cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

↪️ይህ_ቻናል_በዋነኝነት_የሚሰጠው_አገልግሎት_ቁረአንን በትክክል_ሀቁን_ጠብቀን_ለመቅራት_የምንችልበትን የተጂዊድ_ትምህርት_መማሪያችን_ሲሆን ↪️ በተጨማሪ_ጠቃሚ ናቸው_ያልናቸውንም_የሱና ኡስታዞችን ትምህርት የምታገኙበት ነው ↪️ስለቻናሉ_የምትሰጡት_አስተያየት_እና_ምክር_ካለ ስለተጂዊድ ያልገባቹህ ካለ ↪️በቻናሉ ላይ በተቀመጠው ኮመንት ማስቀመጫ ↪️ https://t.me/+OTorl7HYWIswY2M0

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 821
المشتركون
-1024 ساعات
-207 أيام
-11230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዱባይ {United Areb Emirates} የዋግምት እና የቁርዓን ህክምና ለምትፈልጉ ወንድሞችና እህቶች በሙሉ ሀላል የዋግምትና የቁርዓን ህክምና ማዕከል ከሀገር ውስጥ በተጨማሪ የመጀመሪያ ዙር ለመጀመሪያ ጊዜ ከሀገር ውጭ ዱባይ ላይ ስላዘጋጀ መታከም የምትፈልጉ  ወንድሞችና እህቶች በሙሉ ባለፈው ያልተመዘገባችሁ ትመዘገቡ ዘንዳ በድጋሜ  ለማስታወስ እንወዳለን ማሳሰቢያ: —መድሀኒት የምንይዘው ለተመዘገቡት ብቻ ነው ። ለመመዝገብ +251914718800 አንሷር(አቡ አመቲ ረህማን)          ወይም +251985452588 አቡ ሀፍሷ(ኢማም) 💊💊🎧🎤ቀድሞ የተመዘገበ ቀድሞ ህክምናውን ያገኛል  ኢን ሻ አላህ N,B አዳኙ አላህ ብቻ ነው፤እኛ የምናደርሰው ሰበብ ብቻ ነው
ሼር በማድረግ ያልሰሙት እንዲሰሙ አድርጉልን
ባረከ አሏሁ ፊኩም የቴሌግራም ግሩፑን ለመቀላቀል https://t.me/Halalruqafuri8800
إظهار الكل...
1:21:55
Video unavailableShow in Telegram
👉የኢጃዛ ቤቱ ጉድ ሴት ከተበላሽች ሁሉ ተበላሸ ኢጃዛ ቤት አካባቢ ያላቹ እህቶች ልትነቁ ይገባል!! ለዚህ ሁሉ እናተ ተጠያቂ ናቹ እናተ ብትስተካከሉ እንዴ ባልሆነ እኛ የአሏህ ነን ወደ እሱም ተመላሾች ነን ኡስታዞቻችን 24 ሰዓት ወደ አሏህ ይጠሩናል እኛ ጭቃ ውስጥ ነን!! ከዚህ ጭቃ አሏህ የጠበቃቹ የለላችሁበት አልሀምዱሊላህ ልትሉ ይገባል በናተ አይደለምና አሏህ ጠብቋችሁ ነው እዛ ላሉትም ልትደርሱ ይገባል በቀጣዩ ወር ለውጥ ሊታይ ይገባል ወንጀሉ ውስጥ ያለንም አሏህ መሀሪ ነዉ እንመለስ ወደ አሏህ ወንዱም ከእንስሳ አትባስ ሰው ሁን !!
إظهار الكل...
91.57 MB
ተፅፎልህ ነበር !! ቃላት ተሰድሮ ፊደል ተከምሮ ፊደሉ ተገጥሞ ሆሄ ተጫጭሮ ግጥም ለመመስረት ሀሳብ ተኮልኩሎ ትካዜና ጭንቀት ሊወጣ ቸኩሎ ብእሩን አድምቶ ቃላትን አቅልሞ ሀሳብን ጠቅልሎ ለማውጣት አልሞ በሽታውን ሊያክም ብእሩን አሳቦ ትካዜን ሰድሮ ጭንቀትን ደራርቦ ሁሉን አጠቃሎ ሊያወጣው ነበር ልቤን ያሳሰበን ያስፈራራን ነገር በግጥም አሳቦ ጭንቀቱን ሊያባርር ወረቀቱ ሳስቶ ብእሩ እስኪሰበር አላየህም እንጂ ተፅፎልህ ነበር። የመልኬ መስታወት የፀባዬ ማያ ያላማየ ውጥን የሀሳቤ መለያ ያይኖቼ መነፅር  ግማሽ አካላቴ ትዝ ባልከኝ ቁጥር ልቤ  ስራ ፈቶ በትዝታ ወጥመድ መንቀሳቀሻ አጥቶ እወድሀለሁኝ ካሳቤም ሳልኮራ ፈዠዤ አይሀለሁ እንደንጋት ጮራ፡፡                 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ስጦታ ተሠጣጡ በመካከላችሁ ፍቅርን ይጨምራል ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም   ዛሬ ጁሙዓም ነው በሳምንታዊ ኢዳችሁ  ለሀቢባችሁ ይችን ጋብዙት !! የለላችሁ ረበና ሷሊሁን ይወፍቃችሁ አሚንንን      ✍️ «𝑯~~ 𝑮 »
إظهار الكل...
አሏህ ይጠብቀን አስቂኝ የሆኑ ኸልቆች !?
إظهار الكل...
ብር የሚልክ ታለ ይቀይረኝ 1500ሪያል እኔ ወደ ኢቶ ልላክለት ሀባይብ
إظهار الكل...
የእኔን ለእኔ! ......... ምን አጥፍቼ ቢሆን :  ግድፈቴን ብታቂ ጥፍቴን አጉልተሽ   :የማትሳለቂ ፊቴን ብቻ  አይተሽ :  ሀሳቤን ምታውቂ ምንም ይሁን ምንም :  ከኔ  ማትደብቂ ከፋሽም ደስ አለሽ : ጎደለም ሞላልሽ የቤትሽን  ገበና  : ሚስጥርሽን ጠባቂ ከሰው ብትግባቢ   :ከሰው  ብትስቂ ሌላ ማይታይሽ    : ወረት የማታውቂ የሀዘኔ  ጠላት   : ደስታዬን  ፈንጣቂ ምን  እንኳ  ባይጠፋሽ  : ምንኳ  ብታውቂ ደግሜ ልንገርሽ   : ደስ ይበልሽ  ሳቂ ከጎኔ  ስትሆኚ:   ትደምቃለች ሂወት የራቅሽኝ  እንደሆን   :ይወርሰኛል ፅልመት የመንገዴ  መሪ   :  የተስፋዬ  መብራት ለብርታቴ  ወኔ   :  ለመኖሬ ምክንያት ሞላ አልሞላ  ብለሽ    : የማትርቂ ከኔ እንዳንቺ  የምኖር  :  የምትኖሪ  እንደኔ ደስታሽም  ደስታዬ  : ሀዘንሽ ሀዘኔ ፈጣሪ ያደለኝ    :የእኔን  ለእኔ የክፍተቴ  ሙሊት:  የወጣሽ  ከጎኔ እንኳንስ በምድር : በዚች አጭር ሂውት ነፍስሽን ከነፍሴ  :  ያድርጋት በጀነት ። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄ https://t.me/FKR_ESKE_JENET
إظهار الكل...
ፍቅር እስከ ጀነት (𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨)

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ 📝 ወንድማችሁ ራማስ ኢብኑ በድሩ 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

ጥያቄ ካላቹህ በዚች አስቀምጡት 👉
إظهار الكل...
ግቡ ይቅርታ ዘገየሁ
إظهار الكل...
አንድ አንድ ጥያቄዎችን ለማስተናግድ በለይቭ እንገባለን ለሁሉም ስለሚጠቅም ጠብቁን ማ 2 ስዓት ላይ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.