cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

RemnantsOfGod|🌍| RoG👑📖

“በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።” — ዮሐንስ 15፥7

Show more
Advertising posts
250
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

. . . = = =በምድር ላይ የአንድ የተከበረ ንጉስ ወይም በእኛ ቋንቋ የንጉስ ሰራተኛ መሆን ማለት: ምንም ባልሆነው ወይም በተራው ማህበረሰብ ዘንድ እንዴት ሊያስከብር እንደሚችል የታወቀ ነው:: የንጉስ ተቀጣሪ ሰራተኛ... የንጉሱ ጋር አብሮ የሚውል ፤ምግቡን የሚያበስል፤የሚቀምስ ፤የሚፅፍ፤የሚያነብለት ወዘተ...ብቻ በሄደበት ይሂድም :አይሂድ ከንጉስ ጋር የተነካካ ስራ ውስጥ ያለ ፤ የጨበጠው ሳይቀር ... አብሮት ፎቶ የተነሳማi ... ለጊዜው የነገሰ ያህል እስኪሰማው: የንግስና ጉዳይ በሰው ልጆች እና በማህበረሰባችን ዘንድ ምን አይነት እይታ እንዳለው ግልፅ ነው:: ይህ በእንዲህ እንዳለ ስለ ንግስና ጨረፍ ካረግን አይቀር :አማኝነቱን ጥያቄ ምልክት ውስጥ ካላስገባ አማ_ አላማኝ ውጪ :እኛ ምህረት በዝቶልን የዳንን እንደዛኞቹ አድናቂዎች ማሰብ አለመቻላችን ይገርመኛል ። የተቀዳንበት ምንጭ የገባን ፤ የእውነተኛው ንጉስ በገንዘቡ ያልቀጠረን ፤ በፈቃዳችን ሰራተኛው የሆንን ፤ምድር እና ሞላዋ የ ግ ሉ የሆነው ፤በእርሱ ምክንያት ሁሉ የእኛ የሆነው ፤ ስለዚህ ደግሞ ም ን ም የማይበርቅብን : ሰው ያፈመሰውን እና ያነገሰውን ቂጥ ቂጥ ያለመከተላችን: መዳናችንን ብቻ ሳይሆን የንጉስ የሩቅ ወደጅ ሳንሆን ልጅ መሆናችንን ስለሚጋግጥልኝ ይገርመኛል። . . . 🎼🎼🎼🎼 ስኖር ሳለው፤ በዚች አለም ምንም ነገር ፤ብርቄ አይደለም የኔ ጌታ፤ ውበት ሰጪ ሁሉ ከንቱ ነው፤ ካንተ ውጪ። ... ምንም ነገር አይደንቀኝም አያስደንቀኝም ምንም ነገር አይገርመኝም አያስገርመኝም እኔን የሚገርመኝ፤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እኔን የሚደንቀኝ፤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ለኔ ብርቅ የምለው፤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እኔ ውድ የምለው፤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ... ... . . . . . . . ✍ 9/11/2016 ዓ.ም
Show all...
👍 2
ቃልኪዳን_ሊሊ_ጥላሁን_ምንድን_ነው_ደስ_የሚለኝ_Kalkidan_lili_Tilahun128k.m4a5.49 MB
https://youtu.be/CocA4mTVKw4?si=36NHzNem1YeFQ2CW መዝሙር 51 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ መሥዋዕትን ብትወድድስ በሰጠሁህ ነበር የሚቃጠለውም መሥዋዕት ደስ አያሰኝህም። ¹⁷ የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፥ የተሰበረውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም። ኢሳይያስ 66 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሰማይ ዙፋኔ ነው፥ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፤ የምትሠሩልኝ ቤት ምን ዓይነት ነው? የማርፍበትስ ስፍራ ምንድር ነው? ² እነዚህን ሁሉ እጄ ሠርታለችና እነዚህ ሁሉ የእኔ ናቸው፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሑት፥ መንፈሱም ወደ ተሰበረ፥ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ።
Show all...
ይኸው ልቤን YIHEW LIBEN ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU Track 08

የዚህን አልበም ሙሉ ዝማሬዎች ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ

https://youtube.com/playlist?list=PL84jmcMD6-h2JlvnvHaDvdAW7OCOAAKF-&si=N-OcdRJuypKt3xxa

ሙሉ አገልግሎቴን ለመከታተል እና መባረክ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ

https://solo.to/carolfekadu

Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UCmNgq1nCF0qAQg1JzsjooZQ/join

Carol Fekadu/ ካሮል ፈቃዱ አዲሱን አልተሳሳትኩ የተሰኘውን የአልበሜን ዝማሬዎች በኦድዮ ለማግኘትና አገልግሎቴን በቅርበት ለመከታተል የTelegram channel ሊንክ ይጫኑ:: TELEGRAM CHANNEL 👇🏼

https://t.me/carolfekadu

ጌቴሴማኒ የተሰኘውን መፅሐፌን ለማግኝት 👇🏼 http://www.lulu.com/spotlight/carolfe... FACEBOOK PAGE 👇🏼

https://www.facebook.com/carolfekad/

INSTAGRAM 👇🏼

https://www.instagram.com/invites/con...

YOUTUBE CHANNEL 👇🏼

https://www.youtube.com/channel/UCmNg...

WEBSITE 👇🏼

Photo unavailableShow in Telegram
አይቀርም
Show all...
= = = እድል ማለት . . . . . . በለጋ አይምሮአችን፤በዛ ደግ ዘመን ሲያወሩም:ስናይ፤ ስናውቀው እድልን ጊዜ ያላደረሰው ፤ህልሙ ከሆነበት ብዙዎች ከተመኙት፤ እጣ የወጣለት... ...ወይ ቤት የደረሰው 🏠 ፤ መኪና የገዛ 🚐 እድል ይህ ቢሆንም ፤ በዘመነ ዋዛ .🧭 .⏱ .⏲ .⏰ .🕰 .🧭 ቀናት ተፈራርቀው ፤ አመትን ከሰሩ አመታት ተባዝተው ፤ዘመን ከፈጠሩ🧭⏱⏰ . . . ብርቅ የሆነው ሳይቀር ፤ አርጅቶ ተጥሏል ቀድሞ የተወደደው ፤ ድ ... ሮ ሆኖ አልፏል . . . አሁን ግን... የቅንጦት ያልሆነ ፤ የሌለበት ምርጫ ምትክ የማያውቀው ፤ ብቸኛው ማምለጫ መታደል አንድ ነው፤ እድል ማለት ይህ ነው ከምድር ተላቆ ፤ ከእርሱ መጣበቅ ነው። እድል ማለት ይህ ነው🤷‍♀። ✍ሀና 2/11/2016 ዓ.ም
Show all...
👍 1
01:42
Video unavailableShow in Telegram
“መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።” — ራእይ 22፥17
Show all...
6.02 MB
05:34
Video unavailableShow in Telegram
የዳንኩበት መዳኔ ከሚገባኝ በላይ ነው ከበራልኝ በላይ ነው ከቃላቴም በላይ ነው ከሰበኩኝም በላይ ነው ድንቅ ነው መዳኔ ከሞት መትረፌ ድንቅ ነው መዳኔ ከሞት ማምለጤ
Show all...
12.72 MB
🔥 1
Show all...
ትወደኛለህ TIWEDEGNALEH ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU New Song

ይህ መዝሙር ከአዲሱ አልበም "አልተሳሳትኩ" ዝማሬዎች መካከል የሚገኝ ሲሆን ምን ያህል በእግዚአብሄር መወደዳችንን የሚናገር መዝሙር ነው፡፡ በዚህ ዝማሬ እንደምትባረኩ በማመን ከዝማሬዎቹ ጀርባ ጌታ የሰጠን መልክት በመፅሃፍ መልኩ አቅርቤአለው። ከስር በሚገኘው ሊንክ ማግኘት ይችሃላል።

https://amharicwithstyle.store/collections/i-am-not-mistaken

Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UCmNgq1nCF0qAQg1JzsjooZQ/join

Carol Fekadu/ ካሮል ፈቃዱ አዲሱን ጌቴሴማኒ የተሰኘውን የአልበሜን ዝማሬዎች ለማግኘት የTelegram channel ሊንክ ይጫኑ:: አገልግሌቴን በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ለመከታተል ከታች ባሉት ሊንኮች ቤተሰብ ይሁኑኝ:: የአዲሱን አልበም ዝማሬዎች ለማግኘት TELEGRAM CHANNEL 👇🏼

https://t.me/carolfekadu

ጌቴሴማኒ የተሰኘውን መፅሐፌን ለማግኝት 👇🏼 http://www.lulu.com/spotlight/carolfe... FACEBOOK PAGE 👇🏼

https://www.facebook.com/carolfekad/

INSTAGRAM 👇🏼

https://www.instagram.com/invites/con...

YOUTUBE CHANNEL 👇🏼

https://www.youtube.com/channel/UCmNg...

WEBSITE 👇🏼 carolfdesta.com

2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.