cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መነሷህ መልቲ ሚድያ️

አሰላሙ አለይኩም በዚህ ቻናል አስተማሪ የሆኑ ኢስላማዊ ግጥሞች ፣ጥቅሶች ፣አባባሎች ፣ ታሪኮች ፣ሀዲስ እና ኢስላማዊ አባባሎችን ወደናንተ ጀባ እንላለን

Show more
Advertising posts
10 997
Subscribers
-1524 hours
-457 days
+40730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

{إنّ اللهَ وملائكتَهُ يُصَـلُّونَ على النبي يا أيها الذين آمنوا صَلُّوا عليه وسلِّمُوا تسليما} اللهم صل و سلم على نبيك محمد ﷺ
Show all...
🥰 1
🪟በመስኮት ልውሰድሽ🥺❤️ #ክፍል_5 <<ሰላሙ አለይኪ… >> <<ወአለይኩም ሰላም ሁቢዬ… >> <<ነገ ሽማግሌዎች ልላክ ውዷ?…>> <<😳😟ለ… ለምን ማለቴ😁… ስራ አገኘክ?…>> <<ሳም ሰው ሁሉ አንድ አይደለም። አላህ ልብን ይጠግናል! ይቅር ባይነት ኒእማ እኮ ነው። ውዴ ፍቅራችንን ገደል አትክተቺው።…>> <<ህ😏… ለካ እናንተን ማታለል አይቻልም። በጣም ነው እሺ ምታናዱት አፈር ብሉ የማትረቡ😠…>> <<እስኪ ለሰከንድ አስቢው ሳም… በ16አመቴ ለወንድሜ ጉዳዮች አለሁ ስል? እኔ ምን አጠፋው?>> <<ያው ነው ምትሆነው😒…>> <<ሳም እዪኝ እስኪ… እኔ እኮ ነኝ ሰሊም ነገ ሃላልሽ ምሆነው… ሰሊም እ… ውዷ…>> <<መተያየቱ የሸይጣን ወንጭፍ ነው አላልክም🙄… ዞር በል ከፊቴ>> <<😅😁😁… ውድድ ነው ማደርግሽ! ነገ ከሰላት መልስ ሽማግሌዎቼን ጠብቂ😉ቻው… >> <<🙄🙄ቻው…>> ==*===*=** °°•••°°°•••°°••°°••° <<ነገ ሽምግልና ትሄዳለህ!>> <<እንድትከለከል ፈለክ…>> <<ሂኩን አናግሬያት ነበር።መልካም ሰው ናት!>> <<እ😳 ምን አለችህ?…>> <<ይቅር ልትልህ አትችልም… ምክንያቱም ያደረከው በጣም ከባድ ነው! ግን አንተ መልካም ሰው ነህ። እህቴን አደራ… አለቺኝ። እንባዋ አንጀቴን በላው! ወንድሜ በመሆንህ በሸቅኩ ግን ሃራም መንገድ መጨረሻው ጉዳት ነው። ስራ ባላገኝም ሳምን ለማግባት ወስኛለሁ። ካንተ ስር እሰራለሁ! አላህ በረካ ያርግልን። ምን ታስባለህ ነገ አትሄድም?…>> <<ኢንሻአላህ…>> :::::::::::::::::::::::::::::: after Days ============= <<እ…አዳር ምን ይላል…😉>> <<እረ ቆንጆ ነበር🫣…>> <<እረ ሰሊምን እዩት🤣🤣…>> <<አንተ መሽኮርመሙን ለሳም ተውላት😂…ባይሆን……>> <<እም… ወደሜዳው ገባው ውዱእ አደረግኩና…>> <<ሃዬ😃😃…>> <<… ፍራሹን ሰደፉን ዘረጋሁኝና … አቀባበልኩ እኮ አነጣጠርኩና… >> <<አኡዙ ቢላህ😆😆…>> <<ዝም በላ ሙቦ… እሺ😃😄…>> <<…እንደው በዚው መሀል ደረሰ ሰአቱ ውልውል አለብኝ የቁርአን አያቱ… ሀርሱን ለኩም ያለው ጀሊል በራህመቱ… ስንለው ስንለው ሲያወጣ ዳገቱ በላብ ተጥለቅልቀን ነጋብን ለሊቱ🙈🙈😅…[ሰሚር:tiktok] …>> <<አላሁ አክበር! 🤣🤣 ወይ ሰሊሜ ባረከላሁ ፊኩም… >> <<አሚን ፉአዴ… 😁>> <<ለኛም🤲🤲😅…>> <<😂😂😂እኔ ምለው…ኸድሮስ ሰሊም…>> <<ውጪ ነው እኮ ሙቦ… ጥራው እስኪ…>> <<አሰላሙ አለይኩም… >> <<ወአለይኩም ሰላም… ግቡ ግቡ ሼኻችን ታናሾን ይድራሉ የእናንተን ስንጠብቅ…>> <<በቅርቡ ሁለተኛ ኒካህ ይኖረናል ከማሌ… >> <<እረ😉እስኪ…ተክቢር…! ደረሶች😅>> አላሁ አክበር! ===*===**=== °°••••°°°•••°°°••••°°°° <<እውይ በአላህ ስታምር…🥹>> <<አልሃምዱሊላህ በአክስቷ ነው የወጣችው☺️…>> <<ድሮስ… እ?😌 ስሟ ግን ማነው?>> <<ተስሊም🥰…>> <<ማሻአላህ😍😍ተስሊምዬ😘…>> <<አንቺም አክስት አድርጊኝ እንጂ ሳም…>> <<ኢንሻአላህ ሂኩዬ😍…>> <<በህይወቴ ሳም…>> <<ምን…>> <<ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ለብልህ ሰው ህይወት ቀላል ነች! ማለት የምፈልገው… ሁሉም ያልፋል። በብዙ ሀዘኖች ውስጥ ፈገግ እንበል! ቁስልን ለሰው በማካፈል እረፍት የሚገኝ ለሚመስላቸው ሁሉ ወላሂ ይልቁን በመዋጥ ውስጥ ሰላም አለ! እረ ሰው ከዚህ ይፈተናል ማለት ይሻላል። ሰዎች ሳም ትንሽ ጠጠር ያለ ጉዳት ደርሶብን ዋጥ አድርገነው ስንስቅ እያስመሰልን ለነገሩ ግድ የሌለን በፊትም ስናስመስል ይመስላቸዋል። ይሙን ወላሂ! ሳቅ ፈገግ😊… የበፊቱን አንቀይርም እንቶብት! ፈገግ እንበል ነገ ሚያመጣውን አናውቅም ዱአ ብቻ! በቃ ☺️ አልሃምዱሊላህ>> <<አልሃምዱሊላህ🤲🤲…>> ===*==*== °°°•••°°°•••°°° <<ሰዎች አንድ ነገር ልበላቹ…?>> <<ሃዬ ኸዶ እየሰማን ነው…>> <<አይርዘም ኡስታዝ😅😂…>> <<ዝም በሉ አ እንስማበት😉…>> <<😅😅እስኪ ሶሻል ሚዲያ ላይ ብዙ ሰአት ሚፈጅ… ብዙዎቻችን አይደለም? ዛሬ ስለ on line relation ship ላውራችሁ… በፍፁም አትግቡበት እላለሁ በበኩሌ ምክንያቱም ከኸይሩ ሸሩ ይበዛል። ንግግሮቻችን ገደብ ይኑራቸው። አላህን እንፍራ እህቶቻችንን ሀያእ አናሳጣ! ሃላል ከፈለግን በየትኛውም መልኩ በሀራም አንጓዝ። ለሀላል ካሰብናት ቁጥር ተቀብለን አጠር ያለ መግባባት! ብዙ ወሬ ብዙ ጅንጀና መጨረሻው ይከፋል… በወሬ ከምታሰምጣት መኽሯን አበጅላት አስደስታት! ደግሞም ላታገባት አታባልጋት ይባል የለ?! መቅለስለሷን አትመልከት! ሃጃ ሳይኖርህ hi hey hoy አላህን እንፍራ… እሷም ከማይረቡ ወሬዎቻችን እኛን ብትገምት መልካም ነው።ሴት ልጅ ብልህ ናት! በቃ በገደብ! ነገር በሃጃ! በምክንያት ይሁን… ቆንጆውን ምክር ልሰጣችሁ የቻልኩት ቆንጆውን ስህተት ስለሰራው ነው። እ…?😊በቃ ስልክ መደወል አለብኝ ሰላሙላሂ አለይኩም ✋✋……… #end ተፃፈ:በ✍selman ✍amu📿 🚪በበር ወሰዳት🥰… ቀበጥሽ አትበሉኝና 100 react😅አምሮኛል…
Show all...
👍 40
Photo unavailableShow in Telegram
ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ❤️🥳🥳🥳 እነሆ የሙስሊም ሴት ሰሃብዮች የጀግንነት ታሪክ ተጀምሯል ለማንበብ አሁኑኑ JOIN የሚለውን ይጫኑ👇
Show all...
ታሪኩን ለማንበብ
ለመቀላቀል
✨Join✨
አመሸኋ🙄ቢስሚላህ😮‍💨 ይቀጥል ያጀማአ🥰
Show all...
👍 8👏 4🥰 1
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Show all...
OPEN !!!
ሙሉ መግለጫውን ለመመልከት✅
በፅሁፍ ለማንበብ📃
ፈገግታ ሱና ነው😁 ፈረንጅ : ፎቅ ላይ ሲወጣ wow It is Amazing ሀበሻ: አስበኸዋል ከዚ ላይ ብትወድቅ😂                 😁😂😁
Show all...
🤣 15😁 6
Photo unavailableShow in Telegram
ለላጤዎችም ለባለ ትዳሮችም የሚሆን ቻናል ልጠቁማቹ ከገባቹ አትወጡበትም ሱስ ነው ሚይዛቹ ሌላም ተጨማሪ ኢስላማዊ ትምህርቶችም ይሰጥበታል 👇👇 Join
Show all...
😍 ለላጤዎች 😍
❤️ ለባለ ትዳር ❤️
😊 ለሁሉም 😊
Photo unavailableShow in Telegram
ሩሃችን ደስታን ትፈልጋለች🥰 ደስታ የሚገኘው ደሞ አላህን በመገዛት ሀላልን በመፈለግ  እና ከሀራም በመራቅ ነው😍 የመሳሰሉ የሀላል ምክሮች ከፈለጉ👇👇👇
Show all...
Join
Join
Join
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ነገ ኢንሻአላህ ማታ 3.00 ላይ ጥያቄ እና መልስ ይኖረናል ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት ይኖረናል ። እስከዛው SHARE and REACT እያረጋቹ ቆዩን🥰 @seberutina
Show all...
👍 10
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.