cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🔥 እናት መረጃ

ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ወደናንተ የሚያደርስ ቻናል ነው ። ቻናሉን ተቀላቀሉ🙏https://t.me/EnatMerejaa #tiktok _Enatmereja የተለዪዩ የህይወት ሳይኮሎጂዎችን ለማግኘት👇 https://t.me/adviceeeeee

Show more
Advertising posts
760
Subscribers
+824 hours
+217 days
+6930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ
EnatMerejaa🤱 የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ስርዓተ ቀብር በአዲስ አበባ ጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈጽሟል፡፡ በዛሬው ዕለትም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በሚሊኒየም አዳራሽ የአስከሬን ሽኝት መርሐ-ግብር ተካሄዷል። ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በሀገር ፍቅር ስሜት ኢትዮጵያን ማገልገላቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡ በተለያዩ ዘርፎች በቅንነት እና በታማኝነት ሀገራቸውን በማገልገል ለትውልዱ ትምህርት የሰጡ ምሁር መሆናቸውንም አንስተዋል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት ሙያ፤ በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታነት እንዲሁም ህይወታቸው እስካለፈበት ቀን ድረስ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በመሆን አገልግለዋል። ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም በ75 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ይታወቃል። ስርዓተ ቀብራቸውም የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8:00 ሰዓት በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈፅሟል፡፡ EnatMerejaa🤱 https://t.me/EnatMerejaa
Show all...
🔥 እናት መረጃ

ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ወደናንተ የሚያደርስ ቻናል ነው ። ቻናሉን ተቀላቀሉ🙏

https://t.me/EnatMerejaa

#tiktok _Enatmereja የተለዪዩ የህይወት ሳይኮሎጂዎችን ለማግኘት👇

https://t.me/adviceeeeee

የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የኦሎምፒክ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴን አገደ
EnatMerejaa🤱 መስከረም 8 2017 ዓ.ም በመዝገብ ቁጥር 333122  የዋለው ችሎት በይግባኝ ባዮች በእነ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ (4 ሰዎች) እና መልስ ሰጪ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ (5 ሰዎች) ጉዳይ የተመለከተው ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ባዮች  በዋናነት ያነሱት – ግንቦት 5 2016 እና ሰኔ 4 2016 የተከናወኑ ህገወጥ የጠቅላላ ጉባኤ እና የስራ አስፈፃሚ ምርጫ እንዲታገድ – የህዝብ እና የሀገር ሀብት እንዳይባክን ከደመወዝ ክፍያ ውጪ የባንክ አካውንት እንዲታገድ ጠይቀዋል የይግባኝ መነሻቸውን ፍርድ ቤቱ የመረመረ ሲሆን አመልካቾችና ጠበቆች በሰጡት ምልሽ በዋናነት ህግና ስርዓት ተከብሮ ተቋሙን የመታደግ አላማና ወደነበረበት ከፍታ ለመመለስ ከመሻት የመነጨ ፍላጎት እና ቁጭት እንጂ የጥቅምም ሆነ የስልጣን ፍላጎት እንደሌላቸው ለፍርድ ቤት አስረድተዋል፡፡ በስራ ማስኬጃ ሰበብ ብክነት እንዳይኖር እንዲሁም በሪፎርም በሚል ምክንያት  የታቀዱ ብክነቶች ስለመኖራቸው መረጃ ስላለን ፍርድ ቤቱ አካውንቱን እንዲያግድ ያቀረቡትን ጥያቄ ተቀብሎ ትእዛዝ ለባንኮችና ለዋና መስሪያ ቤቱ የእግድ ትዕዛዝ ተላልፏል፡፡ ሌላኛው ትእዛዝ ለኢ.ፌ.ድ.ሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በቀን 04/10/2016 ዓ.ም የተደረገው ምርጫ የታገደ መሆኑን እንዲያውቁና እግዱን እንዲፈፅሙም ታዟል፡፡ የመልስ ሰጪዎችን ምላሽ ለመስማት ለመስከረም20 ፍርድቤቱ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ EnatMerejaa🤱 https://t.me/EnatMerejaa
Show all...
🔥 እናት መረጃ

ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ወደናንተ የሚያደርስ ቻናል ነው ። ቻናሉን ተቀላቀሉ🙏

https://t.me/EnatMerejaa

#tiktok _Enatmereja የተለዪዩ የህይወት ሳይኮሎጂዎችን ለማግኘት👇

https://t.me/adviceeeeee

በየነ ጴጥሮስ(ፕ/ር) EnatMerejaa🤱 በየነ ጴጥሮስ(ፕ/ር)የሰሩት ስራ የሚያኮራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በህይወት ሳሉ የሰሩት ስራ የሚያኮራ በመሆኑ ትውልድ ከእርሳቸው ህይወት ሊማር ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የበየነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የአስከሬን ሽኝት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። EnatMerejaa🤱 https://t.me/EnatMerejaa
Show all...
🔥 እናት መረጃ

ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ወደናንተ የሚያደርስ ቻናል ነው ። ቻናሉን ተቀላቀሉ🙏

https://t.me/EnatMerejaa

#tiktok _Enatmereja የተለዪዩ የህይወት ሳይኮሎጂዎችን ለማግኘት👇

https://t.me/adviceeeeee

Photo unavailableShow in Telegram
የአለም መሪዎች
EnatMerejaa🤱 በርካታ የግድያ ሙከራ የተደረገባቸው የአለም መሪዎች በአሜሪካ አራት ፕሬዝዳንቶች በሰዎች ሲገደሉ አራት ፕሬዝዳንቶች ላይ ያልተሳኩ የግድያ ሙከራዎች ተደርገዋል። የቀድሞው የኩባ መሪ ፊደል ካስትሮ 638 የግደያ ሙከራዎችን ማምለጥ ችለዋል። EnatMerejaa🤱 https://t.me/EnatMerejaa
Show all...
🔥 እናት መረጃ

ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ወደናንተ የሚያደርስ ቻናል ነው ። ቻናሉን ተቀላቀሉ🙏

https://t.me/EnatMerejaa

#tiktok _Enatmereja የተለዪዩ የህይወት ሳይኮሎጂዎችን ለማግኘት👇

https://t.me/adviceeeeee

Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
EnatMerejaa🤱 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛምቢያ ኤርፖርቶች ኮርፖሬሽን የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት EnatMerejaa🤱 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛምቢያ ኤርፖርቶች ኮርፖሬሽን የዕውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ሽልማቱ የተበረከተው ኮርፖሬሽኑ 35ኛ ዓመቱን ባከበረበት መርሐ-ግብር ላይ ሲሆን አየር መንገዱ ላበረከተው የላቀ አገልግሎት እና የላቀ የስራ አጋርነት ዕውቅና የተሰጠበት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ይህ ሽልማት ለዛምቢያ ኤርፖርት ዕድገት በመንገደኛ እና በዕቃ ጭነት አገልግሎት ዘርፎች የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያበረከተው አስተዋፅዖ እና ያልተቋረጠ ድጋፍ ማሳያ መሆኑም ተመላክቷል። EnatMerejaa🤱 https://t.me/EnatMerejaa
Show all...
🔥 እናት መረጃ

ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ወደናንተ የሚያደርስ ቻናል ነው ። ቻናሉን ተቀላቀሉ🙏

https://t.me/EnatMerejaa

#tiktok _Enatmereja የተለዪዩ የህይወት ሳይኮሎጂዎችን ለማግኘት👇

https://t.me/adviceeeeee

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.