cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ، https://t.me/LetusfearAllah ጆይን በሉ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 663
المشتركون
+924 ساعات
+6237 أيام
+63230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አላህን ያለው ሰው ወድቆ እንደማይቀር ማወቅ ከፈለጋችሁ ሱረቱ ዩሱፍን አንብቡ። ከአላህ ጋር በነፃነት አልሙ ፣ህልማችሁ ይሳካል።
إظهار الكل...
ለምን ሠውን አዛ የምታደርጉ ሠዎች ግን ለምን አላህን አፈሩም ያረቢ
إظهار الكل...
https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor 👆👆👆👆👆 እስቲ ይቺ ቻናል እናሳድጋት። ከፍ ትበል። ፋይዳዋ እጅግ ብዙ ነው። ሁላችንም በቻልነው ሁሉ እንዝመትላት። 🔖ሀያ ሼር እናድርገው።
إظهار الكل...
Repost from ፈዋኢድ
Photo unavailableShow in Telegram
🎤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ ⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡ ✨ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡ 💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና ሙራጀአ 2,ቁራንን በነዘር ማስኸተም 3,ከአሊፍ ጀምሮ ቃኢዳን ማስጨረስ 💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡ ለመመዝገብ👇👇👇 @rahmimujahid
إظهار الكل...
Repost from N/a
2.55 MB
2.90 MB
3.08 MB
 صِفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ
የመልካም ሚስት መገለጫ ባህሪዎች!!❞           📚 ክፍል  9⃣ 🔤🔤🔤የኪታብ 𝐏𝔻𝑭 t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19377 🎙በአቡ ሒበቲላህ «ሑሰይን» = t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
إظهار الكل...
record.ogg12.50 MB
record.ogg14.31 MB
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ - ክፍል 60 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
إظهار الكل...
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም -

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

``አንድ ነጥብ`` ~አሁን አሁን ላይ ወንዱ  ውጭ ያለችን ያገባና ወይ አግብቶ ይልክና የሷኑ የወር ደሞዝ መጠባበቅ እንደ ስራ አድርጎታል። እሷ እዛ ብትሰራ እሱ እዚህ ስራ ቢያመቻችና ቢሰራ የሚስቱም የስደት ቆይታ ባጠረ ነበር።ለውጥም ይኖር ነበር። በስደት ኑራ ሀገር ስትገባ   ይሻላል የሚባለው ወንድ  ቤት ብቻ ሰርቶ ይጠብቃታል። ሌላ ምንም የተሰራ ስራ፣የተማረው ሙያ የለውም።ቤት አይበላ መቸም ። መልሳ እንድትሰደድ ይነዘንዛታል።ሳትፈልግ፣ሳትወድ እሱን ላለ ማጣት መልሳ ትሰደዳለች። አንዳንዱ ደሞ ወይ ጣም ያለ ቤት አልሰራ፣ወይ ጭራሽኑ አልሰራ፣ ወይ ስራ አልጀመረ ከዛም ከዚህም ያልሆነ እሱም ባክኖ የሚስቱንም ግዜና ገንዘብ አባክኖ የሚጠብቅ ወንድ አለ።  እንድህ ያለ ቆማጣ፣ወኔ ቢስ፣ሰነፍ፣ ከሆነ ወንድ አላህ ይጠብቃችሁ። ~ወንድ ልጅ መስሪያ ሲያገኝ ተፍ ተፍ ሲል፣ሞካሪ ሲሆን፣ስራ ፈጣሪ ሲሆን፣ሰበብ ሲያደርስ አላህም ያግዘዋል።  ~ወንድሜ ሆይ ድህነትን ለመዋጋት ሚስትህን ልከህ ሊሆን ይችላል። እጅህን አጣጥፈህ ግን አትጠብቃት።ስራ ፈጥረህ፣ንግድ ጀምረህ የተለያዩ ገቢ ማግኛ ስራዎችን አመቻችተህ እመቤት ሆና እንድትኖር. አድርጋት።በስደት ያሳለፈችውን ልፋትና ስቃይ ካሳት። የእውነት ልባም ፣ጎበዝ፣ፈጣን፣የስራ ሰው ሁነህ ጠብቃት። @AbuHafsaYimam
إظهار الكل...
Repost from Abu_Oubeida~channel
የ ሚን ኡሱል...ደርስ የስርጭት ሊንክ t.me/AbuOubeida?livestream=5b8a2f96382701ebfa
إظهار الكل...
Show comments
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.