cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አስኳላ SCHOOL

👉አስኳላ👈 በኢትዮጵያ ትልቁ SCHOOL LIFE CHANNEL FOR:-UNIVERSITY HIGH SCHOOL COLLEGE የተለያዩ:-SCHOOL LIFE MEME SCHOOL LIFE TIKTOK VIDEO SCHOOL LIFE LOVE STORY TALENT ትምህርታዊ መረጃዎችን 📥 @Absari7

Show more
Advertising posts
359
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለወንዶች 20 ያልተነገሩ ህጎች፡- 1. ቃልህን ሁል ጊዜ ጠብቅ - ቃል ከገባህ ​​ጠብቅ። 2. ሴቶችን ማክበር - በክብር እና በአክብሮት ይይዟቸው. 3. መልክዎን ይንከባከቡ - በትክክል ይለብሱ እና ንፅህናን ይጠብቁ። 4. እውነት ሁን - አትዋሽ ወይም ሌሎችን አታታልል። 5. ለሽማግሌዎች አክብሮት አሳይ - ምክራቸውን እና መመሪያቸውን ያዳምጡ. 6. ታማኝ ሁን - ከጓደኞችህ እና ከቤተሰብህ ጎን ቁም. 7. ተጠያቂ ሁን - ለድርጊትዎ እና ውጤቶቻቸው በባለቤትነት ይያዙ. 8. እራስን መቻል - እራስዎን መንከባከብን ይማሩ. 9. ይቅር ማለትን ተማር - ቂም መያዝ ውሎ አድሮ ይጎዳሃል። 10. ትሑት ሁን - ስለ ስኬቶችህ አትመካ ወይም አትመካ። 11. ታገሡ - ለሚጠባበቁት መልካም ነገር ይመጣል። 12. ጉልበተኛ አትሁኑ - ሌሎችን በደግነት እና በርህራሄ ይያዙ። 13. ጥሩ አድማጭ ሁን - ሌሎች ለሚሉት ነገር ትኩረት ይስጡ። 14. ጥሩ ተናጋሪ ሁን - እራስዎን በግልፅ እና በብቃት ይግለጹ። 15. በራስ መተማመን - በራስዎ እና በችሎታዎ ማመን. 16. በታማኝነት እርምጃ ይውሰዱ - ማንም ሰው በማይመለከትበት ጊዜ እንኳን ትክክለኛውን ነገር ያድርጉ። 17. ተግሣጽ ይኑርህ - እራስህን ተቆጣጠር እና ግቦችህ ላይ አተኩር። 18. ምስጋና ያሳዩ - በህይወቶ ውስጥ ያሉትን ሰዎች እና ነገሮች ያደንቁ. 19. ክፍት አእምሮ ይሁኑ - የተለያዩ አመለካከቶችን እና ሀሳቦችን ግምት ውስጥ ያስገቡ። 20. የዕድሜ ልክ ተማሪ ሁን - ማደግዎን እና እራስዎን ማሻሻል አያቁሙ። @BBN_info
Show all...
00:28
Video unavailableShow in Telegram
Show all...
21.41 MB
➾አ.ት.ፍ.ረ.ዱ.ብ.ኝ . የታመነ አምላክ ሲከዳ ስላየሁ፣ ማመን እፈራለሁ። አዎ... ያፈቀረ ጌታ ሲሰቀል ስላየሁ፣ ማፍቀር እፈራለሁ ። ግን ከሁሉም ከሁሉም... የተሳመ አምላክ ሲሸጥ ስላየሁኝ፣ አዎ... መሳም ፈራለሁኝ። . ✍አብሳሪ ጌታቸው 19/10/2015 ዓ/ም አ.አ https://t.me/ITYOPYA_SCHOOL_LIFE
Show all...
አስኳላ SCHOOL

👉አስኳላ👈 በኢትዮጵያ ትልቁ SCHOOL LIFE CHANNEL FOR:-UNIVERSITY HIGH SCHOOL COLLEGE የተለያዩ:-SCHOOL LIFE MEME SCHOOL LIFE TIKTOK VIDEO SCHOOL LIFE LOVE STORY TALENT ትምህርታዊ መረጃዎችን 📥 @Absari7

my first break up Was in grade 6 She left me for ጠቅ ጠቅ እስክርቢቶ ላለዉ ልጅ ብላ💔💔 እወዳችኋለሁ ❤️ 👇👇👇Join👇👇👇 @ITYOPYA_SCHOOL_LIFE
Show all...
የfinal ፈተና ጥያቄ እንደዚ የሆነበት 1, አበበ በቂላ ሮም ላይ በባዶ እግሩ ሲያሸንፍ መጨረሻ የወጣው ሯጭ ሚስት ማን ትባላለች?? 2, ምሳ ቀርቦ ፈረሱን ባለመጋለብህ      መብራት ስለጠፋ ቺኳ      ግን በጣም ታምራለች ሰም እና ወርቁን ከነ ዳይመንዱ ለይ!! 3, አንድ መኪና በ 5m/s ሄዶ በ 10m/s ቢመለስ የሹፌሩ ስም ማን ነዉ..?? መልሳቹን👇👇 እወዳችኋለሁ ❤️ https://t.me/ITYOPYA_SCHOOL_LIFE
Show all...
አስኳላ SCHOOL

👉አስኳላ👈 በኢትዮጵያ ትልቁ SCHOOL LIFE CHANNEL FOR:-UNIVERSITY HIGH SCHOOL COLLEGE የተለያዩ:-SCHOOL LIFE MEME SCHOOL LIFE TIKTOK VIDEO SCHOOL LIFE LOVE STORY TALENT ትምህርታዊ መረጃዎችን 📥 @Absari7

#Psychodynamics 3 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናቸው። ለፈተና በቂ ዝግጅት ስላላደረጉ ለመሸወድ ፈለጉ። በዚህም ምክንያት አንድ መላ ዘየዱ። ራሳቸውን ግሪስ ቀቡና ራሳቸውን በሚገባ በማቆሸሽ ከሌክቸረሩ ፊት በመቅረብ እንዲህ ሲሉ ምክንያታቸውን አቀረቡ፦ ኢንስትራክተር በጣም እናዝናለን፤ ፈተናውን ለመፈተን የማያስችል እንከን ገጥሞናል። ምክንያታቸውን አስከተሉ፦ አንድ ሰርግ ላይ ታድመን ነበር፤ እናም ከፕሮግራሙ በኋላ በመመለስ ላይ እያለን በመንገዳችን ላይ መኪናችን ብልሽት ገጠማት። የመኪናችንን ብልሽት ለመጠገን እንደምትመለከተን በአስቀያሚ ሁኔታ ቆሽሸናል። #ሌክቸረሩም ከምክንያተቸው በመነሳት ተረዳቸውና ወደቤታቸው እንዲመለሱ ለፈተና ዝግጅት 3ት ቀን ሰጣቸውና አሰናበታቸው። ከ3ት ቀን በኋላ ለተዘጋጀላቸው ፈተና በበቂ ሁኔታ አጥንተውና ተዘጋጅተው መጡ። ሌክቸረሩ አንድ ውሳኔ ወሰነና እንዲህ አደረገ ... ሶስቱም ተራርቀው የተለያየ ወንበር ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ። ተማሪዎቹም በጣም ተራርቀው ተቀመጡ፤ የፈተና ወረቀትም ተሰጣቸው። ጥያቄዎቹ የሚከተሉት ነበሩ፦ ጥያቄ ቁጥር 1 - ማን ነበር ያገባው ? (25 % ማርክ) ጥያቄ ቁጥር 2 - የት ነበር የሠርግ ፕሮግራሙ የተካሄደው ? (25 % ማርክ) ጥያቄ ቁጥር 3 - መኪናዋ የተበላሸችበት ትክክለኛ ቦታ የት ነው ? (25 % ማርክ) ጥያቄ ቁጥር 4 - የተበላሸችው መኪና ሞዴሏ ምን አይነት ነው ? (25% ማርክ) ከጥያቄዎቹ መጨረሻም #ማስጠንቀቂያው እንዲህ ይላል - መልሳችሁ የግድ ተመሳሳይ መሆን አለበት !!! ___ Africa 10 ን ላይ - ተወስዶ የተተረጎመ 🙏🙏 አሪፍ ቀን ተመኘሁ🙏🙏
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጌታ ሆይ የፈተናውን መልስ በህልሜ አሳየኝ🙏🙏🙏
Show all...
4_5884017217409911694.ogg8.61 KB
ሰኔ 30 🤣🥳😭👌😳💯😔🙄😁🙈😱😝💋💋🥰😍🤪🤩🥵🤕🥀🥀🥀🥀🥀❤️❤️❤️❤️✌️✌️✌️🙈 ምን ጉድ ነው መለየት ክፋቱ😫😫😫😫😫😫😫😫😫😫😫
Show all...
0.66 KB
00:09
Video unavailableShow in Telegram
1.15 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.