cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

THE GOAT CR7 🐐

ክርስቲያኖ ሮናልዶ! 🐐 በዚህ ቻናል የምንጊዜም ኮከብ, ምርጥ,ድንቅ, እሱ ለመግለፅ ቃል የምናጣለት ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚነገርበት እና የሚዘከርበት ቻናል ነው ! 🐐 መወያያ :https://t.me/THE_GOAT_CR7_GROUP ስለ ንጉሱ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የህይወት ታሪክ , ታሪክ ቀያሪ ጨዋታዎቹን ትውስታዎች እንዳስስበታለን! ~OWNER @Futty_cr7

Show more
Advertising posts
249
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ጆርጂና እና ክሪስቲያኖ ዛሬ። 🌴❤️
Show all...
🔥 4👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔙📸| ክርስቲያኖ ሮናልዶ ልጁን ጁኒየርን ይዞ ወደ መጀመሪያው የእግር ኳስ ግጥሚያው ሲወስደው ✨
Show all...
🔥 5👍 1
Repost from DREAM SPORT ™
Photo unavailableShow in Telegram
🎙👤 አርዳ ጉለር፡- 🗣 ከፖርቹጋል ጋር ከነበረን ጨዋታ በኋላ የሮናልዶን ማሊያ ለመጠየቅ ፈልጌ ነበር ነገርግን ዓይን አፋር ስለነበርኩ ይህን ማድረግ ስላልለመድኩ አልቻልኩም። Zhao Felixን ለረጅም ጊዜ አውቀዋለሁ፣ እና ይህን እንዲያደርግልኝ ጠየኩት። ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ሮናልዶ እና ጆአዎ ፊሊክስ ወደ መልበሻ ክፍላችን መጡ። በጣም እንግዳ ነበር, ሁሉም የቡድናችን አባላት ተገረሙ; ሮናልዶ ወደ እኔ ዞር ብሎ "ሰላም አለይኩም" አለኝ እና ማሊያውን ሰጠኝ። 🗣 እየሆነ ያለውን ነገር ሊገባኝ አልቻለም ሮናልዶ በጣም ትልቅ ሰው ነው ሁሉንም ሰው ማስደሰት ይፈልጋል። ይህን ጊዜ መቼም አልረሳውም። @DREAM_SPORT
Show all...
👏 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ክሪስ ለ አል ናስር ፣ ለፖርቹጋል እና ለዮናይትድ ቅጣት ምት ያስቆጠረ የመጨረሻው ተጫዋች ነው። 🤯🐐 📲@The_Goat_Cr7
Show all...
👍 2🤯 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቀንን_በታሪክ ከ 6 አመታት በፊት በዛሬዋ ቀን #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ሪያል ማድሪድን ለቀቀ 💔
Show all...
💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ክረስቲያኖ ሮናልዶ የ2026 ቱን የዓለም ዋንጫ ይጫወታል ብለህ ታስባለህ ? ሪዮ ፈርዲናንድ: አዎ ይጫወታል @The_Goat_Cr7
Show all...
👍 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
አንድም ለቡድን የሚጫወት የለም ፤ ሁሉም ራስ ወዳድ ሁሉም ለራስ ብቻ እስከዚም የደረስነው በኮስታ እርዳታ የሚያናድድ ሽንፈት እንኳን አልተሸነፍንም #ክሪስ ብሔራዊ ቡድን አልሆነለትም ፤ አንድ ጊዜ ይሄንን ክብር መጎናፀፍ ችሏል የታሪክ ተወቃሽም አይሆንም ፤ ለኔ የክሪስ እና የፖርቹጋል እህል ውሀ ዛሬ አብቅቷል ከዚ ብሔራዊ ቡድን ጋር አለም ዋንጫ መሄድ ሌላ ውርደት ነው። ጆኣዎ ካንሴሎ ፣ ብሩኖ ፈርናዴዝ ፣ በርናልዶ ሲልቫ ፣ ሊኣዎ አሁን በተስገበገባቹለት ሚና ምን እንደምትፈጥሩ እናያለን።
Show all...
💔 4👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚔ 𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇 𝐃𝐀𝐘 ! የጨዋታ ቀን 🇪🇺 የ አውሮፓ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ የጥሎ ማለፍ ተጠባቂ ጨዋታ ! የጨዋታ ሰአት || 04:00 🇵🇹ፖርቹጋል 🆚 ፈረንሳይ🇫🇷 🏟️ Volksparkstadion 💪 ድል ለ #ንጉሱ ሀገር ፖርቹጋል ! የጎል ቻናላችንን ተቀላቀሉ 👇👇 @CR7_VIDEO_PAGE @ETHIO_CRISTIANO_CR7 @ETHIO_CRISTIANO_CR7
Show all...
2👍 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 በርናርዶ ሲልቫ:
"ክርስቲያኖ በእግር ኳስ ታሪክ ምርጡ ተጫዋች ነው።"
Show all...
2
00:03
Video unavailableShow in Telegram
sticker.webm1.06 KB
😭 4💔 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.