊቱ ቁም። ያኔ ሙሉ በሆነ መንፈሳዊ እውቀት ትሞላለህ። ✍️አቡነ ሺኖዳ lll+ 🌷እንደምን አመሻችሁ🤲☦
Show all...
👍 23🙏 12🥰 7 3
Photo unavailableShow in Telegram
በጨነቃችሁ ጊዜ ሁሉ እናታችን ቅድስት ዕሌኒ አለው ትበላችሁ። 🥰🙏🥰
Show all...
32🙏 4
ነገ 10 መስቀሉን ያገኘችው እናታችን ቅድስት ዕሌኒ ናት። ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን🙏
Show all...
12🙏 6
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ ✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"📖ምሳ 1፥33☦📚          ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ 📗ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም ፲/10 ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ https://t.me/Orthodoxtewahdoc 🌹የያዕቆብ ሌሊት ይሁንልን🕊
Show all...
AUD-20230920-WA0189.m4a10.41 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.