cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian Law Room (ELR️️)️️️️️ by GW🔉

This channel mainly created to provide you with free access to legal materials! Join and enjoy!

Show more
Ethiopia7 899English144 704Law2 789
Advertising posts
2 109
Subscribers
+624 hours
+297 days
+15530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የውርስ ክርክር ወራሾቹ ሆነ ቀዳሚ ወራሾች እነማን ናቸው የሚለው ሊወሰን የሚገባው አውራሽ በሞተበት ጊዜ በሥራ ላይ ባለው ሕግ መሠረት ሊሆን ይገባል አንድ ድርጊት ወይም መብትና ግዴታ በተፈጠረበት ጊዜ የነበረዉ ህግ በሌላ ህግ የተተካ ሆኖ ሲገኝ እና ክርክሩ ለፍርድ ቤት ወይም ለዳኝነት ሰጪ አካል የቀረበዉ አዲሱ ህግ በስራ ላይ ከዋለ በኋላ ሆኖ ከተገኘ ፍርድ ቤቱ ክርክሩን መምራት እና ዉሳኔ መስጠት ያለበት በተሻረዉ ህግ መሠረት ይሆናል፤ ክርክሩ አዲሱ ህግ ስራ ላይ ከዋለ በኋላ ለፍርድ ቤት መቅረቡ ጉዳዩ በአዲሱ ህግ መሠረት እንዲመራ ምክንያት ሊሆን አይገባም፡፡ ይህን ማድረግ ህግ ወደ ኋላ ተመልሶ አይሰራም የሚለዉን የህግ መርህ የሚጥስ ከመሆኑም በላይ የህግ የበላይነት እንዳይረጋገጥ ወይም እንዲሸረሸር ምክንያት ይሆናል፡፡ ከዝህ ጋረ ብተያያዘ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎቱ ቀደም ሲል የተለያየ አቋምን የያዘ ትርጉም የሰጠ ሲሆን በሰበር መዝገብ ቁጥሮች 189013፣ 163796 እና ሌሎች መዛግብት ላይ ተፈጻሚ የሚሆነው ውርሱ በተከፈተበት ጊዜ በሥራ ላይ በነበረው ሕግ እንጂ በክርክሩ ጊዜ አዲስ ሥራ ላይ በዋለው ሕግ አይደለም በማለት ትርጉም ሰጥቷል፡፡ በሌላ በኩል ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥሮች 86089፣ 99587፣ 121822፣ 183645 እና በሌሎች መዛግብት ላይ በሰጠው ትርጉም ለውርስ ክርክር ተፈጻሚነት ያለው ሟች በሞተበት እና ውርሱ በተከፈተበት ጊዜ የነበረው ህግ ሳይሆን ክርክሩ በቀረበ ጊዜ በሥራ ላይ ባለው ሕግ መሠረት ሊሆን ይገባል በማለት ትርጉም መስጠቱ በአንድ ጭብጥ ላይ የተለያየ እና የሚቃረን ትርጉም በመሆኑ ወጥ የሆነ ትርጉም መስጠት አስፈላጊ ነው፡፡ ከላይ በፍርድ ሐተታው እንደተገለጸው ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥሮች 86089፣ 99587፣ 121822፣ 183645 የሰጠው ትርጉም ሕግ ወደኋላ ተመልሶ አይሰራም የሚለው መርሕ እና በፍ/ሕ/ቁ. 826(1) አግባብ የተመለከተው ዉርስ የሚከፈተዉ አዉራሹ በሞተበት ጊዜ እና ቦታ መሆኑን የሚለውን ያላገናዘበ በመሆኑ ትርጉሙ ሊለወጥ የሚገባው ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ስለሆነም የውርስ ክርክር ወራሾቹ ሆነ ቀዳሚ ወራሾች እነማን ናቸው የሚለው ሊወሰን የሚገባው አውራሽ በሞተበት ጊዜ በሥራ ላይ ባለው ሕግ መሠረት ሊሆን ይገባል፡፡ የሰ/መ/ቁ. 191393
Show all...
1
አንድ ድርጊት ወይም መብትና ግዴታ በተፈጠረበት ጊዜ የነበረዉ ህግ በሌላ ህግ የተተካ ሆኖ ሲገኝ እና ክርክሩ ለፍርድ ቤት ወይም ለዳኝነት ሰጪ አካል የቀረበዉ አዲሱ ህግ በስራ ላይ ከዋለ በኋላ ሆኖ ከተገኘ ፍርድ ቤቱ ክርክሩን መምራት እና ዉሳኔ መስጠት ያለበት በተሻረዉ ህግ መሠረት ይሆናል፤ ክርክሩ አዲሱ ህግ ስራ ላይ ከዋለ በኋላ ለፍርድ ቤት መቅረቡ ጉዳዩ በአዲሱ ህግ መሠረት እንዲመራ ምክንያት ሊሆን አይገባም፡፡ ይህን ማድረግ ህግ ወደ ኋላ ተመልሶ አይሰራም የሚለዉን የህግ መርህ የሚጥስ ከመሆኑም በላይ የህግ የበላይነት እንዳይረጋገጥ ወይም እንዲሸረሸር ምክንያት ይሆናል፡፡ ከዝህ ጋረ ብተያያዘ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎቱ ቀደም ሲል የተለያየ አቋምን የያዘ ትርጉም የሰጠ ሲሆን በሰበር መዝገብ ቁጥሮች 189013፣ 163796 እና ሌሎች መዛግብት ላይ ተፈጻሚ የሚሆነው ውርሱ በተከፈተበት ጊዜ በሥራ ላይ በነበረው ሕግ እንጂ በክርክሩ ጊዜ አዲስ ሥራ ላይ በዋለው ሕግ አይደለም በማለት ትርጉም ሰጥቷል፡፡ በሌላ በኩል ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥሮች 86089፣ 99587፣ 121822፣ 183645 እና በሌሎች መዛግብት ላይ በሰጠው ትርጉም ለውርስ ክርክር ተፈጻሚነት ያለው ሟች በሞተበት እና ውርሱ በተከፈተበት ጊዜ የነበረው ህግ ሳይሆን ክርክሩ በቀረበ ጊዜ በሥራ ላይ ባለው ሕግ መሠረት ሊሆን ይገባል በማለት ትርጉም መስጠቱ በአንድ ጭብጥ ላይ የተለያየ እና የሚቃረን ትርጉም በመሆኑ ወጥ የሆነ ትርጉም መስጠት አስፈላጊ ነው፡፡ ከላይ በፍርድ ሐተታው እንደተገለጸው ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥሮች 86089፣ 99587፣ 121822፣ 183645 የሰጠው ትርጉም ሕግ ወደኋላ ተመልሶ አይሰራም የሚለው መርሕ እና በፍ/ሕ/ቁ. 826(1) አግባብ የተመለከተው ዉርስ የሚከፈተዉ አዉራሹ በሞተበት ጊዜ እና ቦታ መሆኑን የሚለውን ያላገናዘበ በመሆኑ ትርጉሙ ሊለወጥ የሚገባው ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ስለሆነም የውርስ ክርክር ወራሾቹ ሆነ ቀዳሚ ወራሾች እነማን ናቸው የሚለው ሊወሰን የሚገባው አውራሽ በሞተበት ጊዜ በሥራ ላይ ባለው ሕግ መሠረት ሊሆን ይገባል፡፡
Show all...
የውርስ ክርክር ወራሾቹ ሆነ ቀዳሚ ወራሾች እነማን ናቸው የሚለው ሊወሰን የሚገባው አውራሽ በሞተበት ጊዜ በሥራ ላይ ባለው ሕግ መሠረት ሊሆን ይገባል Falmii dhaalaa irratti dhaaltoonni duraa eenyu kan jedhu murteessuudhaaf, yeroo dhaalchisan du'uu seera hojiirra ture bu'uura godhatamuu qaba.
Show all...
191393.pdf9.62 KB
1
Federal supreme court assistant judge candidates' written exam result
Show all...
2👍 1
Repost from Elias K. Law Room
👉Qabiyyee lafaa nama biraa irratti osoo abbaan qabiyyee hin mormiin yoo mana ijaare abbaa qabiyye manichaa fi lafa manni irratti ijaaramee ta'a jechuun murtiileen kennamaa turan yeroo ammaa manni maree federeeshinii ejjannoo qabate jijjiruun murtii kennu isaa yeroo darbe post godhame ture. 👉Gama kanaan barreefamoota ogeessotaan barraa’an kana dura murtiicha qeeqaa turan jiraachuunis ibsame jira. barreeffamoota kanneen keessa muraasni kunoo.👉(credit to Behailu Solomon-Abukaatoo fi Gorsaa Seeraa)👉👉https://t.me/eluLaw 👉Judicial Protection of Private Property Rights in Ethiopia: Selected Themes: By Hailu Burayu Elias N. Stebek & Muradu Abdo 👉Transfer of Land Rights in Ethiopia: Towards a Sustainable Policy Framework: By D a n i e l B e h a i l u G e b r e a m a n u e l
Show all...
Transfer_of_Land_Rights_in_Ethiopia_Towards_a_Sustainable_Policy.pdf1.50 MB
Judicial_protection_of_property_rights_ato_Hailu_Burayu,_Dr_Elias.pdf2.68 KB
3👍 1
Borana University, 09/01/2017 E.C Call for registration: Apply for your chosen program of study and select your courses to complete your enrollment. ***************************************** Facebook:Borana University Website:www.bru.edu.et Telegram: https://t.me/BRU_Official YouTube: https://www.youtube.com/@BoranaUniversity E-mail: [email protected]
Show all...
🙏 2
191393.pdf9.62 KB
212110.pdf9.82 KB
235829.pdf8.91 KB
237423.pdf1.26 MB
የሰ.መ.ቁ 239711 የሰ.መ.ቁ 23141.pdf7.23 KB
🙏 1
https://t.me/ShareGifts_bot/ShareGifts?startapp=r_1509192039 💥I have already won $21.5!🎁 Get $120.00 Every Day💵 Earn $5 For Every Referral💰 Click the link Play for free and start earning!
Show all...
Share Gifts 🎁

🎁Earn Ton by sharing gifts for free, Get $1000 Ton easily

Bu’uura labsii MM federaalaa lakk. 1234/2013 kwt 26 tin murtiin dirqisiisaan Mana Murtii WF dhaddacha ijjibaataatti abbootii seeraa shanii gadi hin taane itti moggafamaniin kennamu sababoota adda addaatin fooyyeessuun barbaachisaa ta’ee yoo argame dhaddacha abbootiin seeraa torbaa gadi hin taane itti moggafamanii akka ilaalaan akka taasifamuu fi murtiin akkaataa kanaan kennamu manneen murtii fedeeraalaas ta’ee naannootti dirqisiisummaa akka qabaatu tumeera. Haaluma kanaan bara bajataa darbe irratti dhimmootra abbootiin seeraa torbaan ilaallamanii murtiin itti kenname irratti ibsi gabaabaan gaditti kennamee jira በፌደራል ፍ/ቤቶች አዋጅ ቁ 1234/2013 አንቅጽ 26 እንደተደነገገው አምስት ዳኞች በተስየሙበት የሰበር ትሎት የተሰጠ ትርጉም በተለያዩ ምክያቶች ማሻሻል አስፈላግ ሆኖ ስገኝ በሰባት ያላነሱ ዳኞች በተስየሙበት የሰበር ትሎት እንዲታይ እንደሚደረግ እና በዚህ መልኩ የሚሰጠው የህግ ትርጉም ውሳኔ ከተሰጠበት ቀን ኝ ጀምሮ በማንኛውም ደረጃ ለሚገኙ የፌደራል ውይም የክልል ፍ/ቤቶች አስገዳጅ እንደምሆን ተመልክቷል። በዚህ መሰረት ባሳለፍነው ባጀት አመት ከሰባት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበረ ችሎት ውሳኔ የተሰጠባቸው ጉዳዮች አጭር መግላጫ
Show all...
👍 2
የፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ በሌላ ሰው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤትን የጋራ ለማድረግ የተደረገ ስምምነት ከሌለ በስተቀር ለቤቱ መሰራት የገንዘብ ወይም የጉልበት አስተዋፅዖ ማድረግ ብቻውን የጋራ ባለሀብት የማያደርግ ነው ተብሎ ተወስኗል። https://t.me/ethiolawtips @ethiolawtips
Show all...
ለቤቱ_መሰራት_የገንዘብ_ወይም_የጉልበት_አስተዋፅዖ_ማድረግ_ብቻውን_የጋራ_ባለሀብት_የማያደርግ_ስለመሆኑ.pdf1.26 MB
1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.