cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የአማራ ድምፅ ሚዲያ🎤

ችግር ላይ ለወደቀው የአማራ ህዝብ መረጃ መስጠትና ድምፅ መሆን

Show more
Advertising posts
1 123
Subscribers
+1524 hours
+1057 days
+50430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አስቸኳይ መረጃ !! ዛሬ አርብ መስከረም 10 ቀን ብዛት ያላቸው የአብይ አህመድ ቅጥረኛ ወታደሮች ከ30 በላይ በሚሆን ታታ መኪና ከወደ አዲስ አበባ በመነሳት ከማለዳው 2:30 ላይ ደጀን ከተማ ደርሰዋል። በማርቆስም ሆነ በቢቸና መስመር ያላችሁ ፋኖወች መንገዶችን በደፈጣ በንቃት ትጠብቁ ዘንድ ጥሪ ቀርቦላችኋል ! መረጃው ለወገን እንዲደርስ ባስቸኳይ ሸር ይደረግ ! @ታጋይ አምሓራ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መርጦለማርያም ከትናንት የቀጠለ...! የአማራ ፋኖ በጎጃም 9ኛ ክፍለጦር አባይ ሸለቆ ብርጌድ ትናንት ጨለማ ያቋረጠውን ውጊያ ዛሬ በጠዋት ቀጥሎበታል። በመርጡ ለማርያም ከተማ ዙሪያውን ከፍተኛ ውጊያ እየተደረገ ሲሆን ጀግናው አርሶ አደር ወራሪውን በጠዋት እጅ በእጅ ገጥሞታል። ትናንት አመሻሹን የወራሪው 71ኛ ክፍለጦር አመራሮች መደምሰሳቸውን ገልፀን ነበር። ዛሬ ደግሞ በርከት ያለ የወራሪው ኃይል እጅ በእጅ እየተቀጠቀጠ ነው። አሻራ ሚዲያ
Show all...
የሰቆጣው ድንገተኛ ኦፕሬሽን በዋግኽምራ ሰቆጣ አዚላ አካባቢ የፋኖ ጦር ለአገዛዙ አስደንጋጭ የሆነ ኦፕሬሽን ፈጸመ በዋግኽምራ ሰቆጣ አዚላ ከተማ በነበሩ የገዢው ቡድን ወታደሮች ላይ ፋኖ በፈፀመው ድንገተኛ ጥቃት በርካቶች ሙትና ቁስለኛ መሆናቸው ተሰምቷል፡፡ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ደሃና ወረዳ ስር በምትገኘው አዚላ ከተማ በነበሩ የብልፅግና ወታደሮች ላይ የፋኖ ኃይሎች በፈፀሙት ድንገተኛ ጥቃት በርካታ የአገዛዙ መከላከያ ሰራዊትና የአድማ ብተና አባላት ሙትና ቁስለኛ መሆናቸውን ማረጋገጥ ተችሏል። በገዢው ቡድን ወታደሮች ላይ ድንገተኛ ጥቃቱን የፈፀሙት የአማራ ፋኖ በወሎ አሳምነው ኮር ስር የሚገኘው የኃይሉ ከበደ ክፍለ ጦር ፋኖዎች መሆናቸውን የኮሩ ቃል አቀባይ ፋኖ ሞገስ አባራው ለመረብ ሚዲያ ገልጧል፡፡ ድንገተኛ ጥቃቱ የተፈፀመው ዛሬ መስከረም 09/2017 ዓ/ም ማለዳ ጀምሮ እስከ ረፋድ ባለው ሲሆን፡ በዚህም ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች ሲገደሉ በርካቶች ደግሞ ቆስለው ለሕክምና ወደ ሰቆጣ ከተማ መወሰዳቸው ነው የታወቀው። በጥቃቱ ሙትና ቁስለኛ ከሆኑ የአገዛዙ ወታደሮች በተጨማሪ ሲያስተዳድሩት የነበረው ከተማና ቀበሌ በፋኖ ቁጥጥር ስር ስለዋለባቸው አከባቢያቸውን ለቀው አዚላ ከተማ ውስጥ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ተጠልለው የነበሩ ካድሬዎች በዛሬው ድንገተኛ ጥቃት ሳይገደሉ እንዳልቀረ ተጠቁሟል። ድንገተኛ ጥቃቱን የፈፀሙት የፋኖ አባላቱ ሙትና ቁስለኛ ካደረጓቸው የአገዛዙ ወታደሮች በተጨማሪ፡ የአድማ ብተና አባላትንና በርካታ የነፍስ ወከፍ ክላሽንኮቭ መሣሪያዎችን እንዲሁም የቡድን መሣሪያ ተተኳሾችን መማረካቸው ተሰምቷል፡፡ የማረኩትን መሣሪያ በማረኳቸው የአድማ ብተና አባላት አሸክመው ከተማዋን ለቀው መውጣቸውን የኮሩ ቃል አቀባይ ፋኖ ሞገስ አባራው አክሎ ገልጿል። መረብ
Show all...
#ሰበር ኤርትራ የኢሳያስ አፈወርቄ ሀገር የኤርትራ ሰራዊት ዛላንበሳ ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ።ከአዲግራት ከ40 km ቅርብ በሆነ ቦታም ሰራዊቱ ኬላ መዘርጋቱ ታውቋል። የውስጥ አንበሳ የውጭ እሬሳ የሆነው የአብይ አህመድ አስተዳደር ነሀሴ 20 ቀን 2016 ከተማውን ለቆ መውጣቱን ተለትሎ እንደሆነ ነው የሻአቢያ ሰራዊት ከተማውን ሊቆጣጠር የቻለው ሲሉ የአካባቢው ምንጮች የገለፁት። በአሁኑ ሰዓት ከኤርትራ ከፍተኛ የሆነ የጦር ሀይል እየተጠጋ ይገኛል። ዘገባዉ፦ የአመኔ ነዉ፡፡
Show all...
#ሹክሹክታ‼️ የአገዛዙ ሀይል ከ1 ወር በፊት በደስታና በፌስታ የኢንተርኔት አገልግሎትን በአማራ ክልል በይፋ መልቀቁን እና ያዋጣኛል ያለውን ሴራ ለማራገብ በሳይበር ሰዎቹ የአማራ ፋኖ አንድነትን መንኮላሸትን ሰበብ አድርጎ  ትግሉ ይኮላሻል የሚል እምነቱን ከወደ ሰሞኑ እንደከሸፈ በደህንነቶቹ በኩል የደረሰው አገዛዙ በልዩ ኦፕሬሽን ሰራዊቱን ወደ አማራ ክልል እያስገባ ኔቶርክና የኢንተርኔት አገልግሎቱን በአንዳንድ አካባቢ እያቋረጠ መሆኑ ተጠቅሷል። ከወደ ሰሞኑ የረገበ የመሰለው አገዛዙ በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች የመከላከያ ሀይሉን በከፍተኛ እያንቀሳቀሰ ይገኛል። የአማራ ፋኖ አባላቶች ከወትሮው በተለዬ መዘጋጀት ጥንቃቄ ማድረግ አይለያችሁ። የድሮንና የጀት ድብደባ ለማድረግ እቅድ ይዞ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ልብ ያሉት የመረጃ ምንጮች ፋኖዎች አንደኛ አመት መታሰቢያ እና ህዝባዊ ንቅናቄ በሚል በግላጭ የመሰብሰብን አባዜ ቢቀንሱ ይመረጣል ተብሏል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አርቲስት አዜብ ወርቁ ከሰዓታት የእስር እንግልት በኋላ ማምሻዉን ከእስር መፈታቷን ሰምተናል፡፡
Show all...
👍 3
በወቅታዊ ጉዳይ ፈጣንና እውነተኛ መረጃ እንጠቆማቹሁ ከእናተ የሚጠበቀው join ማድረግ ብቻ🙏🙏🙏 https://t.me/abcdefghijklmnopqrstuvwxyz071167 የአማራ ድምፅ ሚዲያን
Show all...
የአማራ ድምፅ ሚዲያ🎤

ችግር ላይ ለወደቀው የአማራ ህዝብ መረጃ መስጠትና ድምፅ መሆን

#ሰበር_ዜና‼️ አመሻሹን መርጦ ለማርያም የሚገኘው የሰባ አንደኛ ክፍለጦር አመራሮች በአማራ ፋኖ በጎጃም በዘጠነኛ ክፍለ ጦር አባይ ሸለቆ ብርጌድ ተደመሰሱ። አባይ ሸለቆ ብርጌድ ባደረገው ማጥቃት ከሰማኒያ በላይ የወራሪው አባላት ሲደመሰሱ የሰባ አንደኛ ክፍለጦር አመራሮች ተደምስሰዋል። ከአመራሮቹ የቀረው ከክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል አዱኛ የተባለ የወራሪው መሪ ብቻ መሆኑ ተረጋግጧል ።
Show all...
አሳዛኝ መረጃ‼️ በጣም አሳዛኝ በሆነ ሁኔታ የኦነግ ብልጽግና በተቆጣጠረባቸው አካባቢዎች #የሚደፈሩ የአማራ ሴቶችና ህፃናት ከፍተኛ የአካልና የስነልቦና ጫና እየደረሰባቸው ይገኛል:: ከዛም ባለፈ በርካታዎቹ በሚደርስባቸው ጥቃት  #እያረገዙ እና #የተላላፊ_በሽታ ሰለባ እየሆኑ ይገኛሉ:: የአማራን ሴቶችና ህፃናት መድፈር ታቅዶና ተጠንቶ በኦሮሙማው ብልጽግና እየተደረገ ያለ አውሬነት ነው:: እናት ፣ እህት ፣ ሚስት ፣ ልጅ ያለው ወንድም ይሁን ሴት አማራ እንደ ህዝብ ተነስቶ በአስቸኳይ ይህን የአውሬ ስብስብ ከቀዬው ማፅዳቱ ግድ ነው! ወራሪው መንጋ ከሚጠላን በላይ ጠላትን ጠልተን ፣ አፅድተን ትግሉ #በአጭር መቋጨት ይኖርበታል‼️
Show all...
ከምስራቅ ዕዝ ከፍተኛ የአመራር እርከን ላይ ካሉ አዛዦች ለመረብ ሚዲያ የደረሰው መረጃ! በአማራ ክልል በሁሉም ቀጠና ጀትን ጨምሮ በድሮን እና በግረኛ መጠነሰፊ ጥቃት ለመሰንዘር  አዲስ እቅድ ወጥቷል። ለዚህም ሲባል የምስራቅ ዕዝ 303ኛ ኮር ሙሉ ኃይል ወደ አማራ ክልል እንዲገባ ታዞ እንቅስቃሴ ጀምሯል። በርካታ የሕዝብ ማመላለሻ ባሶች ግዳጅ ተይዘው ጎዴ ከተማ ላይ የ303ኛ ኮር ወታደርንና ወታደራዊ ንብረትን እየጫኑ ነው። የኮሩ አዛዥ ብ/ጄነራል ተሾመ ይመር ይባላል። ከፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በተላከ ትዕዛዝ መሠረት የምስራቅ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች  ከ303ኛ ኮር የበላይ አዛዦች ጋር በእቅዱ አፈፃፀም ዙሪያ በነበራቸው ውይይት፡ አሁን ላይ በፋኖዎች ዘንድ የሚስተዋሉ የአደረጃጀት ልዩነቶችን በመጠቀም እርስ በራሳቸው የሚታኮሱበትን መንገድ ማስፋት።ልዩነቶችን ተጠቅሞ ሰርጎ በመግባት አመራሮችን መግደል የሚሉ ሃሳቦች ተነስተው ወደ ትግበራ እንዲገባ ውሳኔ ላይ መደረሱን በዕዙ ከፍተኛ የአመራር እርከን ላይ ያሉ ምንጭች ለመረብ ሚዲያ መረጃውን አድርሰዋል። ለሁሉም የፋኖ አመራሮችና አደረጃጀቶች እንዲደርስ ባስቸኳይ ሼር#ሼር#ሼር! @መረብ ሚዲያ
Show all...
👍 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.