cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

በግጥም እናውጋ

ሰላም ቤተሰቦች እንደምን አላቹ? እንካን ወደ እኛጋ በሰላም መጣቹ። በቻናላችን ላይ ግጥምን ተጠቅመን፣ ከቶ ሳንነካ ብሄር ሀይማኖትን፣ ሁሉን የሰው ልጅ በእኩል እያየን፣ እውነት እውነታውን እናወጋለን። ሀሳብ አስተያየት ምክርም ካላቹ፣ በ @BegitimEnawgaBot ታገኙናላቹ።

Show more
Advertising posts
13 042
Subscribers
-624 hours
-707 days
-24530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
🌻 2017 🌻 ሰዓታት አለፉ 🌻 ቀናት ወራት ወልደው 🌻 🌻አመት ተቆጠረ አሮጌው ተተካ🌻 እነሆ ዛሬ ላይ 🌻 🌻 አዲስ ተጀመረ እንኳን አደረሰን🌻 እንኳን ለዚህ አበቃን🌻 🌻መልካም አዲስ አመት የሰላም የደስታ🌻 የተድላ የፍቅር 🌻 ያርገው የበረከት     🌻🌻መስከረም -1-2017ዓ.ም🌻🌻 🌻🌻🌻@BegitimEnawga🌻🌻🌻 🌻🌻🌻@BegitimEnawga 🌻🌻🌻
Show all...
9👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
🌻 🌻መልካም አዲስ አመት!!!!🌻 🌻 🌻🌻አዲሱ አመት የደስታ፣ የፍቅር፣ የሰላም፣ ያሰብነው የሚሳካበት አመት ይሁንልን!!!🌻🌻 🌻🌻2017ዓ.ም🌻🌻 🌻🌻🌻@BegitimEnawga🌻🌻🌻 🌻🌻🌻@BegitimEnawga 🌻🌻🌻
Show all...
🙏 6👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
✅ ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። 🥖መልካም በዓል!!🥖      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝
Show all...
9👍 4🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ፈጣሪ አምላኬ ~ ይቅር በለኝ ዛሬ          ህግህን ሳፈርሰው አትፍረድ ብትልም ~ እኔ ግን አልቻልኩም         ፈርዳለው በዚህ ሰው። የክፋትን ጥጉን ~ የመቆሸሽ ጥጉን         ገደቦች ላለፈ ያንዲት ምስኪን ህፃን ~ ክብሯን በግፍ ገፎ          ነፍሷን ለቀጠፈ የእጁን እንዲያገኝ ~ ስቃይ እና ሞቱን           ለሱ መመኘቴ የጨቅላዋን ህመም ~ ማሰብ ቢያቅተኝ ነው        ባይችል ነው አንጀቴ ፧ ፧ ፧ የቆሰለ ውስጧን ~ የእናቲቱን እምባ ሚያብሰው ሲጠፋ ፍትህ እየተዛባ ~ ተበዳይ ሲበደል ውስጣችን ቢከፋ አቤቱ ፈጣሪ ~ አነባን ወዳንተ አነባን ወደላይ ፍርድህን አሳየን ~ ክፉዎች ቀጥተህ በምድርና በሰማይ። ፧ ፧ #ፍትህ_ያለእድሜዋ_በግፍ_ለተነጠቀች_ነፍስ #ፍትህ_ለሔቨን ✍@BegitimEnawga
Show all...
😢 52👍 19 2😱 1

🌙ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! 🌙በዓሉን የደስታ፣ የሰላም እና የፍቅር ያድርግላችሁ!!🙏              መልካም በዓል!!      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝
Show all...
👍 12 3🙏 3
Show all...
በግጥም እናውጋ

✍️ድንቄም ገጣሚ✍️        ሳያዘጋጅ ብእር        ሃሳብ ሳይደረድር ስላሰኘው ብቻ ለመግጠም ሲሞክር         አልሳካ ቢለው በሰከነ መንፈስ ደግሞ ሳያስበው የማይመስል ስንኝ ፅፎ እያሰፈረ ካለበቂ እውቀት ለመግጠም እየጣረ ቤት መታለው በሚል ቤት ማፍረስ ጀመረ:: : : ከሰማ ንገሩት ቤት አታፍርስ በሉት:: 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 ⌲ Share       ⌲ ሼር       ⌲ Share የመወያያ ግሩፕ👉 click_here ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇 ╔════════════╗ 👉JOIN: @BegitimEnawga 👉JOIN: @BegitimEnawga ╚════════════╝

👏 16👍 11 4🤯 1
👆👆👆 አሪፍ ግጥም በአሪፍ አቀራረብ ተጋበዙልኝ::                             ✍ በቃሉ ሹምዬ                 🎙 ያኔት Editor: @begitimenawga 🤰መልካም የእናቶች ቀን 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 ⌲ Share    ⌲ ሼር    ⌲ Share      የመወያያ ግሩፕ👉 click_here           ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇     👉JOIN: @BegitimEnawga      👉JOIN: @BegitimEnawga     
Show all...
እናቴ.mp31.61 MB
17👍 11
👆👆👆 አሪፍ ግጥም በአሪፍ አቀራረብ ተጋበዙልኝ::                             ✍ በቃሉ ሹምዬ                 🎙 ያኔት Editor: @begitimenawga 🤰መልካም የእናቶች ቀን 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 ⌲ Share    ⌲ ሼር    ⌲ Share      የመወያያ ግሩፕ👉 click_here           ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇     👉JOIN: @BegitimEnawga      👉JOIN: @BegitimEnawga     
Show all...
እናቴ.mp31.61 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🤰መልካም የእናቶች ቀን!!! ❇️ ለእናታቹ ያላቹን ስሜት comment ላይ እየገለፃቹ እለፉ።              🙌 መልካም ቀን      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝
Show all...
👍 10 10
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.