cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Habesha Crypto

💡ይህ ቻናል አዲስም ሆነ ነባር internet እና 📱smartphone(PC) በመጠቀም ልሰራቸው የምንችል Business📊 ትክክለኛነታቸው✅ ከተረጋገጠ በኋላ ወደ እናንተ የምናደርስበት እና ወደ Digital አለም አብረን የምንዘምንበት እና መረጃ የምንለዋወጥበት ማህበራዊ ትስስር ገፅ ነው ።

Show more
Advertising posts
5 391
Subscribers
-824 hours
-657 days
-12530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የBinance Moonbix Airdrop አሰጣጥ በጣም Fair ነው ምክንያቱም እዚ ጋር እንደምታዩት Top ላይ ያሉ ሰዎች ከፍተኛው Point 206k ነው Maybe በrefferal ከ50ሺ Point በላይ ቢሰጥ ኖሮ Top ላይ ያሉ ሰዎች በሚያስገርም ሁኔታ በሚሊዮኖች Point ይኖራቸው ነበር Consistently ያላማቋረጥ የሰራ ሰው እነዚን Top ላይ ያሉ ሰዎችን በደንብ መብለጥ ይችላል ➮ ለመጀመር 👉 Moonbix
Show all...
👍 2 1
#finitopio Finitopio ወርሀዊ ውድድር ሊጠናቀቅ 16 ሰአታት ብቻ ቀርተውታል እንዲሁም ሳምንታዊ ሊጠናቀቅ የአንድ ቀን እድሜ ነው የቀረው ❗️ finitopio በውስጡ 3 አይነት ውድድር ነው ያለው 1️⃣ weekly 🟢Weekly ላይ የሚደረገው ውድድር ምንም አይነት invite የማያስፈልግ እና እራሳችን በምንሰራው point ብቻ የሚደረግ ውድድር ነው ይሄም invite ማድረግ ለማይችሉ ልጆች ተመራጭ እና አሪፍ እድል አለው ‼️ monthly Monthly ውድድር በሁለት ይከፈላል   1= referral titans 📌   2= solo legends 📌 2️⃣ 1= referral titans = ለአንድ ወር ወይንም ለ 30 ቀናት የሚቆይ ውድድር ሲሆን የምንጋበዛቸው ሰዎች ከሚሰሩት ላይ 10% ጥቅም እናገኛለን ይሄንንም ውድድር ለማሸነፍ ለምንጋብዘው ሰው ላይ እና የጋበዝናቸው ሰዎች የሚሰሩት መጠን ላይ የተመረኮዘ ይሆናል 🔤 3️⃣ 2= solo legends ይሄኛው ውድድር referral ያላካተት ሁሉም በሰራው ልክ የሚያገኝበት ነው ከ referral titans ጋር ተመሳሳይ ነው የሚለው ከምንጋብዛቸው ሰዎች ምንም አይነት ጥቅም አናገኝም በሰራነው ብቻ እና ብቻ ነው ተወዳዳሪ የምንሆነው ።🔴 🔼weekly 1-10 የሚወጡ ከ 1500-40ሺህ የኢትዮጵያ ብር 🔼 እንዲሁም monthly በሁለቱም ውድድር 1-50 የሚወጡ 6ሺ-400ሺህ ብር ድረስ የማሸነፍ እድል አላቸው
Show all...
🤝 3
Photo unavailableShow in Telegram
Moonbix ላይ በየቀኑ እየገባችሁ Check-in ማድረጋችሁን አትዘንጉ 〰 ያልጀመራችሁ የ Binance Project  ሰለሆነ ጀምሩት Early መጀመር ምን ያህል ጥቅም እንዳለው ሁላችሁም ታውቁታላችሁ 🙌 ➮ ለመጀመር 👉 Moonbix
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ROCKY RABBIT EASTER EGG የተደበቀ coin መፈለግ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Major 5k point
Show all...
ከCrypto ጋር በተገናኘ ማወቅ ያለባችሁ ቃላቶችና ትርጉማቸው! 1️⃣ Gas Fee - ለTransaction የሚከፈል ክፍያ ነው (ከATM ብር ስናወጣ የሚቆርጠው ሳንቲም/ብር ማለት ነው) 2️⃣ Stake - ወለድ ያለው ቁጠባ ማለት ነው! አሁን ይቅርብኝና ሌላ ጊዜ ጨምረህ ስጠኝ እንደማለት ነው! (በበኩሌ Special ጥቅም ያለው ነገር ካልሆነ በቀር ምንም አይነት ኤርድሮፕ ቢመጣ Stake አላደርግም! ለትንሽ Token ጭማሪ በሚል Stake ባደርግ ብዙ ቻንስ ያመልጠኛል። ) 3️⃣ Swap - ከአንደኛው Token ወደ አንደኛው መቀየር (ለምሳሌ: ከUSDT > ወደ TON) 4️⃣ List - ቶከኑን መግዛትና መሸጥ ስንችል (በይፋ ገበያ ላይ ሲወጣ) ይቀጥላል..... ሼር በማድረግ እንዲሁም ቻናላችንን Unmute በማድረግ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎችን በፍጥነት ማግኘት ትችላላችሁ። @habesha_crypto_business
Show all...
14👍 10🙏 5
አሁንም ቢሆነ ግን Wallet Connect/Bind  ለማረግ አንቸኩል ተጨማሪ Announcement ሲኖር ምናሳዉቃቹ ይሆናል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Moonbix ላይ በየጊዜው Gameኡን መጫወት እንዳትረሱ በየ 4 ሰአቱ አንድ አንድ ዙር የምትጫወቱበትን Energy ይጨመርላቹአል የጌም አጨዋወት Tutorial ነገ ለቅላቹአለው ካልጀመራቹ ይሀው https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_598715452&startapp=ref_598715452&utm_medium=web_share_copy
Show all...
ይሄን airdrop ያልጀመረ አለ ብዬ አላስብም። በ binance የተረጋገጠ airdrop ነው።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
5 ሰው invite በማረግ 100k point ተቀበሉ ➡️ @side_kicks
Show all...
👍 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.