cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian Students Association

We, members of ESA, are here to help you on your EUEE and other examinations so as you can achieve your childhood dreams. For any promotion: 📥 Contact: @EL1A12

Show more
Advertising posts
4 010
Subscribers
+324 hours
+367 days
+10530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል 👇 https://result.ethernet.edu.et/ @tikvahuniversity
Show all...
Repost from N/a
  ☑️ ሀከር ምንድን ነዉ ? | Who is a Hacker ⏺ ሀከር ማለት አንድ ግለሰብ ወይም ቡድን አንድን ኮምፒዉተር ወይም የኮምፒዉተር ኔትወርክ ለራሱ ትርፍ ወይም ለመዝናናት ሰብሮ የሚገባ ነዉ።    ♻️ የሀከር አይነቶች | Types of Hackers ሀከሮች በሶስት ወሳኝ አይነቶች ይከፈላሉ :- ⚪️ White Hat Hackers :- እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ የመረጃ ብርበራ የማያደርጉ ናቸዉ ስለዚህ ጥሩ ሀከሮች ነዉ የሚባሉት እንዲሁም Security expert በመባል ይታወቃሉ። ⚫️ Black Hat Hackers :- የነዚህ አይነት ሀከሮች ብዙ ጊዜ crackers ይባላሉ እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ ተግባራትን ያከናዉናሉ ለምሳሌ ልክ እነደ credit card ዘረፋ ባንኮችን ሀክ ማድረግ ወዘተ ክሬዲት ካርድ ዘረፋ ላይ የሚሳተፉ ሀከሮች ካርደር ይባላሉ ሌላ ጊዜ በሰፊዉ እንቃኛቸዋለን። 🔘 Grey Hat Hackers :- ግሬይ ሀት የምንላቸዉ በwhite hat እና በblack hat መካከል የሚገኙ hybrid ናቸዉ ይህም ማለት አንዳንዴ black hat አንዳነዴ ደሞ white hat ሀከርስ ይወላዉላሉ ማለት ነዉ ☑️ የሀከሮች ደረጃ | Hacker           Hierarchy ❇️ Scriptkiddies :- እነዚህ የሀኪንግ ልምድ የሌላቸዉ ግለሰቦች / ቡድን ግን ሀከር መሆን የሚፈልጉ ናቸዉ ሀክ ለማድረግ የሚጠቀሙትም  ready made tool ወይም የተዘጋጀ ሶፍትዌር ነዉ በዙ ጊዜም ልምድ ስለሌላቸዉ እራሳቸዉን harm ያደርጋሉ አንድ ታዋቂ ጥቅስ አለ "Little knowledge is dangerous" ይህም ብዙ ጊዜ የምናየዉ ችግር ነዉ። ❇️ Intermediate hackers :- ከscriptkiddies የበለጠ የሀኪንግ ልምድ እንዲሁም እዉቀት ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ ግን የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት አይችሉም ቢሆንም ጥሩ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ። ❇️ Professional or Elite hackers :- እነዚህ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት ይችላሉ ስለሆነም የትኛዉም አይነት system ሰብረዉ መግባትና ራሳቸዉን የመደበቅ ልምድ አላቸዉ። 🖥 ሀከር ለመሆን ምን ይጠበቅብናል? | What Takes to Become a Hacker? አስታዉሱ ሀኪንግ በአንድ ምሽት master ምናደርገዉ ነገር አይደለም በጣም ትግስት እና hard work ይፈልጋል  ብዙ ጊዜ ከአዳዲስ ሀከሮች የማየው ችግር በትንሽ ስራ ትልቅ ዉጤት ይጠብቃሉ ይሄ ደሞ የማይሆን ነዉ ስለዚህ አንድ የሀኪንግ topic ከያዝን ያን topic በደንብ master እስክናደርዉ አንዲሁም በተግባር እስኪሳካልን ድረስ በደንብ መለማመድ ይጠበቅብናል ይሄን የምናደርግ ከሆነ እራሳችን ላይ ለዉጡን በፍጥነት ማየት እንችላለን። በተለይምhacker ለመሆን ከ 5 በላይ የ programming languages ማወቅ ያስፈልገናል ስለዚህ ከ programming ጀምሩ...ደሞ ለ ደና ነገር ተጠቀሙት @maraki_online @maraki_online
Show all...
👍 3
4K 🥳🥳 subscribers
Show all...
👍 2 2🥰 1👏 1
ተጨማሪ ማብራሪያ በአማርኛ ለምትፈልጉ... 1. GPA (Grade Point Average): • የምትወስዳቸው እያንዳንዱ ኮርሶች በተወሰነ የክሬዲት ሰዓት ይሰጣል። • እያንዳንዱ Grade (A, B, C, ወዘተ) ልዩ የቁጥር ዋጋ አለው (ለምሳሌ A=4.0, B=3.0, C=2.0). • GPA ለማስላት የGradeኡን ዋጋ በኮርሱ የክሬዲት ሰዓት ታባዛላቹ፣ ከዛም እነዚህን ሁሉ ቁጥሮች ትደምሩ እና በጠቅላላ የክሬዲት ሰዓቶች ማካፈል ነው። ምሳሌ: 4 ኮርሶች እንደወሰድክ አስብ፦ • ኮርስ 1፦ 3 የክሬዲት ሰዓት፣ Grade A (4.0) • ኮርስ 2፦ 4 የክሬዲት ሰዓት፣ Grade B (3.0) • ኮርስ 3፦ 3 የክሬዲት ሰዓት፣ Grade C (2.0) • ኮርስ 4፦ 4 የክሬዲት ሰዓት፣ Grade A (4.0) ስሌት: • (3 x 4.0) + (4 x 3.0) + (3 x 2.0) + (4 x 4.0) = 48 • ጠቅላላ የክሬዲት ሰዓቶች፦ 3 + 4 + 3 + 4 = 14 • GPA = 48 / 14 = 3.43 2. CGPA (Cumulative Grade Point Average): • ከእያንዳንዱ ሴሚስተር ያለህን GPA ወስደህ በዚያ ሴሚስተር የወሰድካቸውን የክሬዲት ሰዓቶች ቁጥር ላይ በመመስረት ትመዝናለህ። • እነዚህን ሁሉ የተመዘኑ GPAs ትደምሩና እና ከዚያም እስካሁን በወሰድካቸውን ጠቅላላ የክሬዲት ሰዓቶች ማካፈል። ምሳሌ: በመጀመሪያው ሴሚስተር (14 የክሬዲት ሰዓት) GPA 3.43 እና በሁለተኛው ሴሚስተር (16 የክሬዲት ሰዓት) 3.65 እንደነበረ አስብ። ስሌት: • ሴሚስተር 1፦ (3.43 x 14) = 48.02 • ሴሚስተር 2፦ (3.65 x 16) = 58.4 • ጠቅላላ የተመዘነ GPA፦ 48.02 + 58.4 = 106.42 • ጠቅላላ የክሬዲት ሰዓቶች፦ 14 + 16 = 30 • CGPA = 106.42 / 30 = 3.55
Show all...
👍 2🔥 1🥰 1🙏 1
Application Procedure :For Addis Ababa University Undergraduate Programs 1. Open the portal of Addis Ababa University https://portal.aau.edu.et  2. Click on 'Apply for Admission' on the left side 3. On the top bar, you will find the undergraduate drop-down menu. You can click on the Programs button to view Undergraduate programs 4. After reviewing the programs, Click on Apply. 5. You will find the general information and the application steps on the front page of the apply button. Once you read it, click on the 'Continue' button and it will direct you to the programs for choosing. 6. Once you decide on the program of your choice, click on the program and press the 'Continue' button to create an applicant account. 7. Fill out the required information on the Create Undergraduate Applicant Account page. Use a valid email and phone number and record the password you entered on the page for future use. Once finished, click the 'CREATE ACCOUNT' button. 8. Log in using the 'LOG IN' button on the top-right corner of the page with the email address and password you used to create the account. 9. Fill out the required information on the Your Academic Profile page, Click on UPDATE, and then click NEXT. 10. Select admission Type(Regular/Extension) 11. Choose Government Scholarship/Self-Sponsorship on the Financing Your Study form 12. If you choose a Government Scholarship, upload an official letter from your regional Woreda or Sub-City in Addis Ababa resident indicating your family’s financial status. Then  Select your Program of Choice and Click on Continue 13. If you select Self-Sponsored, select the four options provided on the Program Choice form and Click Continue. 14. Upload your 12th-grade result certificate and transcript for the grades 9 to 12 15. Undergraduate Admission Test (UAT) Exam Location Select the location of the entrance exam from the options provided 16. Read the Consent Statement, select Accept and Click CONTINUE. 17. To pay the amount specified for the registration and UAT test, Click on Continue to Payment and then Click on Proceed. 18. Complete your payment through Telebirr 19. Click on UAT ADMISSION TICKET to get UAT exam ticket 20. Click on EXAM SCHEDULE to review your UAT exam schedule 21. Click on EXAM RESULT to review your UAT results once available. 22. Open SEE ADMISSION STATUS to know the final result of admission (Addis Ababa University) @tikvahuniversity
Show all...
3👍 1
#University #Freshman How is a Grade done on campus or in a university? What is GPA or CGPA? #Share it! As is well known, the grading system of many universities in our country is similar. Each Semester; ⏺ 20% or 30% can be Test, Quiz, Group work or Assignment. ⏺ 20% or 30% is the Mid test. ⏺ 50% is the Final exam. All three end-of-semester courses for each course are added together, and the result of its sum is divided by that of all courses in that semester to make a grade. Summation grade Once all those courses are added together, the score will play a role in selecting the department. 👉 GPA is the grade or grade we record every semester. 👉 CGPA is the grade point average or grade. For students who are selected by first semester marks only, ie departments like Law, only the GPA of that semester is considered, while for those who select in the second semester, the GPA of both semesters is combined and divided by two. To choose a department, usually the class 12th entrance exam is held from 20%, while CGPA is held from 50% and there are exams from 30% in some places. Anyway, let's take an example of the first semester of a university; Critical Thinking.......... 5ECTS General Psychology............ 5ECTS Economics .................. 5ECTS Communicative English I .... 5ECTS Geography ..............5ECTS Mathematics...........5ECTS Physical fitness (pass or fail) It will be 32 ECTS in total, but 30 as Physical fitness is not retained. For example, a student named Tola, 1. Critical Thinking - 77 (B+) 2. General Psychology - 82 (A-) 3. Economics - 59.9 (C) 4. Mathematics - 42 (D) 5. Communicative English I - 68 (B-) 6. Geography - 64 (C+) 7. Physical fitness - 70 (P) What you need to understand here is, A+ is 90-100 and contains A is 85-90 and holds A- is 80-85 and contains B+ is 75-80 and holds 3.5 B is 70-75 and holds B- is 65-70 and contains C+ is 60-65 with 2.5 C is 50-60 and holds C- is 45-50 and contains D is 40-45 and holds F is less than Let's say Fide, when we do this grade, we have to multiply the ECTS by grade, thus; 5×3.5 = 17.5 5×3.75 = 18.75 5×2 = 10 5×1 = 5 5×2.75 = 13.75 5×2.5 = 12.5 The sum is 77.5 out of 120 and we divide this by the number of ECTS 30 and that comes to Tola's score is 2.58 In the first semester, the GPA was;          1.75-4.00 ➡Promoted 1.50-1.75 ➡Warning 1.00-1.50 🔫Academic dismissal 0.00-1.00 ❌Complete dismissal.     This may vary from university to university. If you have any questions, please ask through our group! Join our channel and get real educational information!
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
🤣 4
Photo unavailableShow in Telegram
Just for fun. lol
Show all...
🤣 4
00:11
Video unavailableShow in Telegram
Happy Wednesdays Everyone😊
Show all...
9.18 KB
🤣 5😢 1
#AASTU #ASTU በ2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ ጥሪ ቀርቧል። ዩኒቨርሲቲዎቹ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተጨማሪ የመግቢያ ፈተና በቀጥታ (online) በመስጠት ነው የሚቀበሉት። የትምህርት መስኮቹ ምን ምን ናቸው ? / አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ / #ኢንጂነሪንግ ፦ አርክቴክቸር፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል እና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ፣ ማይኒንግ ኢንጂነሪንግ ፣ ኢንቫይሮሜንታል ኢንጂነሪንግ #አፕላይድሳይንስ ፦ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ፉድ ሳይንስ፣ አፕላይድ ኒውትሪሽን ፣ ጂኦሎጂ፣ ባዮቴክኖሎጂ / አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ / #ኢንጂነሪንግ ፦ አርክቴክቸር፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ ወተር ሪሶርስ ኢንጂነሪንግ ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ፣  ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ ማቴሪያል ሳይንስና ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል ፓወር እና ኮንትሮል ኢንጂነሪንግ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ኮሚኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ ኢንጂነሪንግ፣ ሶፍት ዌር ኢንጂነሪንግ #አፕላይድሳይንስ ፦ አፕላይድ ቦዮሎጂ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ፋርማሲ፣ አፕላይድ ፊዚክስ ፣ አፕላይስ ጂኦሎጂ፣ አፕላይድ ማቲማቲክስ የምዝገባ ጊዜ፡- ከመስከረም 06 እስከ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሆነ ተገልጿል። ምዝገባው የሚጠናቀቀው መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ላይ ነው። የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች በማንኛውም ስፍራ በኢንተርኔት (online https://stuoexam.astu.edu.et ወይም www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et ድረገጽን በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በድህረ ገጽ የምዝገባው ቀን ካበቃ በኋላ ይደረጋል። ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ ፤ በምዝገባ ወቅት በመረጡት ዩኒቨርሲቲ (የፈተና ጣቢያ) በአካል በመቅረብ ይሆናል፡፡ NB. ለምዝገባና ለፈተና ምንም አይነት ክፍያ የማይጠየቅ ሲሆን የፈተና ጣቢያዎቹ ያላቸው የመፈተኛ ቦታ ውስን በመሆኑ ፍላጎቱ ያላቸው አመልካቾች ይህን አውቀው ቅድሚያ እንዲመዘገቡ ተብሏል። @tikvahethiopia
Show all...
👍 2 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.