cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Books' Horizon~የመጻሕፍት አድማስ📚

💫Welcome to the best book channel of Telegram‼ ✪The channel aims to provide different kinds of ebooks (PDF, EPUB and AUDIO) for free!! ✪Invite your friends and families to join the channel. ✨Follow us via ➠ @BookzHorizon ✨Contact admin ➠ @HoBooks10

Show more
Advertising posts
2 982
Subscribers
+2124 hours
+267 days
+91430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በሉ ደህና እደሩ፤ የነገ ሰው ይበለን 🤓
Show all...
በሉ ደህና እደሩ፤ የነገ ሰው ይበለን 🤓
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Most people don't know their true power!
Show all...
"እጅግ በጣም በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ መጽሐፍ " ይህ መጽሐፍ ሥነ አመክንዮን ( Logic ) በአማርኛ ቋንቋ በጣም ውብ በሆነ የስነጽሑፍ ችሎታ የሚያስተምር በተለያዩ ዋቢ መጽሐፍት የታጀበ አጃኢብ የሆነ መጽሐፍ ነው። ይህ መጽሐፍ ለአማርኛ ቋንቋ መዳበርና ማደግ ካለው አስተዋጽኦ በተጨማሪ ፣ በየትኛውም ደረጃ ላይ ያለን የትኛውንም የትምህርት ዘርፍ ፣ በራሳችን ቋንቋ አዘጋጅተን መማርና ማስተማር እንደሚቻል ካስመሰከሩትና መንገድ ከጠረጉት መጽሐፎች ውስጥ አንደኛውና ምሳሌ ሊሆን የሚችል ኮስተር ያለ ሥራ ነው። መጽሐፉ ለፍልስፍና ተማሪዎች፣ ለሕግና ከሕግ ጋር ተዛማጅነት ያላቸውን ሥራዎች ለሚሠሩ ሰዎች፣ ለዐቅብተ እምነት አገልጋዮች እንዲሁም ለነገረ መለኮት መምህራንና ሰባኪያን እጅግ ትልቅ ጠቀሜታ ያለው በተለያዩ ዋቢ መጽሐፎችና መጠቁሞች የታጀበ ጠብሰቅ ያለ ሥራ ነው። እንደሚታወቀው ሥነ አመክንዮ እውነትን ከስሕተት፣ ሠናዩን ከእኵይ የምንለይበት መሣሪያ ነው፡፡ የዕደ ጥበብ ባለሙያዎች የተዛነፈውን፣ የጐደለውን፣ ያሞጠሞጠውን የሚለዩበትና የሚወቅሩበት መሣሪያ አላቸው (ውሃ ልክ፣ ቱንቢ፣ ገመድ፣ ሜትር፣ ማስመሪያ)፡፡ አለያ ግን ውሃ ልክ የጠበቀ፣ መስመር የተከተለ ጽኑና ውብ ቤት ሊሠሩ አይችሉም፡፡ ሥነ አመክንዮ ዝንፈትን፣ ስሕተትን፣ ተፋልሶን የምንለይበት ብቻ ሳይሆን፤ ዐሳባችንን እንዴት ማደራጀት እንዳለብን የሚያስተምር የትምህርት ዘርፍ ነው፡፡ በዚህ አግባብ ሲታይ ሥነ አመክንዮ በእውነትና በስሕተት መኻል እንዲዳኝ የተሰየመ ዳኛ ነው፡፡ ይህ ደግሞ እያንዳንዱ ሰው የሥነ አመክንዮን ሕግጋት እንደ አሽንክታብ በዐንገቱ እንዲያንጠለጥል፤ በገሐድ በሚያየው ቦታ እንደ ንቅሳት ሊነቀሰው የሚገባ የእውነት ማኅተም ነው ትልቅ ትኵረት ይስጠው ለማለት ነው፡፡ ሥነ አመክንዮ ትክክለኛን ሙግት ትክክለኛ ካልሆነ ሙግት የምንለይበት መርሖና ዘዴ ፣ ምን እንደሆነ የሚያስተምረን የትምህርት ዘርፍ ነው። በሌላ አነጋገር የራስን ሙግት በትክክለኛው መንገድ ለማዋቀር ፣ ሙግትን በትክክል ለመመርመር ( ለመገምገም ) እንዲሁም የክርክርን ጭብጥ በትክክለኛው መንገድ ለመሰተር ("ለማቅረብ ) የሚጠቅሙ መርሖች የሚቀዱበት ፣ ምርምር ዘርፍ ነው ይሉናሉ የመጽሐፉ ጸሐፊ ዶክተር ተስፋዬ ሮበሌ። በተገኘበት የመነበብ እርምጃ ይወሰድበት !"
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
“ብዙ ጊዜ መናገር ማውራት ፈልጌ ነበር ግን የሚሰማኝን ለመግፅ ስለማልችል ዝምታን መረጥኩ፤ ደስ የሚለው ነገር ዝም ማለት ነበር...” “መቃብሬን ስትጎበኝ የምትገዛቸው አበባዎች ለእኔ አይጠቅሙኝም እና በራሴ ላይ እንድታለቅስም አልፈልግም፤ ብቻ ሳንድዊች ገዝተህ ለመቃብር ጠባቂው ስጠው።” “በመቃብሬ ላይ ቆሻሻ ሲከምሩና የምግብ ፍርፋሪ ሲበትኑበት ያለምንም ጥሪ ወፎች በላዬ ላይ ያንዣብባሉ እናም ያን በሚያደርጉ ሰዎች ላይ አልተናደድኩም ምክንያቱም በዚህች ተራ ተግባራቸው ብቻዬን እንደሆንኩ አይሰማኝም ነበር።” ―ዶይስቶቭስኪ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.