cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የመዝሙር ግጥሞች

Advertising posts
296
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ★ @zemariian ★ #ዕፀ_መስቀል እፀመስቀል የክብር መውረሻ ሞትን ድል መንሻ የክብር ባለቤት - - - እፀ መስቀል የተሰዋበት - - - እፀ መስቀል እፀመስቀሉ ነው - - - እፀ መስቀል የአለም መድኃኒት - - - እፀ መስቀል አዝ = = = = = = እንደእሌኒ ንግስት - - - እፀ መስቀል ፍፁም አክብራችሁ - - - እፀ መስቀል ሁላችሁ ገስግሱ - - - እፀ መስቀል መስቀሉን ይዛችሁ - - - እፀ መስቀል አዝ = = = = = = ያለኃይለ መስቀል - - - እፀ መስቀል የሰላም አርማችን - - - እፀ መስቀል ሊጠፋ አይችልም - - - እፀ መስቀል ሰይጣን ጠላታችን - - - እፀ መስቀል አዝ = = = = = = እሳተ መለኮት - - - እፀ መስቀል ዙፋኑ የሆነው - - - እፀ መስቀል ሰይጣንን የሚያነድ - - - እፀ መስቀል እፀ መስቀሉ ነው - - - እፀ መስቀል አዝ = = = = = = እንደተባረከ - - - እፀ መስቀል ቆስጠንጢኖስ ንጉሥ - - - እፀ መስቀል በመስቀል ብርሃን - - -እፀ መስቀል ወደ ሕይወት እንገስግስ - እፀ መስቀል አዝ = = = = = = የተዋህዶ ልጆች - - - እፀ መስቀል ገስግሱ በተስፋ - - - እፀ መስቀል እፀ መስቀል ያዙ - - - እፀ መስቀል ጠላት እንዲጠፋ - - - እፀ መስቀል << የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና >> ፩ቆሮ፩፥፲፰ ዘማሪ በሱፍቃድ በህብረት_እናመስግን ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ★ @zemariian
Show all...
በጥያቄዎቻችሁ መሠረት እነሆ የመስቀል መዝሙር በpdf እነሆ የተክለ ሳዊሮስ ሰ/ት/ቤት እንዳዘጋጀው። @zemariian 👍ለአስተያየት @mzbot_bot
Show all...
መዝሙረ_ማህሌት_ዕፀ_መስቀል_የዲ_ን_በሱፍቃድ_24k.m4a6.78 KB
Show all...
adisametandmeskelsongslyrics.pdf2.46 KB
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ★ @zemariian ★ #ከመትባርከነ ከምትባርከነ በስቀልከ ክቡር/2/ ከመ ይኲን ቤዛ/2/ ለኩሉ አለም/2/ ለብሰ ሥጋ ማርያም/2/ ትርጉም=ክቡር በሆነ መስቀልህ እንድትባርከን ለአ ለም ቤዛ ለመሆን የእመቤታችን ሥጋ ለበስህ/ተዋሀድህ/ በህብረት_እናመስግን ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ★ @zemariian
Show all...
625693767.mp34.42 KB
625693767.mp31.05 MB
625693767.mp32.86 KB
625693767.mp34.65 KB
መዝሙረ ማህሌት - መስቀል አበራ 24k.m4a1.32 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.