cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል

በዚህ የቴሌግራም ቻናል ስለ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም አዳዲስ የፈጠራ ስራዎቼን በፎቶ፣ በፅሁፍ አንዲሁም በቪዲዮ አስተዋውቃቹአለሁ። ችግር ፈቺ እንጂ ችግር ፈጣሪ ትውልዶች አንሁን። https://hexlabs.tech/ezedin/ Email: [email protected]

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 978
المشتركون
+424 ساعات
+307 أيام
+21230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
በተለያየ አለም ላላችሁ በተለያየ ዘርፍ ንግድ ስራ ላይ ለተሰማራችሁ፡ የኦንላይን ገበያ (ኢኮሜርስ ዌብሳይት) እንሰራለን። አሁን ያነጋግሩን። ➥ https://t.me/Ezedin_Kamil
إظهار الكل...
👍 19🔥 3
ጉብርየ ኑ ልጆቻችን የተሻለ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል ብላ ትጣራለች፣ በ1934 ዓ/ም የተመሰረተዉ ጉብርየ (አባፍራንሷ) አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የመልሶ ማልማት ጥሪ እየተደረገ ይገኛል። "በሁሉ አቀፍ ተሳትፎ መልሶ ለማልማት እና ለማደራጀት" በሚል መሪ ቃል ትምህርት ቤቱን ከመሰረቱ መልሶ ለማልማት ስራዎች መጀመራቸዉ የሚታወቅ ነዉ። ትምህርት በባህሪዉ ሰፊና ዉስብስብ እንደሆነ ይታወቃል። ይህ ዉስብስብ የስራ መስክ በትብብርና በትግግዝ ሲሆን እጅግ ቀላል የስራ አዉድ ሆኖ እናገኘዋለን። አንድ ሰዉ አስቦ አንድ በሬ ስቦ እንደማይቻል ሁሉ የትምህርት ስራ ትግግዝንና ትብብርን የሚፈልግ የማህበራዊ ዘርፍ አንዱ ክፋይ ነዉ። ለማህበራዊ ግንኙነት፣ የባህል እና ቱፊቶችን ለማኖርም ይሁን ለማስተላለፍ አንዱ ወሳኝ ተቋም የትምህርት መስክ ነው። ት/ቤቶችን ለማህበራዊ ቁጥጥር እና የእውቀት ውህደት አስፈላጊ ተቋም በማድረግ ደግሞ የትዉልድ ድርሻ ነዉ። ከዚህ መነሻ የትምህርት ቤቶችን የማህበራዊ ተግባራት ማንፀባረቂያ ማድረግ የዛሬዉ ትዉልድ ድርሻ መሆን አለበት። ጉብርዬ(አባፍራንሷ) አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከተመሰረት የሁለት ትዉልድ ዕድሜን ያካበተዉ ይህ ት/ቤት እድሳትና መልሶ ማላመትን የሚጠይቅበት ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በርካታ ምሁራንን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ካፈሩ እድሜ ጠገብ ት/ቤቶች ተርታ የሚመደበዉ ጉብርዬ(አባፍራንሷ) አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የትብብርና የትግግዝ እጆች በዛሬዉ ትዉልድ እንዲዘረጉ አክብሮታዊ ጥሪ ከተላለፈ ሰንበትበት ብሏል። ለት/ቤቱ መልሶ መልማት Initiative ወስደዉ ስራዉን እያስተባበሩ ላሉ በዉጭ ሀገርና በሀገር ዉስጥ ለሚኖሩ ወገኖች በጠቅላላ ልባዊ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነዉ። ስለዚህ የትብብር ጥሪዉ ማህበራዊ መሰረትን የሚለይ ስላልሆነ ሁሉም የአካባቢዉ ተወላጅ ለላቀ ትግግዝ እንዲዘጋጅ ከአስተባባሪዉ ኮሚቴዎች ወገናዊ ጥሪ ተላልፎላችኋል። አባፍራንሷ (ጉብርዬ) ት/ቤት መልሶ ለማልት በሚደረገው የሁላችንም ትብብር የሚገነባው G+ 2 ትምህርት ቤት ዲዛይን በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሲሆን ድጋፍ ለማድረግ ከርስ የሚገኘው Barcode ወይም ሊንክ https://rebuildabaferansua.com/ በመጫን ማህበራዊ ሃላፊነቶን ለትውልድ እንዲያበረክቱ እንጋብዛለን። ትምህርት ሁሉን አቀፍ ለሆነ እድገት መሰላል ነው።
إظهار الكل...
👍 36 8
Photo unavailableShow in Telegram
በበርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ ለምናውቀው ባለአደራው ድረገጽ በማበልጸጋችን እና በፍቅር በመስጠታችን ደስ ብሎናል። ወደ ድረገጹ በመግባት፡- 👉 ከየትኛውም የአለም ክፍል በሃርድ ከረንሲ እና በብር በርካታ የኦንላይን የክፍያ አማራጮች መካከል ደስ ያላችሁን በመምረጥ ልገሳ ማከናወን ትችላላችሁ። 👉 ስለ ባለአደራው በቂ የሆነ መረጃ እንደ ፣ ባለአደራው መቼ ተመሰረተ፣ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ግቦች ታገኛላችሁ። 👉 በተጨማሪም ባለአደራው በቀላሉ ለማግኘት የተለያዩ አማራጮችን ታገኛላችሁ። ➥ https://baladeraw.org በጎ አበርክቶ የምናሳርፍበት እና ከበጎ የምናተርፍበት ብሩህ የኢትዮጵያ አዲስ አመት ተመኘሁላችሁ። 🙏🏽🌻
إظهار الكل...
38👍 18🔥 3
Tomorrow, I’ll be speaking at the Indonesia – Africa Forum II, Under Theme: Economic transformation - Exploring the Impact and Opportunities of Digital Innovation Indonesia and Africa, Where I’ll highlight Ethiopia’s incredible journey in digital transformation—from the groundbreaking digital ID system (ፋይዳ) to the game-changing Telebirr mobile payment platform. Ethiopia is truly lighting the path towards a more connected and prosperous future for all Africans! I’ll also be discussing how Africa can learn from Indonesia’s impressive economic growth. With strategic investments in education, technology, and entrepreneurship, we can harness our continent’s immense potential and turn it into real progress. Looking forward to sharing how we can all walk this path together, embracing digital transformation to build a future where every African can thrive. Let’s make this happen! #DigitalAfrica #IndonesiaAfricaForum #EthiopiaLeads
إظهار الكل...
👍 61 19🔥 9👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
Indonesia - Africa Forum 2024, Welcoming Dinner at Bali Grand Imperial Ballroom. Great meeting with Africa’s and Indonesian leader at this high level welcoming dinner.
إظهار الكل...
👍 42 15🔥 9
Photo unavailableShow in Telegram
ይህንን መልካም እድል በመጠቀም የወደፊቷ ድጅታል ኦትዮጵያ ጋር ተግባብቶ ለመለወጥ መዘግየት የለብንም።  እንዲህ አይነት እድሎች ሳያልፉን እንጠቀምባቸው። በአምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያ ኮደር ኢኒሸቲቭ በዌብ-ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፎች የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችሉ ነጻ የኦንላይን ሥልጠና እድሎች ተጠቃሚ ለመሆን በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ።https://ethiocoders.et/ የኦንላይን ስልጠናውን በተሰጡት 8 ሳምንታት ለሚያጠናቅቁ ብቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይበረከትላቸዋል፡፡ ተሰጥዎን በማውጣት፤ ነገን እንለውጥ!!!
إظهار الكل...
23👍 15🔥 5
At Ibex Technologies and Promotion PLC, we're excited to invest in our team's growth with a full-day training on Emotional Intelligence, Communication Skills & Leadership and Team Management! We're committed to fostering a culture of continuous learning and growth! #EmotionalIntelligence #TeamTraining #LeadershipDevelopment #IbexTechnologies
إظهار الكل...
👍 17🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
Enhance your business! Join the digital world! We are always ready to assist you towards creating your iCard, Call us at +251988410000. IBEX Technologies and Promotion
إظهار الكل...
👍 21 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማሽነሪዎች ሽያጭ ላይ ለሚሰራው Grand Machinery የሚከተለውን ድረገጽ በመስራታችን ደስ ብሎናል። ➥ https://grand-machinery.com/ ድረገጽ (ዌብሳይት) ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያነጋግሩን። ➥ https://t.me/Ezedin_Kamil
إظهار الكل...
👍 24🔥 2 1
በኢንዶኖዥያ በሚደረገው “ ኢንዶኖዢያ አፍሪካ ፎረም -2024 “ ላይ ንግግር እንዳደርግ በመጋበዜ ደስ ብሎኛል። የአፍሪካ መሪዎች እና ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በሚታደሙበት በዚህ ኢንዶኖዢያ አፍሪካ ፎረም ላይ ሀገራችን የጀመረችውን “ የዲጅታል ኢትዮጵያ 2025” ጉዞ እና መጭውን የአፍሪካዊን ወጣቶች የቴክኖሎጂና የስራ ፈጠራ እድል ከኢዶኖዥያ ጋር በሚኖረን ሁለንተናዊ ትስስር እና አብሮ ተጠቃሚነትን በተመለከተ ንግግር የማደርግ ይሆናል። ዛሬ ለድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጅስና ፕሮሞሽን አመራሮች በኢትዮጵያ ፣ በጅቡቲ እና በአፍሪካ ሕብረት ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር በሆኑት ዶ/ር አል ቡስይራ ባስኑር በኢንባሲያቸው ላይ ባደረጉት የክብር ምሳ ግብዣ እና የጉብኝት መርሃ ግብር ላይ እኔ እና የስራ ባልደረቦቼ በኢምባሲው በመገኘት ጉብኝት ያደረግን ሲሆን በቆይታችን ኢንዶኖዢያ ከ1965 አንስቶ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት፣ ስለኢንዶኖዥያ እና ስለ ኢንዶኖዢያ አፍሪካ ፎረሙ ሰፊ ገለፃና ማብራሪያ ተደርጎልናል። ፎረሙ ከሴፕቴምበር 1 እስከ 4 የሚደረግ ሲሆን ለጉዞ አስፈላጊውን ዝግጅት በማሟላት በፎረሙ ላይ ለማደርገው ንግግር እንድዘጋጅ አምባሳደሩ በታላቅ አክብሮት ጋብዘዋል። እንዲህ አይነቱን መልካም እድልና አጋጣሚ በሁለቱ ሀገሮች መካከል ብቻ ሳይሆን በአፍሪካና በኢንዶኖዥያ ወጣቶች መካከል የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ስራ የልምድ ልውውጥም ከመፍጠር ባሻገር የገበያ ትስስርም እንደሚፈጥር ይጠበቃል።
إظهار الكل...
🔥 41👍 24 14
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.