cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Album_songs

➠ሰላም #ይህ ቻናል ➠ #የመዝሙር አልበምሞች ለእናንተ ያደርሳል For comment and promotion, cross :- @Esumabot

Show more
Advertising posts
1 907
Subscribers
+224 hours
+207 days
+11930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

. ደራሽ ♦️♦️♦️♦️♦️♦️ 🎤ዘማሪ:- በረከት መገርሳ 🔔 cover song🔔 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ         《《@albums_song》》         《《@albums_song》》           《@Albumsongsbot》 🔻Join us 🔻
Show all...
ደራሽ_በረከት_መገርሳ_Bereket_Megersa_COVER_SONG_ORIGINAL_SONG_b8srpNsBY.mp36.99 MB
ኢሳይያስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ከዚያም የጌታ ድምፅ፣ “ማንን እልካለሁ? ማንስ ይሄድልናል?” ሲል ሰማሁት። እኔም፣ “እነሆኝ፤ እኔን ላከኝ” አልሁ። ⁹ እርሱም እንዲህ አለኝ፤ “ወደዚህ ሕዝብ ሂድ፤ “ ‘መስማትን ትሰማላችሁ፤ ነገር ግን አታስተውሉም፤ ማየትንም ታያላችሁ፤ ነገር ግን ልብ አትሉም’ ብለህ ንገራቸው። ¹⁰ የዚህን ሕዝብ ልብ አደንድን፤ ጆሮአቸውን ድፈን፤ ዐይኖቻቸውንም ክደን፤ ይህ ካልሆነማ፣ በዐይናቸው አይተው፣ በጆሮአቸው ሰምተው፣ በልባቸውም አስተውለው በመመለስ ይፈወሳሉ።” ♦️♦️♦️♦️♦️♦️ 🔔 amazing song🔔 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ         《《@albums_song》》         《《@albums_song》》           《@Albumsongsbot》 🔻Join us 🔻
Show all...
👍 2
1ኛ ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤ ² ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤ ³ እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው። ⁴ ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን። ⁵ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት። ⁶ ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤ ⁷ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። ⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። ⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። ¹⁰ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም። ♦️♦️♦️♦️♦️♦️ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ      《《 @albums_song》》         《《 @albums_song》》           《 @Albumsongsbot》 🔻Join us 🔻
Show all...
👍 1
1 ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤ '1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:1'    《《 @albums_song》》         《《 @albums_song》》           《 @Albumsongsbot》 🔻Join us 🔻
Show all...
👍 2💯 1
ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፥ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል። 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:22         《《@albums_song》》         《《@albums_song》》           《@Albumsongsbot》 🔻Join us 🔻
Show all...
🙏 6
05:26
Video unavailableShow in Telegram
እልልታ ♦️♦️♦️♦️♦️♦️ 🎤ዘማሪ:- ዳንኤል አምደ ሚካኤል 🔔 New song🔔 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ         《《@albums_song》》         《《@albums_song》》           《@Albumsongsbot》 🔻Join us 🔻
Show all...
VID_20240908_145916.mp413.11 MB
3👍 1
#reaction 👆
Show all...
1
. ቅርብ ነው ♦️♦️♦️♦️♦️♦️ 🎤ዘማሪ:- ዳንኤል አምደ ሚካኤል 🔔 New song🔔 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ         《《@albums_song》》         《《@albums_song》》           《@Albumsongsbot》 🔻Join us 🔻
Show all...
Daniel_Amdemichael_VOL_8_Track_14_ቅርብ_ነው_KIRB_NEW_Offi_aXXDh_bWK9s.m4a5.31 MB
🥰 1
ና ወደ ኢየሱስ ♦️♦️♦️♦️♦️♦️ 🎤ዘማሪ:- ዳንኤል አምደ ሚካኤል 🔔 New song🔔 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ         《《@albums_song》》         《《@albums_song》》           《@Albumsongsbot》 🔻Join us 🔻
Show all...
Daniel_Amdemichael_VOL_8_Track_15_ና_ወደ_ኢየሱስ_NA_WEDE_EY_nofTRc0J5u8.m4a5.39 MB
🥰 1
. ይመጣል ♦️♦️♦️♦️♦️♦️ 🎤ዘማሪ:- ዳንኤል አምደ ሚካኤል 🔔 New song🔔 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ         《《@albums_song》》         《《@albums_song》》           《@Albumsongsbot》 🔻Join us 🔻
Show all...
Daniel_Amdemichael_VOL_8_Track_16_ይመጣል_YIMETAL_Officia_cfITbgQ_4S8.m4a4.29 MB
4👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.