cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ስለ እኛ...

በዚህ ቻናል 🌹ልቦለዶች 🌹አስተማሪ ታሪኮች ይገኛሉ እና አይጠቅመንም ብላችሁ ውጡ አሏችሁ የገባ አይወጣም ተስማምተናል 🤝🏻🙏 እናም ደሞ 🌹ግጥሞችን 🌹የ ሕይወት ምክሮችን ታገኛላቹ። ግሮዑፓችንን ለመቀላቀል kefelegachu👇👇👇 https://t.me/TsDi11

Show more
Advertising posts
288
Subscribers
+124 hours
+247 days
+5330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from እንማር
Photo unavailableShow in Telegram
❤አንዳንድ ፍቅር አይደገምም!❤ ጥለሺኝ ብትሄጂም እስከመጨረሻ አቅም ጉልበት አጣሁ ትዝታሽን መርሻ። ዙሪያዬ አፅናኝ ሞልቶ .. ሀዘን የሰበረው ልቤ ቢያገግምም የኔና አንቺ አይነት .. አንዳንድ ፍቅር አለ መቼም አይደገምም። ህያው ታሪክ ሆኖ .. ሰርክ እየታደሰ ዘመን አስቆጥሮ የኔና አንቺ ፍቅር .. ይኖራል ዘለዓለም በሰው ልጅ አእምሮ። 👉ገጣሚ ዘሪሁን ከ አሰላ
Show all...
2
Tell yourself every day: "I am where I am because of my decisions! If I want better results: I must take better actions. I will learn the lessons. I will see the blessings. I will not stop until my goals are realized. When I reach that goal, I will set a bigger goal!"
Show all...
የንባብ ዓለም /philosophy/ "መልካም ንባብ !" 🌍🌍🌍 https://t.me/yenbabalem1
Show all...
ስለ እኛ... አንድ የጠዋትን ፀሐይ ብርሃን ማየት የሚሻ ልበ ብሩህ ( አይነ ስውር ) ሰው ነበር... የጠዋቷ ፀሐይ ለሱ የሆነ መልዕክት ልታደርሰው የምትመጣ እስኪመስል ድረስ በሕይወቱ ለአንድ ቀን ሰዓቱን አዛንፎ አያውቅም እየወጣ ሲጠብቃት እሷም የሚኖረዉን ጭጋጋማ አየር ገፋ ለሱ ብቻ ታበራለት ነበር እናም አንድ ቀን ይህ ልበ ብሩህ ሰው እንዳስለመደችው ዛሬም እንደውትሮው ከ ደጅ ቁሟል ሊጠብቃት ሰዓት አረፈደች ሙቀቷን ነፈገች ቢ ሆ ን ም ቢ ሆ ን ም እሷን መጠበቁ አላታከተዉም ያውም ሳያዝንባት ያውም ፊቱን ሳያዞርባት ጠበቃት ጠበቃት ነግር ግን አልደከመም ለ ሴኮንድ አላማረረም እንዲው እንደፀና ወደ ማይቀርበት በሞት አሸለበ ግን ግን ግን ነገሩ አላበቃም የህይወቱን ብርሃን ደማቋን ፀሐዩን ሰማይ ቤት አገኛት ❤️🥲 ለምቶዱት ሰው ሼር Channel join 🙏🙏❤️
Show all...
🥰 3
ስለ እኛ... ዓመት ከአመት ዘመን ከዘመን ቁጥሩን እያሳደገ እየጨመረ ሲለወጥ... አንተ /ቺ ከትላንትናው ዛሬ ላይ ምን እራስሽ /ህ ላይ ጨምረሻል /ሃል? Think about ur self
Show all...
Repost from MANCHESTER UNITED
Photo unavailableShow in Telegram
🏆 | የካራባኦ ካፕ ሶስተኛ ዙር መርሀግብር                 ⌚️| ተጠናቀቀ' 🔴 ማን ዩናይትድ 7⃣-0⃣ ባርንስሌይ ⚪️   ⚽️ ራሽፎርድ 58'16    ⚽️ አንቶኒ ( PK )   ⚽️ ጋርናቾ 45,49'   ⚽️ ኤሪክሰን 81'85 🏟 | ኦልድትራፎርድ ስታዲየም @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Show all...
Repost from MANCHESTER UNITED
Photo unavailableShow in Telegram
🏆 | የካራባኦ ካፕ ሶስተኛ ዙር መርሀግብር                 ⌚️| እረፍት' 🔴 ማን ዩናይትድ 3⃣-0⃣ ባርንስሌይ ⚪️     ⚽️ ራሽፎርድ     ⚽️ አንቶኒ ( PK )     ⚽️ ጋርናቾ 🏟 | ኦልድትራፎርድ ስታዲየም @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Show all...
👏 1
ሰላም ኢዮስያስ አብሮን እንደሚሄድ ስትነግረኝ በ ደስታ ጮቤ ነበር የረገጥኩት በ ቦታው ስንደርስ ብዙ ሰዎች ነበሩ እናም መኪና ውስጥ ስገባ ኢዮስያስ ቁጭብሎ ስልኩን አየነካካ ነው አምሮበታል 🥰 ፀጉሩ ከ ጠይም ፊቱ ጋር ይበልጥ ቆንጆ አርጎታል አጠገቡ ልቀመጥ ስል ተይዞአል አለኝ ከዋላዬ ስዞር ናፍቆት ነበር ቅር እያለኝ ከሁላ ወንበር ላይ ተቀመትኩ ግን አሞኛል በሚል ሰበብ ቦታ ቀየርኩ እዮሲ ጋር ቁጭአልኩ ተመስገን ሁለታችንም ሜዳውን አያየን ነበር ወደ 1 ያማናውቀው ከተማ ስንገባ "ቲሽ ምን አይነት ሰው ነው ምን አይነት አስተሳሰብ ቢኖረው ነው "ብሎ ተበሳጨ ምንው አልኩት ደንግጬ በጣም ከመብሸቁ የተነሳ የሰማኝ አልመሰለኝም ቅዱስ ጎርጊስ🙏🙏 ብሎ መጠጥ ቤት ይከፍታል?😡 እያለ ከራሱ ጋር እያጉረመረመ ሲያወራ ሰማሁት ቀልቤም ከሱ አይደል ምንም ቢያደርግ አያመልጠኝም በመስኮት በኩል ከተማዋን እያየሁ ግን እኮ የአብዛኞቻችን ህይወት አንደዚህ ነው ሰዎች ስማችንንም ተግባራችንንም ካልተገባው ቦታ ያውሉታል ባይሆን ከተሳሳተው ጋር አብሮ አለመራመድ ከጥፋት ሚያድነን አይመስልህም አልኩት👍 ፈገግ ብሎ ልክነሽ ብሎኝ ዞሮ በሃሳብ እልም አለ ምን አለበት ትንሽ ቢያወራኝ 🤗 "የሰዎችን ስም ባልተገባ ቦታ አናውለው " የዛሬ መልክታችን ነው 🙏 ለሚገባው ሰው ሼር
Show all...
👏 3👍 1
የንባብ ዓለም /philosophy/ "መልካም ንባብ !" 🌍🌍🌍 https://t.me/yenbabalem1
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ያለፈውን ትቀይር ዘንድ አትችልም ነገር ግን ወደፊት ሊፈጠር ሚችለዉን የመቀይር ስልጣኑ አለህ 🫡🫡🫡
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.