cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮

❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!! «ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» Channelu ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇 🌟የ ታላቁ ዳኢ የመሀመድ ሀሰናት ሙሀደራዎች ✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes &others 4 any comment at 👉 @strong_iman_bot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
19 805
المشتركون
+424 ساعات
-227 أيام
+8330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የወራሪዋ ወታደሮች የፍልስጤማዊያንን ጀናዛ ከፎቅ ሲወረውሩ ተመልከቱ። ከሜዳው እጅ ለእጅ ገጥመው መርታት ሲሳናቸው የከተማውን ህዝብ ገድለው ጀናዛውን ይወረውራሉ። አላሁመንተቂም ቴሌግራም 👇👇👇👇 t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch https://www.facebook.com/tesnu.mam.9?mibextid=LQQJ4d
إظهار الكل...
IMG_6510.MP41.92 MB
IMG_6509.MP46.16 MB
😭 25💔 7😱 1
አሁን የደረሰኝ መረጃ ነው ደቡብ ክልል ስልጤ ዞን መራሮ የሚባል ቦታ ለሊት የመሬት መንሸራተት ተከስቷል በዱዐቹ አትርሷቸው እዛ አካባቢ ያላቹ ያለውን ነገር አሳውቁን 20/09/2024
إظهار الكل...
😭 42😨 15👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
እቺ ትንሽ ልጅ ብቻዋን ተቀምጣ በጫጫታ እና በስቃይ በተሞላው አለም መካከል ባዶ ድስት ይዛ ፈጽሞ ሊመጣ የማይችልን ነገር ትጠብቃለች። በድህነት እና በስደት ትርምስ ውስጥ የልጅነት ተስፋ እየደበዘዘ የደከመው ባህሪዋ ስለ ህመም እና ትዕግስት አፍ አውጥቶ ይናገራል። @STRONG_IMAN
إظهار الكل...
😢 28👍 6💔 5
The most ከባድ thing ever is ወተት እንዳይፈስ መጠበቅ😭
إظهار الكل...
😁 47👍 8🤝 3🤔 2💔 1🫡 1
Men use their social media to fake their success Women use their social media to fake their beauty And when these two get in to relationship they both their social media to fake their happiness @STRONG_IMAN
إظهار الكل...
👍 29😁 2😢 2 1🔥 1💔 1🙊 1
report ስታረጉ እሄን በመላክ👇 የበለጠ ነገሩን አብራሩ Subject: Report of Inappropriate Content Hello Telegram Team, I would like to report a user who is using music to mock the Quran, which is deeply offensive to many people. This behavior promotes intolerance and violates community guidelines regarding hate speech and harassment. Such content can incite anger and division, undermining the values of respect and understanding that Telegram promotes. I kindly urge you to review this material and take appropriate action. Thank you for your attention to this matter.
إظهار الكل...
👍 18
እሄን ነገር ድጋሜ ነው የለቀኩት ማስታወቅ ይሆንብኛል ብዬ ፈርቼ ነበር ግን የግድ ማስጠፋት አለብን hulachum እየገባቹ report አድርጉ
إظهار الكل...
👍 13
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮: Report Report Report    ቁርአንን ልክ እንደ ሙዚቃ አንቋሽሿል እንዴት ቁርአንን እንዳረከሰው በሊንኩ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ ሁላቸውም YouTube እና ቴሌግራም channal ገብታችሁ ሪቦርት አርጉ። Because they got alot of report on the above channal they proceed to this new one. We will not stop reporting untill they stop mocking by our Quran‼️‼️‼️ Report their YouTube channel ⚠️ https://youtube.com/@officialquranicsongs?si=et-vaE3gi_LD1-yE And here their telegram channal👇 https://t.me/QuranicSongs Share @strong_iman
إظهار الكل...
👍 12
00:33
Video unavailableShow in Telegram
ጭንቀት፣ሀዘን፣ተስፋ መቁረጥ ተደራርቦበታል የደረሰበትን መግለፅ ተስኖታል እየጮኸ መልዕክቱን ለአለም እያሰማ ነው። አለም በዝምታ ተውጣላች @STRONG_IMAN
إظهار الكل...
IMG_9353.MP410.86 MB
💔 31🔥 6👍 3😭 2
የጌታዬ ሰላም እዝነት ሪህመትና በረከት ለነዛ የጌታቸውን ትዕዛዝ ጠብቀው ፊታቸውን ለሚሸፍኑ የምድራችን ንግስቶች ላይ ይስፈን☝️ @STRONG_IMAN
إظهار الكل...
🥰 113👍 13 11
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.