cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Abu mahir lbnu kedir

የዚህ ቻናል አላማው ኢስላማወዊ ትምህርቶችን በቁርኣንና በሀዲስ ማስረጃ ተደግፎ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ስለዚህ ሙስሊም ወንድሞችና እህቶቻቹን አድ በማድረግ ተባበሩን ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 442
المشتركون
-424 ساعات
-87 أيام
-2330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና
📢 ዛሬ በአላህ ፈቃድ ከሳዑዲ በመጡት እንግዳ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ልዩ ሙሃዶራ አለን 
🕰 ዛሬ እለተ ሐሙስ መስከረም 9/2017 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ከሳዑዲ ዐረቢያ በመጡት እንግዳ የዚያራና የሙሃዶራ ፕሮግራም አላቸው፣ ላልሰማ በፍጥነት አዳርሱ!! እንግዳችን:- الشيخ الدكتور خالد بن محمد الغفيلي - حفظه الله 👉 ሸይኽ ዶ/ር ኻሊድ ቢን ሙሀመድ አል ጉፈይሊይ (ሀፊዘሁላህ) ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031 በተጨማሪም ሎኬሽን ⤵️⤵️ https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
👉   ልዩ የኮርስ ዝግጅት በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል 🗓የፊታችን ረቡዕ (እሮብ) መስከረም 1/2017 ኮርሱ የሚሰጥበት ሪሳላ ርእስ:- الصدق منجاةእውነተኝነት መዳኛ ነው!!” 🎤 በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)ሰኣት:- ከጠዋቱ 3:30 እስከ ዙሁር ሶላት ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ አድራሻ:- አዲስ አበባ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊትለፊት ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን 📞Tel:+251920908031 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
إظهار الكل...
የጁሙዓ ኹጥባ (ርዕስ መውሊድ ቢድዓ ነው) 🎙አቡአብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ) https://t.me/abuabdurahmen
إظهار الكل...
መውሊድ ቢድዓ ነው! (1).mp33.02 MB
🔹ማሳሰቢያ ١٠٠ سؤال وجوابه في عقيدة التوحيد "100 ጥያቄና መልስ በተዉሒድ እምነት" በሚል ርእስ በ ዐብዱረዛቅ ዐብደላህ ዐብዱልቃድር በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበው መጽሀፍ አአ በሚገኘው ዳርሩሱና የሸሪዓ የዕውቀት ማዕከል በቅርብ ቀን መሰራጨቱን እና በመጽሐፉ ውስጥ አንዳንድ የትርጉምና የቃላት ግድፈቶች እንዳሉበት ነግረውኛል። እኔም የትርጉም እና የቃላት  ግድፈቶች እንዳሉበት አረጋግጫለሁ። በመሆኑም ግድፈቶቹ ተሰተካክለው በአዲስ መልኩ ታትሞ እስከሚወጣ ቀሪ መጽሐፎች ለአንባቢያን እንዳይሰራጩ ውድ ለሆኑ  የሰለፍያ ወንድሞቸ አሳስባለሁ። ይህ ሳይሆን ቀርቶ የመጽሐፉ ስርጨት የሚቀጥል ከሆነ በመጽሐፉ ውስጥ ካለው ግድፈት የጸዳሁ መሆኔን እገልጻለሁ።   ዩሱፍ አሕመድ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
إظهار الكل...
አዲስ ሙሃዶራ ርእስ:- በሸሪዓዊ እውቀት ላይ አደራ 🎙በሸይኽ ሐሰን ገላው (ሀፊዘሁላህ) በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ነሓሴ 26/2016 የተሰጠ ሙሃዶራ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
إظهار الكل...
በሸሪዓዊ እውቀት ላይ አደራ!!.mp313.38 MB
الشيخ يوسف.mp314.66 MB
الأستاذ بهرو تكا.mp311.65 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ተጨማሪ ዜና 👉ልዩ ቆይታ ከሸይኻችን ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ) ጋር ⏱ዛሬ እለተ ቅዳሜ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ 🕌በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል #join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://t.me/DarASSunnah1444
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ልዩ ዝግጅት ነገ እለተ እሁድ ታላቅ የሙሃዶራ ዝግጅት ከታላላቅ መሻይኾች ጋር በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል በአላህ ፈቃድ ነገ እሁድ ነሓሴ 26/2016 በአይነቱ ልዩ የሆነ የሙሃዶራ ዝግጅት ተሰናድቷል 🕰 ሰዓት:- በአላህ ፈቃድ ከጠዋቱ 3:00 ይጀመራል በጊዜ እንገኝ ተጋባዥ እንግዶች:- ሸይኽ ሐሰን ገላው (ሀፊዘሁላህ) ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ (ሀፊዘሁላህ) ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁላህ) ርእስ:- በጊዜው ይገለፃል 🕌ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
إظهار الكل...
አዲስ ሙሃዶራ 🎙ዶ/ር ፈህድ አል ፈሂዲ (ሀፊዘሁላህ) ርእስ:- የነቢይነት ምልክቶች ትርጉም:- ሸይኽ ሸሪፍ (ሀፊዘሁላህ) 🕌ነሓሴ 18/2016 በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
إظهار الكل...
የነቢይነት ምልክቶች1.mp318.57 MB
ulama one.mp37.65 MB
ተጀምሯል ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ርእስ:- ከሸይኽ ረቢዕ (ሀፊዘሁላህ) ታሪክ ናሙና ገባ ገባ በሉ 👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=f502dec3bb02461863
إظهار الكل...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

ተጨማሪ ብስራት 👉 ዛሬ እለተ ቅዳሜ ከዐሱር በኋላ ከውጭ የመጡ አንድ ትልቅ እንግዳ በዳር አስ-ሱንና ሰለፊዮችን በመዘየር ለሰለፊይ ወንድም እህቶችም ምክር ይሰጣሉ የዐሱር ሶላታችን መርከዝ ዳር አስ-ሱንና በመስገድ ተጠቃሚ እንሁን!! ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.