cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

أبو نحلا

قال الأمام الشافعي رحمه الله من لايحب العلم لاخيرفيه!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
651
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+197 أيام
+1830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

الله المستعان ቁርኣንን በሙዚቃ የሱፍዮች ተግባር ከቀን ወደቀን ባሰበት
إظهار الكل...
00:23
Video unavailableShow in Telegram
#الصوفية_والقرآن 🥀 ❌ انظر إلى الصوفية في تونس 🇹🇳 الشقيقة أين وصلت بهم البدع!! ❌ قراءة كلام الله على الأنغام الموسيقية على طريقة المُغنين! 👈 وهكذا البدع إذا لم يتصدّ لها أهل السنة تنتشر انتشار النار في الهشيم ✋ ولهذا كان النبي ﷺ يحذر من البدع في كل خطبة؛ ولم تكن هنالك بدع! ✋ ولهذا اشتد نكير السلف على المبتدعة في زمانهم! 🤲 اللهم إنّا نبرأ إليك من الصوفية وفِعلتهم هذه! ✍ #الإشراف  ܓܛܟ 📛 لا تحذف الرابط... رجاءً ... https://t.me/tawhid_alg
إظهار الكل...
6.63 KB
👍 1
🟢ሀዘንህን እና ጭንቀትህን ከአላህ ውጭ ላለ አካል አታሰሙት‼️
ጭንቀቴን እና ሀዘኔን የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው። ሱረቱ ዩሱፍ 86
ኢማም አቡ አሊ ሸቂቅ ቢን ኢብራሂም አል-አዝዲ አል-ባልኺይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡- ከአላህ ሌላ ላለ አካል ያገኘውን መከራ ያሰሞተ ሰው አላህን የመታዘዝን ጥፍጥና አያገኝም። 📙【ሲየር አዕላሙ ኑበላእ (315/9)】 ‏﴿ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ ﴾ قال الإمام أَبُو عَلِيٍّ شَقِيْقٌ بنُ إِبْرَاهِيْمَ الأَزْدِيُّ البَلْخِيُّ - رحمه الله تعالى : مَنْ شَكَا مُصِيْبَةً إِلَى غَيْرِ اللهِ ، لَمْ يَجِدْ حَلاَوَةَ الطَّاعَةِ . 📙【 سير أعلام النبلاء (٣١٥/٩) 】
إظهار الكل...
‏قال أعرابي لابنه : من خاف الموت بادر الفوت، ومن لم يصبر على الشهوات، أسرعت به إلى الهلكات . 📙 بهجة المجالس ٢٤٣
إظهار الكل...
👍 1
የሀሚድ ሙሳ ዘግናኝ ንግግር መጅሊሱ እዚህ ደረጃ ላይ ነው ያለው ይሄዉ የምስክር ቃል
እሚገርመው ግን
መጅሊስ ላይ ተደምረው መፍትሄ እናመጣለን ስትሉ የነበራቹ የታለ መፍትሄው⁉️ የኢብን መስዑድ ሙሪዶች አሁንስ አትነቁም
መጅሊሱ
ላይ ያሉ ሰዎች እንደኛ ወጣት አደሉም በእድሜ የበሰሉ ናቸው። እንዲ ነው መብሰል⁉️ እኛ ሀቅን እንጂ ሰውን አንከተልም ኩን ሰለፊይ https://t.me/darulekra https://t.me/darulekra
إظهار الكل...
VID_20240918_165504_457_high_quality.mp37.78 KB
እስቴ ዛሬ አድ  በማድረግ አብሮነታችንን እናስመስክር ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🍇☕️ አድድ🍇☕️ አድድድ🍇☕️ አድድድድ🍇☕️ አድድድድድ🍇☕️ አድድድድድድ🍇☕️ አድድድድድድድ🍇☕️ አድድድድድድድድ🍇☕️ አድድድድድድድድድ🍇☕️ አድድድድድድድድድድ🍇☕️ አድድድድድድድድድድድ🍇☕️ አድድድድድድድድድድድድድድድ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አድ አድ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም! የመልካም ስራ ትንሽ የለውም!!! { مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ }.      [ (ሌሎችን) ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የተገበረውን ሰው አምሳያ ምንዳ ይኖረዋል። ] #አድድድድድድድድድድድድድ የሚያደርግ ማነው ለመልካም ስራ እንሽቀዳደም 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 አላህ   (ሱብሃነሁ ወተዓላ) በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል ፦ وَالسَّابِقُونَ السَّابِقُونَ (ለበጎ ሥራ) ቀዳሚዎቹ (ለገነት) ቀዳሚዎች ናቸው፡፡     አል-ዋቂዓህ (10) هَلْ جَزَاءُ الْإِحْسَانِ إِلَّا الْإِحْسَانُ  የበጎ ሥራ ዋጋ በጎ እንጅ ሌላ ነውን? ሱረቱ አርረህማን (60 አድድ አድድድ አድድድድ አድድድድድድድ አድድድድድድድድድ አድርጉ ጀግኖች
إظهار الكل...
እህታችንን ካለችበት ህመም እንታደጋት

1000.237.129.524. ሹክሪቴ አብደላ ሀሰን ሰለፊይ እህትህ ስትሰቃይ አይተህ/ሽ ጨክነህ/ሽ አትለፍ/ፊ አካውንት ኢትዩ ንግድ ባንክ 1000237129524 ሹክሪቴ ዐብደላህ እና ዱኣም እያደረጋችሁ ውድ ሙስሊም  ወንድምና እህቶች እነሆ "በዚህች ምድር የወንድሙን (ወይም የእህቱን) ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም/በአኺራ/ የርሱን ጭንቀት ያቃልልለታል ስለዚህ ካለችበት ህመም እንታደጋት

Photo unavailableShow in Telegram
#ጥያቄ፦ - መውሊድን በተለየ መልኩ እንዲከበር ሽፋን ስጡኝ የሚል መጅሊስ መጅሊሱል አዕላ ወይስ መጅሊሱል አስፈል?? - ነሲሃዎች ማለት ከቢድዓና ከቢድዓ ባለቤቶች የፀዱ ሰለፍዮች ወይስ የለየላቸው በዲን በሰለፍያ ነጋዴዎች?? መልሱን ለራሳችሁ ትቸዋለሁ። __ #ጥንቃቄ፦ - ሽፋን እንዲትሰጡ የሚለው ይሰመርበትና ለቢድዓ ባለቤቶች ሽፋን መስጠት ማለት ቢድዓውን እያዩ እንዳላዩ ማለፍ የሱና ሰዎች በቢድዓ ባለቤቶች ላይ ሲናገሩ በነሱ ላይ ማላገጥ ማጣጣል ወይም ያን ትግል ለማረሳሳት ሰዎችን በሌሎች ነገሮች ቢዚ ማድረግ ሌሎችም ይገኙበታል።     በመሆኑም የቢድዓ ባለቤቶችን የማይዋጋ ተቋም (መርከዝ መድረሳ) ከጠንካራ ተቋሞች በቅርብ ርቀት ተመስርቶ ሱናውን ለማሟሟት የተተከለ መርዝ ተቋም ነው። ስለዚህ የሆነ ተቋም አለ ወይም ተከፈተ ሲባል ተሯሩጠን ከማራገብ ይልቅ  መጀመሪያ ለሱና የሚያደረገው ትግል ቢድዓን ለመዋጋት ያለው አቋም እንደት ነው? እነማን ናቸው የመሰረቱት? አቋማቸው ምንድን ነው? ምን የሚሉ ናቸው? ምን ሲሉ የነበሩ ናቸው? የሚለውን ማጣራት ያስፈልጋል። ካልሆነ በሰለፍያ ተጠግቶ የሚነግድ ሁሉ ጉዳቱ የከፋ እንጅ ጥቅም የለውም። ✍ አብዱረህማን ዑመር t.me/Abdurhman_oumer/8983
إظهار الكل...
👍 1
በጥሩ ተስፋ ረጋ ብለሽ የምትጓዢዉ ጉዞ ቢረዝምም አንድ ቀን በአላህ ፍቃድ ያሰብሽዉ ይሳካል ብቻ ያሰብኩት የተመኘሁት መልካም ነገሮች ለምን ዘገዩ በሚል ሀሳብ ተስፋ አትቁረጭ ምን ጊዜም  ከችግር ከሶብር ቡሗላ ጥሩና መልካም ነገሮች እንዳሉ  ዉስጥሽን አሳምኚዉ አብሽሪ ።
إظهار الكل...
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው💎🎀

የሰለፍያ ሴት ሲመክሯት ምክር ተቀባይ ስትሳሳት ከስተቷ ተመላሽ ለሰዎች ብላ ሳይሆን እውነት ለሀቅ የቆመች ከሀሜት እራሷን ያራቀች ከየትኛውም ኺላፍ እራሷን ያገለለች

file_40337.mp31.21 MB
👍 1
🟢የግድ ተውሂድን ልናውቅ ይገባናል‼️ ▫️ሙስሊም የ ላኢላሀ ኢለሏህን ትርጉም የማያውቅ ከሆነ ሊያውቅ ግድ ይለዋል። የፈለግከውን ጠይቅ አላህ ገንዘብ ፣ ክብር ፣ ስልጣን እንዲሁም በትልቅ ደረጃ አለማዊውም ይሁን ዲናዊ (ሀይማኖታዊ) ዲግሪ ከሰጠው ጀምረህ‼️ አንድኛቸውን የላኢላሀ ኢለሏህ ትርጉም ምንድን ነው ብለህ ጠይቃቸው። 🛑ከአላህ ውጭ ፈጣሪ የለም ብለው ይመልሱልሀል። ይህን እኮ አቡ ጀህልም ጠንቅቆ ያውቀዋል። ከአላህ ውጭ ፈጣሪ የለም ይል ነበር። በዚህ ጉዳይ እኮ አልተከራከረም፣ አላህ የፍጡራኖች ሁሉ ፈጣሪ በመሆኑ ላይ እኮ አላስተባበለም። የንጉሶች ንጉስ ሁሉንም ነገር አስተናባሪ በመሆኑ ላይ ተከራካሪ አልነበረም ነገር ግን አንድን ነገር አስተባበለ አምልኮ በሙሉ ለአላህ ብቻ እና ብቻ የሚገባው  መሆኑን።
አማልክቶቻችንን አንድ አምላክ አደረግክን አለ።
አንድ ሰው የላኢላሀ ኢለላህን ትርጉም ሊያውቅ ግድ ይለዋል። 🩸የላኢላሀ ኢለሏህን ትርጉም አታውቅምን❓ይህ ትልቅ ነውር (አይብ) ነው። ✅እራስህን ጠይቅ :- ▫️ የላኢላሀኢለሏህን ትርጉም ጠንቅቀህ ታውቃለህ❓ ▫️ሸርጦቿን ታውቃለህ❓ ▫️የምታስፈርደውን ታውቃለህ❓ ▫️አፍራሾቿንስ ታውቃለህ❓ ትርጉሟን እስካላወቅክ በሚያስፈርደው እስካልሰራህ ፣ የሚያፈርሳትን እስካልራቅክ ድረስ ላኢላሀኢለላህ አይጠቅምህም። እንዲሁም ይህንንም አታውቅም ለምንድን ነው የማታውቀው
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.