cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🇸🇦🌺(وَٱعْبُدُوا۟ ٱللَّهَ وَلَا تُشْرِكُوا۟ بِهِۦ شَيْـًٔا « የሱኒዮች ቻናል ቅድሚያ ለተውሂድ🌺 🇸🇦

🌸የሱና ኡስታዞች ደዕዋ አጫጭር ቲላዋ ጣቀሚ ምክሮች እንዲውም የተላያዩ የምክር ፁሁፎች ይላቀቁበተል ኢንሻአላህ ተውሂድ የበላይ ይሆናል قال النبي ﷺ :- « مَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فِيهِ عِلْمًا، سَهَّلَ اللهُ لَهُ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّة ». 🌺 𝐇 መንሀጀ ሰለፍያ 🌺🇸🇦🌺 https://t.me/Uim_Kalid

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
707
المشتركون
-124 ساعات
-67 أيام
-2830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
🎤 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ✅ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም በአልከሶ እና አከባቢዋ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) ሙሓደራ ተዘጋጂቷል። 🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግችን ፦↩️ 🎙 በኡሰታዝ  ሱልጧን  ሀሰን አሲልጢይ  (ሀፊዘሁሏህ)    ዕርስ ፦ 🗓 ፕሮግራሙ የፊታችን እህድ በቀን መስከረም /12 /2017 ከምሸቱ 3፡00 ሰዓት ቡኃላ ይጀመራል ቀደማችሁ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ!!! https://t.me/Yalkasoenaakebabiwasalfyochgurup
إظهار الكل...
የጁሙዓ ኹጥባ የ ላኢላሀ ኢለሏህ ትሩፋት 🎙አቡአብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን ሀፊዘሁሏህ https://t.me/abuabdurahmen
إظهار الكل...
የላ ኢላሀ ኢለሏህ ትሩፋ.mp34.08 MB
00:26
Video unavailableShow in Telegram
الرسول ﷺ ختم حياته الشريفة بالاستغفار وهو الذي غفر له ما تقدم من ذنبه وما تأخر | الشيخ د. عبد الرزاق البدر حفظه الله https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy
إظهار الكل...
2.08 MB
👉. በኢልያስ ፈረስ የመመይዖችን መንሀጅ - በደንብ ቃኝቶ፤ የደዕዋቸውን አከሄድ - በማስረጃ አጥርቶ፤ የአቋማቸውን መውረድ - አስተውሎ አይቶ፤ የመርከዙን ሰዎች - በይፋ አውስቶ፤ ኢልያስ አህመድን - በስሙ አንስቶ፤ በሚያስገርም ወኔ - በግልፅ አውርቶ፤ ትናንት ወቅሶ ነበር - አውግዞ ተችቶ፤ ዛሬ ማውገዝ ትቷል - የሀቁን መንገድ ስቶ፤ የተምዪዕን መርፌ - (ኦቨር ዶዝ) ተወግቶ፤ ሰላሰዋን ኪኒን - በጥብጦ ጠጥቶ፤ በተመዩዕ ቫይረስ - እጅጉን ተጎድቶ፤ እልም ያለ እንቅልፍ - ለጥ ብሎ ተኝቶ፤ የትናንቱ (ገይራ) - ወኔው ሁሉ ሞቶ፤ ለመጅሊሱ ሰዎች - ትከሻውን አስፍቶ፤ ትናንት የተቻቸውን - ሙመይዖችን ትቶ፤ ሰለፊዮችን ወግቷል - ምላሱን አውጥቶ፤ የረድ ጉረኞች ብሏል - ዛሬ አፉን ከፍቶ፤ ሱሩሪዩ ጀይላን - መረቡን ዘርግቶ፤ ያሴረው ሴራ - እውን ሆነ ዘግይቶ፤ የእነ ሳዳትን - የእውቀት ልክ አይቶ፤ ሴራው እንደሚሳከ - በፊትም ገምቶ፤ ሰብሩ ይመለሳል - ይህን መንገድ ትቶ፤ ብሎ ነግሮን ነበር - እውን ሆነ ሰንብቶ፤ የሱሩሪዩ ጀይላን - ዓላማው ተሳክቶ፤ በኢልያስ ፈረስ - ዛሬ ሳዳት ወጥቶ፤ ወደ ተምዪዕ ሄደ - ቀልጦ ተንሸራትቶ፤ የትናንቱ (ገይራ) - ወኔው ሁሉ ቀርቶ፤ በሰላሰዋ ኪኒን - ኢልያስ ጎትጉቶ፤ ሳዳትን ወሰደው - እንደ በግ ጎትቶ፤ የሱሩሪዩ ጀይላን - ዓላማው ተሳክቶ፤ እሺ ብሎ ሄደ - ሳዳትም ተስማምቶ፤ ከትናንቱ መንሀጅ - ከሀቅ ቶብቶ፤ በኢልያስ ፈረስ - ዛሬ ሳዳት ወጥቶ፤ ወደ ተምዪዕ ሄደ - ሰለፊያን ትቶ፡፡ ✍️ (ኢብኑ ኑሪ) መስከረም 9/2017 ስልጤ (ሳንኩራ) https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy
إظهار الكل...
🎤 Ibn Muzayan ~ ኢብን ሙዘይን! ሁለንተናዊ ከፍታ የሚገኘው በቁርዓንና ሐዲስ ብቻ ነው።

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ደዕዋ ሰለፊያ ማሰራጫ ይሆናል ኢንሻ አላህ!! አላህ መልካም የሻለትን~ ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል ።

https://t.me/YusufAsselafy

ልብ ብለቹ አድሚጡት👇👇👆👆
إظهار الكل...
AUDIO-2023-11-23-04-23-02.m4a2.26 MB
👍 1
🟢“ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ ” ለነሲሃ ቲቪ ተፃፈው የተባለው “በመውሊድ ስንጨፍር በካሜራ ቅረፁን” አይነት ደብዳቤ አሳዛኝም አስተማሪም ነው። 👉አሳዛኙ በሱና ማማ ከፍ ካሉ በኋላ ወድቆ ለሙብተዲዕ መሳለቂያ መሆን እጀግ ያሳዝናል። እነ አጅሬ "ነሲሃዎች" ከዚህ በፊትም በርካታ የተጠለፉባቸው ወጥመዶች በደብዳቤ የጀመሩ ናቸው። ከሱፊዮችና መሰሎቻቸው ጋር በተለያዩ የሙጃመላ መድረኮች ላይ ስለሚተዋወቁ ነው የተናቁት ። “ ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ ” እንደሚባለው ነው። በሱና ላይ የነበራቸው አቋም እንደቀለጠ ከጀይላን ጀምሮ ወዳጅም ጠላትም ነገራቸው ። ከዚህም በከፋ ጉዳይ እንደለመዱት እንተባበር ይሉ ይሆናል። 👉አስተማሪው 1️⃣አቋም በወረደ ልክ በጠላት መደፈርና ውርደት ይመጣል ።የአላህ እርዳታም ይርቃል። عَنْ ثَوْبَانَ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " يُوشِكُ الْأُمَمُ أَنْ تَدَاعَى عَلَيْكُمْ كَمَا تَدَاعَى الْأَكَلَةُ إِلَى قَصْعَتِهَا ". فَقَالَ قَائِلٌ : وَمِنْ قِلَّةٍ نَحْنُ يَوْمَئِذٍ ؟ قَالَ : " بَلْ أَنْتُمْ يَوْمَئِذٍ كَثِيرٌ، وَلَكِنَّكُمْ غُثَاءٌ كَغُثَاءِ السَّيْلِ، وَلَيَنْزِعَنَّ اللَّهُ مِنْ صُدُورِ عَدُوِّكُمُ الْمَهَابَةَ مِنْكُمْ، وَلَيَقْذِفَنَّ اللَّهُ فِي قُلُوبِكُمُ الْوَهْنَ ". فَقَالَ قَائِلٌ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، وَمَا الْوَهْنُ ؟ قَالَ : " حُبُّ الدُّنْيَا وَكَرَاهِيَةُ الْمَوْتِ ". أخرجه أبو داود (4297) وصححه الألباني ሰውባን አሉ ፥ የአላህ መልእክተኛ (ﷺ)አሉ፦" የጥመት ህዝቦች (ለጥቃት) ሊጠራሩባችሁ ይቀርባሉ ፤ ልክ በላተኞች ተሻምተው ወደ ሚበሉት ማዕድ እንደሚጠራሩት ።" ጠያቂ እንዲህ አለ ፥ ያኔ በቁጥር አናሳ በመሆናችን ነውን ? ነቢዩ (ﷺ) አሉ ፦ " እንዲያውም የኔ ብዙ ናችሁ ፤ ነገር ግን እንደ ጎርፍ ግሳንግስ ደካማ ናችሁ ፤ አላህም በእርግጥ ከጠላቶቻችሁ ልብ ውስጥ ለእናንተ የነበራቸውን ክብር  ነቅሎ ያስወጣል ፤ አላህም በእርግጥ በልባችሁ ውስጥ ውርደትን ይጥልበታል ።" ጠያቂ እንዲህ አለ ፥ ከምን የመጣ ውርደት ነው ? ነቢዩም (ﷺ) አሉ ፦ "የዱንያ ውዴታ እና ሞትን መጥላት (አኺራን መርሳት) ።” 2️⃣ለጠላት ማባበያና ማቀራረቢያ አንዴ በር የከፈተ ዲኑን እና ክብሩን ለአደጋ አጋልጧል። ከዕብ ኢብኑ ማሊክ ከገሳን ንጉስ የመጣለትን ማባበያ ደብዳቤ ምን ነበር ያደረገው  ⁉️ ✍  ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ) http://t.me/Abuhemewiya
إظهار الكل...
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

(حَسَنٌ رَوَاهُ ابۡنُ مَاجَهۡ وَغَيۡرُهُ) س١٩ - : كَيۡفَ نَرُدُّ سُؤَالَ الشَّيۡطَانِ: مَنۡ خَلَقَ اللهَ؟ ج١٩ - : إِذَا وَسۡوَسَ الشَّيۡطَانُ لِأَحَدِكُمۡ هَٰذَا السُّؤَالَ فَلۡيَسۡتَعِذۡ بِاللهِ. قَالَ تَعَالَى: ﴿ وَإِمَّا يَنزَغَنَّكَ مِنَ ٱلشَّيۡطَـٰنِ نَزۡغٌ فَٱسۡتَعِذۡ بِٱللَّهِ ۖ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلسَّمِيعُ ٱلۡعَلِيمُ ﴾ (سورة فصلت). وَعَلَّمَنَا الرَّسُولُ أَنۡ نَرُدَّ كَيۡدَ الشَّيۡطَانِ وَنَقُولُ: (آمَنۡتُ بِاللهِ وَرَسُولِهِ، اللهُ أَحَدٌ، اللهُ الصَّمَدُ، لَمۡ يَلِدۡ وَلَم يُولَدۡ وَلَمۡ يَكُنۡ لَهُ كُفُوًا أَحَدٌ) ثُمَّ لۡيَتۡفُلۡ عَنۡ يَسَارِهِ ثَلَاثًا، وَلۡيَسۡتَعِذۡ مِنَ الشَّيۡطَانِ، وَلۡيَنۡتَهِ فَإِنَّ ذٰلِكَ يُذۡهِبُ عَنۡهُ. (هَٰذِهِ خُلَاصَةُ الۡأَحَادِيثِ الصَّحِيحَةِ الۡوَارِدَةِ فِي الۡبُخَارِيِّ وَمُسۡلِمٍ وَأَحۡمَدَ وَأَبِي دَاوُدَ). ጥ.19 የሰይጣንን ጥያቄ(አላህን ማን ነው የፈጠረው) የሚለዉን እንዴት ነው የምንመልሰው ? መ.19 አንዳቹህን ሰይጣን በዚህ ጥያቄ በወተወተው ግዜ በአላህ ይጠበቅ(አዑዙ-ቢላሂ-ሚነሸይጧኒ-አርረጂም) ይበል. አላህ ሱብሃነሁ_ወተዓላ እንዲህ ይላል: “ከሸይጣን የሆነ ጉትጎታ የሚጎተጉትህ ከሆነ በአላህ ተጠበቅ, እሱ(አላህ) ሰሚና አዋቂ ነው ”. (ሱራህ ፉሲለት 41:36) የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የሰይጣንን ዉስወሳ እንዲህ ብለን እንድንመልስ አስተምረውናል፦ ( آمَنۡتُ بِاللهِ وَرَسُولِهِ، اللهُ أَحَدٌ، اللهُ الصَّمَدُ، لَمۡ يَلِدۡ وَلَم يُولَدۡ وَلَمۡ يَكُنۡ لَهُ كُفُوًا أَحَدٌ ) ኣመንቱ ቢላሂ ወረሱሊሂ, አልላሁ አሀድ አልላሁ ሰመድ ለም-የሊድ ወለም-ዩለድ ወለም-የኩን-ለሁ ኩፉወን አሀድ. ይበል ከዚያም ሶስት ግዜ ወደ ግራው ይትፋ ቀጥሎም (አዑዙ-ቢላሂ-ሚነሸይጧኒ-አርረጂም) ብሎ ይጨርስ በዚህም ግዜ ጉትጎታው ይወገድለታል. (هَٰذِهِ خُلَاصَةُ الۡأَحَادِيثِ الصَّحِيحَةِ الۡوَارِدَةِ فِي الۡبُخَارِيِّ وَمُسۡلِمٍ وَأَحۡمَدَ وَأَبِي دَاوُدَ س٢٠ - : هَلۡ يسبّبٌ الشِّرۡكِ الۡأَكۡبَرِ الخٌلُدَ فِي النّرِ؟ ج٢٠ - : الشِّرۡكُ الۡأَكۡبَرُ يُسَبِّبُ الۡخُلُودَ فِي النَّارِ. قَالَ اللهُ تَعَالَى: ﴿ إِنَّهُۥ مَن يُشۡرِكۡ بِٱللَّهِ فَقَدۡ حَرَّمَ ٱللَّهُ عَلَيۡهِ ٱلۡجَنَّةَ وَمَأۡوَىٰهُ ٱلنَّارُ ۖ وَمَا لِلظَّـٰلِمِينَ مِنۡ أَنصَارٍ ﴾ (سورة المائدة). وَقَالَ ﷺ: (وَمَنۡ لَقِيَ اللهَ يُشۡرِكُ بِهِ شَيۡئًا دَخَلَ النَّارَ) (رَوَاهُ مُسۡلِمٌ). ጥ.20 ትልቁ ሽርክ በጀሃነም ዉስጥ ዘውታሪ ለመሆን ሰበብ ይሆናልን? መ.20 ትልቁ ሽርክ በጀሃነም ዉስጥ ዘውታሪ ለመሆን ሰበብ ይሆናል. አላሁ ሱብሃነሁ ወተዓላ እንዲህ ይላል: “ነገሩ, በአላህ በሚያጋራ ሰው በሱ አላህ ጀነትን ሀራም(እርም) አድርጎበታል የሱም መቀመጫው የጀሃነም እሳት ነው ለበደለኞች/ለአጋሪያን ከረዳት የላቸዉም ”. (ሱራህ አልማኢዳህ 5:72) እንዲሁም የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: “በአላህ ላይ የሆነችን ነገር እያጋራ ሞቶ አላህን የተገናኘ ጀሃነም ገባ”. (ሙስሊም ዘግበውታል) س٢١ - : هَلۡ يَنۡفَعُ الۡعَمَلُ مَعَ الشِّرۡكِ؟ ج٢١ - : لَا يَنۡفَعُ الۡعَمَلُ مَعَ الشِّرۡكِ لِقَوۡلِهِ تَعَالَى: ﴿ وَلَوۡ أَشۡرَكُوا۟ لَحَبِطَ عَنۡهُم مَّا كَانُوا۟ يَعۡمَلُونَ ﴾ (سورة الأنعام). وَقَالَ ﷺ: (قَالَ اللهُ تَعَالَى: أَنَا أَغۡنَى الشُّرَكَاءِ عَنِ الشِّرۡكِ مَنۡ عَمِلَ عَمَلًا أَشۡرَكَ مَعِي فِيهِ غَيۡرِي تَرَكۡتُهُ وَشِرۡكَهُ) (رَوَاهُ مُسۡلِمٌ). ጥ.21 ስራ ከማጋራት/ከማሻረክ ጋር ይጠቅማልን? መ.21 ማነኛውም ስራ(ኢባዳ) ከሽርክ ጋር ምንም አይጠቅምም. አላህም መልዕክተኞቹን በማስመልከት እንዲህ ይላል: “ቢያጋሩ ኖሮ ሲሰሩት የነበረው ስራ ከነሱ ይታበስባቸው ነበር ”. (ሱራህ አላንኣም 6:88) የአላህ መልዕክ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: “ከፍ ያለው አላህ እንዲ ይላል፦ እኔ ከአጋሪያን ከመጋራት የተብቃቃው ነኝ, በስራው ላይ ከኔ ዉጭ እያጋራ የሰራ ሰው ሰውዬውንም ስራዉንም ትቼዋለሁ. (ሙስሊም ዘግበውታል) ይቀጥለል ክፍል 4 ለማግኘት👇👇 https://t.me/Aumu_Salihat/22391 https://t.me/Aumu_Salihat https://t.me/Aumu_Salihat
إظهار الكل...
🌸 🇸🇦የሱኒዮች ቻናል ቅድሚያ ለታዉሂድ 🇸🇦🌸

🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀 الشِّرۡكُ الۡأَكۡبَرُ ትልቁ ሽርክ س١ - : مَا هُوَ أَعۡظَمُ الذُّنُوبِ عِنۡدَ اللهِ؟ ج١ - : أَعۡظَمُ الذُّنُوبِ الشِّرۡكُ بِاللهِ، وَالدَّلِيلُ قَوۡلُهُ تَعَالَى: ﴿ يَـٰبُنَىَّ لَا تُشۡرِكۡ بِٱللَّهِ ۖ إِنَّ ٱلشِّرۡكَ لَظُلۡمٌ عَظِيمٌ ﴾ (سورة لقمان) وَلَمَّا سُئِلَ رَسُولُ اللهِ ﷺ :أَيُّ الذَّنۡبِ أَعۡظَمُ؟ قَالَ: (أَنۡ تَجۡعَلَ لِلهِ نِدًّا وَهُوَ خَلَقَكَ) (مُتَّفَقٌ عَلَيۡهِ) (النِّدُّ: الشَّرِيكُ). ጥ.1 አላህ ዘንድ ትልቁ በደል(ወንጀል) ምንድነው ? መ.1 ትልቁ ወንጀል በአላህ ላይ ማጋራት(ሽርክ) ነው . መረጃው ከፍ ያለው የአላህ ንግግር ነው: "አንተ ልጄ ሆይ! በአላህ ላይ አታጋራ/አታሻርክ ሽርክ የሚባለው ነገር እጅግ ትልቅ በደል/ወንጀል ነው". (ሱረቱ_ሉቅማን 31:13) የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በተጠየቁ ግዜ "የተኛው ወንጀል ነው ትልቅ?” እሳቸውም ኣሉ፦ አላህ ፈጥሮህ ሳለ ለሱ ብጤ/ሸሪክ ልታረግለት ነው " . (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል) س٢ - : مَا هُوَ الشِّرۡكُ الۡأَكۡبَرُ؟ ج٢ - : الشِّرۡكُ الۡأَكۡبَرُ هُوَ صَرۡفُ الۡعِبَادَةِ لِغَيۡرِ اللهِ، كَدُعَاءِ غَيۡرِ اللهِ، وَالۡاسۡتِغَاثَةِ بِالۡأَمۡوَاتِ أَوِ الۡأَحۡيَاءِ الۡغَائِبِينَ. قَالَ تَعَالَى: ﴿وَٱعۡبُدُوا۟ ٱللَّهَ وَلَا تُشۡرِكُوا۟ بِهِۦ شَيۡـئًا﴾ (سورة النساء) وَقَالَ ﷺ: (مِنۡ أَكۡبَرِ…

🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀👇👇 أَنۡوَاعُ الشِّرۡكِ الۡأَكۡبَرِ የትልቁ ሽርክ አይነቶች س٧ - : هَلۡ نَسۡتَغِيثُ بِالۡأَمۡوَاتِ أَوِ الۡغَائِبِينَ؟ ج٧ - : لَا نَسۡتَغِيثُ بِهِمۡ، قَالَ اللهُ تَعَالَى: ١ - ﴿ وَٱلَّذِينَ يَدۡعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ لَا يَخۡلُقُونَ شَيۡـًٔا وَهُمۡ يُخۡلَقُونَ ۝ أَمۡوَ‌ٰتٌ غَيۡرُ أَحۡيَآءٍ ۖ وَمَا يَشۡعُرُونَ أَيَّانَ يُبۡعَثُونَ ﴾ (سورة النحل) . ٢ - ﴿ إِذۡ تَسۡتَغِيثُونَ رَبَّكُمۡ فَٱسۡتَجَابَ لَكُمۡ ﴾ (سورة الأنفال) . وَقَالَ ﷺ: (يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ، بِرَحۡمَتِكَ أَسۡتَغِيثُ) (حَسَنٌ رَوَاهُ التِّرۡمِذِيُّ). ጥ.7 በሙታን(በሞቱ) ወይንም ሩቅ ባሉ አካላቶች እገዛን መጠየቅ ይቻላልን? መ.7 በሞቱ ወይንም ሩቅ በሆኑ ነገሮች እገዛን መጠየቅ አይቻልም. ከፍ ያለው አላህም እንዲህ ኣለ: “እነዚያ ከአላህ ውጭ ምንም ነገር መፍጠር የማይችሉትን እነሱም የተፈጠሩ የሆኑ፣ ህያው ያልሆኑ ሙታንን፣ መቼ ከሞት የሚቀሰቀሱ መሆኑ የማያቁ አካላቶችን የሚያመልኩ ሰዎች". (ሱራህ አንነህል 16:20-21) " ጌታቹን እርዳታ በጠየቃቹ ግዜ ለናንተ ምላሽ ሰጣቹ". (ሱራህ አል_አንፋል 8:9) የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል: “አንተ ሁሌም ሀይ የሆንከው ሁሉንም የምታቋቁም የሆንከው በእዝነትህ እርዳን”. (ሀሰን የሆነ ሀዲስ በትርሚዝይ የተዘገበ) س٨ - : هَلۡ تَجُوزُ الۡاسۡتِعَانَةُ بِغَيۡرِ اللهِ؟ ج٨ - : لَا تَجُوزُ، وَالدَّلِيلُ قَوۡلُهُ تَعَالَى: ﴿ إِيَّاكَ نَعۡبُدُ وَإِيَّاكَ نَسۡتَعِينُ ﴾. وَقَوۡلُهُ ﷺ: (إِذَا سَأَلۡتَ فَاسۡأَلِ اللهَ، وَإِذَا اسۡتَعَنۡتَ فَاسۡتَعِنۡ بِاللهِ) (حَسَنٌ صَحِيحٌ رَوَاهُ التِّرۡمِذِيُّ). ጥ.8 ከአላህ ዉጭ እገዛን መጠየቅ ይቻላልን? መ.8 ከአላህ ዉጭ እገዛን መጠየቅ አይቻልም. መረጃዉም የሚከተለው የአላህ ንግግር ነው: “አንተን ብቻ እናመልካለን አንተንም ብቻ እገዛን እንጠይቃለን” (ሱራህ አል_ፋቲሃ 1:5) የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል: “በጠይክ ግዜ, አላህን ጠይቅ. አገዛንም በጠየክ ግዜ, በአላህ ታገዝ”. (ሀሰን_ትክክል የሆነ ሀዲስ በትርሚዝይ የተዘገበ) س٩ - : هَلۡ نَسۡتَعِينُ بِالۡأَحۡيَاءِ؟ ج٩ - : نَعَمۡ فِيمَا يَقۡدِرُونَ عَلَيۡهِ، قَالَ تَعَالَى: ﴿ وَتَعَاوَنُوا۟ عَلَى ٱلۡبِرِّ وَٱلتَّقۡوَىٰ ﴾ (سورة المائدة). وَقَالَ ﷺ: (وَاللهُ فِي عَوۡنِ الۡعَبۡدِ مَا كَانَ الۡعَبۡدُ فِي عَوۡنِ أَخِيهِ) (رَوَاهُ مُسۡلِمٌ). ጥ.9 ህያው(በህይወት ባሉ) ነገራቶች መታገዝ(እገዛን መጠየቅ) ይቻላልን? መ.9 አዎ በሚችሉት በሆነ ነገር ላይ እገዛን መጠየቅ ይቻላል. ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል: " በመልካም ነገር እና አላህን በመፍራት ላይ ተባበሩ" (ሱራህ አል_ማኢዳህ 5:2) የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አንዲህ ብለዋል: “አላህ ባሪያዉን በመርዳት ላይ ነው ባሪያው ወንድሙን በመርዳት ላይ እስከሆነ ድረስ.” (ሙስሊም ዘግበውታል) س١٠ - : هَلۡ يَجُوزُ النَّذۡرُ لِغَيۡرِ اللهِ؟ ج١٠ - : لَا يَجُوزُ النَّذۡرُ إِلَّا لِلهِ، لِقَوۡلِهِ تَعَالَى: ﴿ رَبِّ إِنِّى نَذَرۡتُ لَكَ مَا فِى بَطۡنِى مُحَرَّرًا ﴾ (سورة آل عمران). وَقَوۡلُهُ ﷺ: (مَنۡ نَذَرَ أَنۡ يُطِيعَ اللهَ فَلۡيُطِعۡهُ، وَمَنۡ نَذَرَ أَنۡ يَعۡصِيَهُ، فَلَا يَعۡصِيهِ) (رَوَاهُ الۡبُخَارِيُّ). ጥ.10 ከአላህ ዉጭ ለሆነ አካል ስለትን መሳል(መግባት) ይቻላልን? መ.10 ስለት(ነዝር) ላአላህ እንጂ ለማኑም መግባት አይቻልም ምክኛቱም የሚከተለው የአላህ ቃል ነው: “ጊታዬ, ሆዴ ውስጥ ያለዉን ለመኻደም(ለመንከባከብ) ላንተ ቃል(ስለት) ገብቻለሁ". (ሱራህ አል_ኢምራን 3:35) የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: “አላህን ለመታዘዝ ስለትን የገባ ስለቱን ይሙላ(ይፈጽም), እንዲሁም አላህን ለማመጽ ስለትን የገባ ስለቱን አይሙላ(አይፈጽም).” (ቡኻሪ ዘግበውታል س١١ - : هَلۡ يَجُوزُ الذَّبۡحُ لِغَيۡرِ اللهِ؟ ج١١ - : لَا يَجُوزُ، وَالدَّلِيلُ قَوۡلُهُ تَعَالَى: ﴿ فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَٱنۡحَرۡ ﴾ (سورة الكوثر) (انۡحَرۡ: اذۡبَحۡ لِلهِ). وَقَالَ ﷺ: (لَعَنَ اللهُ مَنۡ ذَبَحَ لِغَيۡرِ اللهِ) (رَوَاهُ مُسۡلِمٌ). ጥ.11 ከአላህ ዉጭ ለሌላ አካል ማረድ ይቻላልን? መ.11 ከአላህ ዉጭ ለሌላ አካል ማረድ አይቻልም. መረጃዉም የሚከተለው የአላህ ቃል ነው: "ለጊታህም ስገድ ለሱም እረድ (በእሱ ስም ብቻ እረድ)". (ሱራህ አል-ከውሰር 108:2) የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: “ከአላህ ዉጭ ለሆነ አካል የረዳ የሆነን ሰው አላህ ይረግመው”. (ሙስሊም ዘግበውታል) س١٢ - : هَلۡ نَطُوفُ بِالۡقُبُورِ لِلتَّقَرُّبِ بِهَا؟ ج١٢-: لَا نَطُوفُ إِلَّا بِالۡكَعۡبَةِ، قَالَ تَعَالَى: ﴿ وَلۡيَطَّوَّفُوا۟ بِٱلۡبَيۡتِ ٱلۡعَتِيقِ ﴾ (سورة الحج). وَقَالَ ﷺ: (مَنۡ طَافَ بِالۡبَيۡتِ سَبۡعًا وَصَلَّى رَكۡعَتَيۡنِ كَانَ كَعِتۡقِ رَقَبَةٍ) (صَحِيحٌ رَوَاهُ ابۡنُ مَاجَهۡ). ጥ.12 ወደ አላህ ለመቃረብ ተብሎ ቀብርን መዞር ይቻላልን? መ.12 በመስጂድ አል-ሀረም(መካህ) የሚገኘውን ከዕባ እንጂ መዞር(ጠዋፍ) ማድረግ አይቻልም, ከፍ ያለው አልህ እንዲህ አለ: “ንጹህ የሆነውን ቤት(ከዕባ) ይዙሩ”, (ሱራህ አል-ሀጅ 22:29) የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: “ የአላህን ቤት(ከዕባ) ሰባት ግዜ የዞረ እንዲሁም ሁለት ረከዕን የሰገደ ልክ ባሪያ ነጻ እንዳወጣ ይሆንለታል”. (ትክክለኛ የሆነ ሀዲስ ኢብን ማጃህ ዘግበዉታል) س١٣ - : مَا حُكۡمُ السِّحۡرِ؟ ج١٣ - : السِّحۡرُ مِنَ الۡكُفۡرِ، قَالَ تَعَالَى: ﴿ وَلَـٰكِنَّ ٱلشَّيَـٰطِينَ كَفَرُوا۟ يُعَلِّمُونَ ٱلنَّاسَ ٱلسِّحۡرَ ﴾ (سورة البقرة). ቀጠይ ለማግኛት👇 https://t.me/Aumu_Salihat/22413
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.