cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

~ምንም እንኳ ከጥፋት የፀዳን ባንሆንም ያወቅነውን እና የሰማነውን (ሀቅ) እስከሆነ ድረስ ከማስተላለፍ ወደ ኃላ አንልም!!

مشاركات الإعلانات
317
المشتركون
-124 ساعات
-37 أيام
-1630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

* አንዳንድ ነገሮችን ወደሀቸው አላህ ሳይሰጥህ የሚያቆይብህ ምናልባትም ይበልጥ በወደድክባቸው ጊዜያቶች ላይ ሰርፕራይዝ ሊያደርግህ ፈልጎ ሊሆን ስለሚችል አብዝተህ ታገስ ወዳጄ‼ ፈተናዎችም ተደራርበው ቢረዝሙብህ፣ቢታክቱህና ተስፋ ሊያስቆርጡህ ቢሞክሩ አላህ ወደፊት የማያልቅ ደስታን ሊሰጥህ አስቦ ሊሆን ስለሚችል በትዕግስት ጠብቅ ወዳጄ‼
إظهار الكل...
ከትናንትህ ለመብለጥ እንጂ ሰዎችን ለመብለጥ እትልፋ። ሰዎችን ለመብለጥ መልፋት ትንሽነት ነው። ትናንትህን ለመብለጥ መታገል ግን ትልቅነት ነው። @AbuHafsaYimam
إظهار الكل...
~ነገ ላይ እንድትደርስ የትላንቱ አትርሳ። የምትሄድበት እንዳይጠፋህ የመጣህበትን አትዘንጋ። ∆ተብሏል @AbuHafsaYimam
إظهار الكل...
✍…ትግስት! (ሶብር!) …  …  … ...ትግስት (ሶብር) እጅግ በጣም ታላቅ ስጦታ ነው!። ትግስት በእርግጥ ጅምሩ መራራና ከባድ ነው!፣ መሀሉ ተስፋ ነው፣ መጨረሻው ደግሞ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነው!!። ..አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ የተሰጠው የለም!። ከአቢ ሰዒድ አል ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:– “የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል፣ አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም!።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል] ...የትግስት ምንዳ አላህ ዘንድ እጅግ በጣም የላቀ ከመሆኑ አንፃር ታጋሾችን የሚመነዳው ያለ ገደብ ነው። አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል:– قُلْ يَا عِبَادِ الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ لِلَّذِينَ أَحْسَنُوا فِي هَٰذِهِ الدُّنْيَا حَسَنَةٌ ۗ وَأَرْضُ اللَّهِ وَاسِعَةٌ ۗ إِنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُم بِغَيْرِ حِسَابٍ «ጌታችሁ፣ እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ!፡፡ ለነዚያ በዚህች በቅርቢቱ ዓለም መልካም ለሠሩት መልካም ምንዳ አላቸው፡፡ የአላህ ምድርም ሰፊ ናት፤ (ብትቸገሩ ተሰደዱ)፡፡ ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው፣ (ይላል) በላቸው፡፡» አል–ዙመር 10 https://t.me/ebinawol https://t.me/ebinawol
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ፍቅር እስከ ጀነት (𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨)

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ 📝 ወንድማችሁ ራማስ ኢብኑ በድሩ 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

  ቀድር.........👇👇 ~ ኩንፈየኩን ብሎ ቁርአን ያሰፈረው ~ የአላህ ውሳኔ  እርሱ የደነገገው #ቀድር_መቀበሉ_የእምነት ማዕዘን ነው ~ኸይሩም ሆነ ሸሩ መጨረሻው ውብ ነው ~ያሰብነው ባይሳካ ምኞታችን ከስሞ በአላህ ቀድር ላይ  አንዘን ፈፅሞ ~ካሰብነው የላቀ ከጠበቅነው በላይ አላህ ይሰጠናል ሁሉንም ባንድ ላይ ~ክፉ ነገር በዝቶ ሀዘን  ቢያጋጥመን #ዱንያ_ስልችት ብሎን አኼራን ቢያስመኘን ጨለማ በዝቶብን ብርሀን ቢናፍቀን ~ከቶ ተስፋ ሳንቆርጥ በአላህ እንመን ~ ያማረን ውሳኔ  እሱ ይሰጠናል ~ከጠበቅነው በላይ ብዙ ይረዝቀናል #የረህማን_ውሳኔ_እጅግ_የበላይ ነው እኛ ባይመስለንም ለኛው ጠቃሚ ነው ~በቀድር እንመን ያላንዳች ብዥታ ሁሉም ለኸይሩ ነው ብለን እንበርታ ~መታመም፣መፈወስ፣ሞት ና ህይወት #መሳቅ_እና_ማልቀስ ማዘን መደሰት ~ሁሉም ነገር ያለው በአላህ ውሳኔ ነው ~ከሁሉ አስበልጠን እሱን እንመነው!! https://t.me/ebinawol https://t.me/ebinawol

#ሐያእ የሌላት ሴት መዓዛ እንደሌላት አበባና ብርሃን እንደሌላት ፀሐይ ናት ።
إظهار الكل...
አንዳንድ ቀናቶች ድንቅ የሆኑ ሰዎችን ያስናፍቃሉ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ውብ የሆኑ ቀናቶችን እንድንናፍቅ ያረጉናል .. #COPY
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.