cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፊታውራሪ አባይነህ መተኪያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

FITAWRARY ABAYNEH METEKYA GENERAL SECONDARY SCHOOL FOR STUDENT CHANAL

Show more
Advertising posts
1 582
Subscribers
+224 hours
+1047 days
+18930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#AASTU #ASTU በ2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ ጥሪ ቀርቧል። ዩኒቨርሲቲዎቹ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተጨማሪ የመግቢያ ፈተና በቀጥታ (online) በመስጠት ነው የሚቀበሉት። የትምህርት መስኮቹ ምን ምን ናቸው ? / አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ / #ኢንጂነሪንግ ፦ አርክቴክቸር፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል እና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ፣ ማይኒንግ ኢንጂነሪንግ ፣ ኢንቫይሮሜንታል ኢንጂነሪንግ #አፕላይድሳይንስ ፦ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ፉድ ሳይንስ፣ አፕላይድ ኒውትሪሽን ፣ ጂኦሎጂ፣ ባዮቴክኖሎጂ / አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ / #ኢንጂነሪንግ ፦ አርክቴክቸር፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ ወተር ሪሶርስ ኢንጂነሪንግ ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ፣  ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ ማቴሪያል ሳይንስና ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል ፓወር እና ኮንትሮል ኢንጂነሪንግ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ኮሚኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ ኢንጂነሪንግ፣ ሶፍት ዌር ኢንጂነሪንግ #አፕላይድሳይንስ ፦ አፕላይድ ቦዮሎጂ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ፋርማሲ፣ አፕላይድ ፊዚክስ ፣ አፕላይስ ጂኦሎጂ፣ አፕላይድ ማቲማቲክስ የምዝገባ ጊዜ፡- ከመስከረም 06 እስከ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሆነ ተገልጿል። ምዝገባው የሚጠናቀቀው መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ላይ ነው። የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች በማንኛውም ስፍራ በኢንተርኔት (online https://stuoexam.astu.edu.et ወይም www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et ድረገጽን በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በድህረ ገጽ የምዝገባው ቀን ካበቃ በኋላ ይደረጋል። ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ ፤ በምዝገባ ወቅት በመረጡት ዩኒቨርሲቲ (የፈተና ጣቢያ) በአካል በመቅረብ ይሆናል፡፡ NB. ለምዝገባና ለፈተና ምንም አይነት ክፍያ የማይጠየቅ ሲሆን የፈተና ጣቢያዎቹ ያላቸው የመፈተኛ ቦታ ውስን በመሆኑ ፍላጎቱ ያላቸው አመልካቾች ይህን አውቀው ቅድሚያ እንዲመዘገቡ ተብሏል። @tikvahethiopia
Show all...
የኢትዮጵያ የዩኒቨርስቲዎች ድረገፆች (Ethiopian Universities' websites ) አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ www.aau.edu.et መቀሌ ዩኒቨርስቲ  www.mu.edu.et አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ www.astu.edu.et አክሱም ዩኒቨርስቲ www.axu.edu.et አምቦ ዩኒቨርስቲ www.ambou.edu.et አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ www.amu.edu.et ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ www.bdu.edu.et ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ www.dbu.edu.et ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ www.dmu.edu.et ዲላ ዩኒቨርሰቲ  www.du.edu.et ጎንደር ዩኒቨርስቲ www.gu.edu.et ጂማ ዩኒቨርስቲ www.ju.edu.et ሃረማያ ዩኒቨርስቲ www.haramaya.edu.et ሃዋሳ ዩኒቨርስቲ www.hu.edu.et ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ www.wsu.edu.et ወለጋ ዩኒቨርስቲ www.wu.edu.et ድሬ ዳዋ ዩኒቨርስቲ  www.ddu.edu.et ወሎ ዩኒቨርስቲ www.wou.edu.et ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ www.jgu.edu.et መዲ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ www.mwu.edu.et ሚዛን ቲፒ ዩኒቨርሲቲ www.mtu.edu.et ሰመራ ዩኒቨርሲቲ www.su.edu.et ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ www.kuc.edu.et አአ ሾል. & ቴክ ዩኒቨርሲቲ www.aastu.edu.et አዲግራት ዩኒቨርሲቲ  www.adu.edu.et አሶሳ ዩኒቨርሲቲ  www.asu.edu.et ቡሌ ሁራ ዩኒቨርስቲ www.bhu.edu.et ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ www.dbtu.edu.et መቱ ዩኒቨርሲቲ www.mtu.edu.et ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ www.wcu.edu.et ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ  www.wku.edu.et ወልድያ ዩኒቨርሲቲ  www.wdu.edu.et አርሲ ዩኒቨርሲቲ www.aru.edu.et ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ www.gmu.edu.et ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ www.obu.edu.et        ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ www.bongau.edu.et
Show all...
#AASTU #ASTU በ2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ ጥሪ ቀርቧል። ዩኒቨርሲቲዎቹ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተጨማሪ የመግቢያ ፈተና በቀጥታ (online) በመስጠት ነው የሚቀበሉት። የትምህርት መስኮቹ ምን ምን ናቸው ? / አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ / #ኢንጂነሪንግ ፦ አርክቴክቸር፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል እና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ፣ ማይኒንግ ኢንጂነሪንግ ፣ ኢንቫይሮሜንታል ኢንጂነሪንግ #አፕላይድሳይንስ ፦ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ፉድ ሳይንስ፣ አፕላይድ ኒውትሪሽን ፣ ጂኦሎጂ፣ ባዮቴክኖሎጂ / አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ / #ኢንጂነሪንግ ፦ አርክቴክቸር፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ ወተር ሪሶርስ ኢንጂነሪንግ ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ፣  ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ ማቴሪያል ሳይንስና ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል ፓወር እና ኮንትሮል ኢንጂነሪንግ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ኮሚኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ ኢንጂነሪንግ፣ ሶፍት ዌር ኢንጂነሪንግ #አፕላይድሳይንስ ፦ አፕላይድ ቦዮሎጂ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ፋርማሲ፣ አፕላይድ ፊዚክስ ፣ አፕላይስ ጂኦሎጂ፣ አፕላይድ ማቲማቲክስ የምዝገባ ጊዜ፡- ከመስከረም 06 እስከ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሆነ ተገልጿል። ምዝገባው የሚጠናቀቀው መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ላይ ነው። የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች በማንኛውም ስፍራ በኢንተርኔት (online https://stuoexam.astu.edu.et ወይም www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et ድረገጽን በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በድህረ ገጽ የምዝገባው ቀን ካበቃ በኋላ ይደረጋል። ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ ፤ በምዝገባ ወቅት በመረጡት ዩኒቨርሲቲ (የፈተና ጣቢያ) በአካል በመቅረብ ይሆናል፡፡ NB. ለምዝገባና ለፈተና ምንም አይነት ክፍያ የማይጠየቅ ሲሆን የፈተና ጣቢያዎቹ ያላቸው የመፈተኛ ቦታ ውስን በመሆኑ ፍላጎቱ ያላቸው አመልካቾች ይህን አውቀው ቅድሚያ እንዲመዘገቡ ተብሏል። @tikvahethiopia
Show all...
ትምህርት ሰኞ መስከረም 6/2017 ዓ.ም ይጀመራል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 የትምህርት ዘመን ሰኞ መስከረም 6/2017 ዓ.ም ትምህርት ይጀመራል ። የመውልድ በዓል ነገ መሆኑ ስለተረጋገጠ ሰኞ በ6/01/2017 ዓ/ም ትምህርት ይጀምራል ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት
Show all...
ትምህርት ሰኞ መስከረም 6/2017 ዓ.ም ይጀመራል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 የትምህርት ዘመን ሰኞ መስከረም 6/2017 ዓ.ም ትምህርት ይጀመራል ። የመውልድ በዓል ነገ መሆኑ ስለተረጋገጠ ሰኞ በ6/01/2017 ዓ/ም ትምህርት ይጀምራል ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Show all...
ቀን 3/01/2017ዓ.ም ለትምህርት ቤታችን ነባርና አዲስ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ፤ እንኳን ለ 2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን። አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የአብሮነትና  የስኬት እንዲሆንላችሁ ተማሪዎቻችንም የድካማቸውን ፍሬ መልካም ውጤት የሚያዩበት ወላጆችም የሚደሰቱበት የስኬት ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። በዚህ አጋጣሚ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈትናችሁ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎቻችን እና የተማሪዎች ወላጆች እንኳን ደስ ያላችሁ!! እያልን በትምህርት ቤታችን ከፍተኛ ውጤት ያመጣችሁትን በቀጣይ ቀናት ውስጥ በዝርዝር የምንገልፅ መሆናችንን እንገልጻለን ። ቀጣዩም ዓመት በበለጠ ሁኔታ ለተማሪ ውጤት መሻሻል በጋራ የምንሰራበትና ውጤታማ የምንሆንበት ብሩህ ዘመን እንዲሆንልን እንመኛለን። የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን ትምህርት የሚጀመረው ማክሰኞ መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን በዚህ ዕለት 1. ተማሪዎች የተመደባችሁበትን መማርያ ክፍል እንድታውቁት ይደረጋል ። 2. በአዲሱ የተማሪዎች የዲስፕሊን አፈፃፀም መምሪያ ዙሪያ በተመደባችሁበት ክፍል በስም ጠሪ መምህራን ጋር ውይይት እናደርጋለን 3. የትምህርት ማስጀመሪያ ደብተር ሰጥተን በግማሽ ቀን እናጠናቅቅና በማግስቱ ረቡዕ መስከረም 8 ቀን 2017 መደበኛ የመማር ማስተማር እንቅስቃሴው ከጥዋቱ 2:00ሰዓት የምንጀምር መሆናችንን ለማሳወቅ እንወዳለን። ት/ቤቱ                 መልካም አዲስ ዓመት!! መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልን!!
Show all...
🌻🌻️🌻️🌻🌻️ 🌼Baga bara 2017 Nagan🌼 🌼 geessan 🌼🌼 🌼🌼 Bari kun 🌼🌼🌼 🌼🌼Kan nagaa🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼Kan milkii 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼Kan haqaa🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼isiniif haata'u.🌼🌼🌼🌼🌼 🌻🌻እንኳ ለ2017 በሰላም አደረሳቹ🌻 🌻🌻🌻 አመቱ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻የሰላም🌻 🌻🌻የስከት🌻🌻 🌻🌻🌻የፊትህ🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻ይሁንላቹ🌻️🌻️🌻🌻 🌼Happy new year 2017 E.c🌼
Show all...
🌻🌻️🌻️🌻🌻️ 🌼Baga bara 2017 Nagano 🌼 🌼 geessan 🌼🌼 🌼🌼 Bari kun 🌼🌼🌼 🌼🌼Kan nagaa🌼🌼🌼🌼🌼🌻 🌼🌼Kan milkii 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼Kan haqaa🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼isiniif haata'u.🌼🌼🌼🌼🌼 🌻🌻እንኳ ለ2017 በሰላም አደረሳቹ🌻 🌻🌻🌻 አመቱ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻የሰላም🌻 🌻🌻የስከት🌻🌻 🌻🌻🌻የፊትህ🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻ይሁንላቹ🌻️🌻️🌻🌻 🌼Happy new year 2017 E.c🌼
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.