cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

☛ረሱል ﷺ እንደ መልካም ስነምግባር ሚዛን የሚደፍ ነገር የለም ብለዋል::(ቲርሙዚ) መልካም ስራ ማለት ጥሩ ስነ ምግባር ነው:: ☛  "ኢማናቸው ምሉዕ የሆኑ ሰዎች በስነ ምግባራቸው በጣም ምርጦች ናቸው::" (አቡዳውድ ) ☛"እኔ ዘንድ እጅግ በጣም ተወዳጁና ዕለተ ቂያማ ቅርብ የሚሆነው በጣም ያማረ ስነ ምግባር ያለው ሰው ነው::" (ተርሚዚ) "☛ከስራዎች ሁሉ በላጩ መልካም ስነምግባር ያለው ነው

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
11 403
المشتركون
-1124 ساعات
+4497 أيام
+52730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from ፈዋኢድ
Photo unavailableShow in Telegram
🎤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ ⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡ ✨ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡ 💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና ሙራጀአ 2,ቁራንን በነዘር ማስኸተም 3,ከአሊፍ ጀምሮ ቃኢዳን ማስጨረስ 💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡ ለመመዝገብ👇👇👇 @rahmimujahid
إظهار الكل...
➯የቀኑ ⓷ቱ ሐዲሶች ፡፡፡።፡፡፡፡።።።።።።።።።።   []ክፍል:-⓵⓻➁[] 1) «አላህ አማኝ ባሪያውን አጠቃላይ ሀጥያት ሊምርለት ሲፈልግ ጊዜ በበሽታ ይፈትነዋል»። ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦📒ሶሒሁል ጃሚዕ (1870) 2) «አላህ የሰው ልጅን የቂያማ ቀን መጀመሪያ ሚተሳሰበው ሶላቱን ነው፣ ከሁሉም ስራው በፊት ሶላቱ ይታይለታል፣ ሶላቱ ካማረለት በእርግጥም ነጃ ወጣ ሶላቱ ካላማረለት ግን ተዋረደ ከሰረ»። ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦📒ሶሒሁ ተርጊብ (1/377) 3) «በልጆችህ መካከል ፍትሀዊ የመሆን ግዴታ አለብህ፣ ልጆችህም ደግሞ ለአንተ መልካም የመዋል ግዴታ አለባቸው›። ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦📒ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (2847 ➯https://t.me/husnel_khulukhttps://t.me/husnel_khuluk
إظهار الكل...
ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

☛ረሱል ﷺ እንደ መልካም ስነምግባር ሚዛን የሚደፍ ነገር የለም ብለዋል::(ቲርሙዚ) መልካም ስራ ማለት ጥሩ ስነ ምግባር ነው:: ☛  "ኢማናቸው ምሉዕ የሆኑ ሰዎች በስነ ምግባራቸው በጣም ምርጦች ናቸው::" (አቡዳውድ ) ☛"እኔ ዘንድ እጅግ በጣም ተወዳጁና ዕለተ ቂያማ ቅርብ የሚሆነው በጣም ያማረ ስነ ምግባር ያለው ሰው ነው::" (ተርሚዚ) "☛ከስራዎች ሁሉ በላጩ መልካም ስነምግባር ያለው ነው

👍 6🎉 2
🍒➷#ከሰሃቦች_ማኅደር ⤵️ ـ آداب الصحبة عند السلف ◾️የጓደኝነት ስርዓት በሠለፎች ዘንድ قال ابن مسعود رضي الله عنه: አሏህ ስራውን ይውደድለትና ዓብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ይለናል☞ - كنا إذا افتقدنا الأخ أتيناه ● فإن كان مريضا كانت عيادة ● وإن كان مشغولا كانت عونا ● وإن كان غير ذلك كانت زيارة . « ወንድማችንን ከመሃከላችን ካጣነው ያለበት እንሄዳለን ※ ታምሞ ካገኘነው ጉዟችን ህመምተኛ ጥየቃ ይሆናል። ※ በሆነ ጉዳይ ተወጥሮ ከሆነ እሱ ዘንድ መሄዳችን ልናግዘው ይሆናል። ※ ከዚህ ውጭ ከሆነም ባለበት መፈለጋችን ዚያራ ይሆነናል።» [ آداب الصحبة (107/1) ] በማለት ሰሃቦች እርስ በርሳቸው ውብ በሆነ ወንድማዊ ግንኙነት እንደኖሩ አውስተውናል። 🔅 👥 🔅 ➴በዚህም መሰረት ጓደኝነት እንደቀላል ነገር የሚታይ፣ ተገናኝተው ለተወሰነ ግዜ ያህል የሆነን ጉዳይ አብረው አሳልፈው የመለያየት ጉዳይ አለመሆኑ ግልፅ ይሆንልናል። ይህ ጓደኝነት የተመሰረተው ጌታችን በሚወድደው መንገድ ከሆነና ☞ ለሱ ስንል የተዋደድን፣ ☞ ለሱም ስንል የተቀራረብን፣ ☞ ለሱ ስንል የተረዳዳን ከሆነ @husnel_khuluk ~ ጉድለቶቻችንን እንሞላላለን፣ ~ እንከኖቻችንን እንሸፋፈናለን፣ ~ ግድፈቶቻችንን እንተራረማለን፣ ~ ለራሳችን የወደድነውን መልካም ነገር ለሱም እናካፍላለን፣ ~ የሚያራርቀን የህይወት መሰናክል ቢፈጠር እንኳ እንደተዋደድን በፍቅር እንፈላለጋለን። ~ በመጥፎ ነገር ላይም አንደጋገፍም፣ ~ ለአላህ ስንል በመጥፎ ተግባሩ ልክ እንጠላዋለን፣ ~ በያለንበት ዱዓእ እንደራረጋለን፣ ~ ስም ክብራችንን አንጎዳደፍም፣ ~ በኸይር እየተዋወስን እንነፋፈቃለን፣ ~ ኣንዳችን ላንዳችን ብርሃን ነንና ሁሌም ከፊትለፊታችን ልንተጣጣ አንሻም። ➴በዚህም ውዴታ ሰበብ ነገ የአልረህማን ጥላ እንጂ ምንም አይነት መጠለያ በሌለባት የትንሳዔ ሜዳ ፀሃይ እጅግ በጣም ቀርባው እያንዳንዱ ሰው እንደየ ወንጀሉና ማንነቱ ከግለቷና ቃጠሎዋ የተነሳ በላቡ ሲጠመቅ፤ ማምለጫ አጥቶ አይኑ ሲፈጥጥ፣ ሞትም ሆነ ራስን በመሳት ከህመሙ ስቃይ መገላገል በሌለባት እለት በኢማሙ አህመድ ሙስነድ (16798) ስለ ቂያም እለት የፀሃይ ቅርበት በሰፈረው ሀዲስ መሰረት ⚠ገሚሱ እስከ ቁልጭምጭሚቱ፣ ሌላው እስከ ጉልበቱ፣ ቀሪው እስከ እምብርቱ፣ እስከ ብብቱ፣ እስከ አንገቱ፣ ብሎም እስከ ኣፉ እያለ እስከነ አካቴው ሙሉ በሙሉ ከራሱ በሚወርደው የላቡ ባህር ሲሰምጥ፤ ➴#በቡኻሪ (2/144-174) ዘገባ እንዲሁም በሙስሊም 1712 ዘገባዎችና በሌሎችም በተዘገበው የሰባቱ በአሏህ ጥላ ስር የሚጠለሉ ሰዎች ዝርዝር መሰረት ደግሞ ከዚህ የቃጠሎ ስቃይ ድኖ በአሏህ ጥላ ስር ከሚጠለሉ በተለያዩ የበጎ መስመሮች ከተመረጡ ሙእሚኖች መካከል እኒያ ለአሏህ ብለው ተዋድደው የዱንያ ጉዳይ ጣልቃ ገብቶባቸው ተቀያይመው ያልተጠላሉ፣ እንደተፋቀሩ በዚያው ላይ ሞት የለያቸው ሙስሊሞች አንዱ ክፍል ናቸው። ስለሆነም አሏህ ለሱ ስንል ተዋድደን በዚያው መንገድ ላይ የምንዘልቅ፣ መጥላት የሚገባንንም ለነፍሲያችን ሳይሆን ለሱ ስንል በልኩ የምንጠላው ያድርገን እላለሁ። والله أعلم وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم! ↷⇣🌹⇣↷ https://t.me/husnel_khuluk
إظهار الكل...
ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

☛ረሱል ﷺ እንደ መልካም ስነምግባር ሚዛን የሚደፍ ነገር የለም ብለዋል::(ቲርሙዚ) መልካም ስራ ማለት ጥሩ ስነ ምግባር ነው:: ☛  "ኢማናቸው ምሉዕ የሆኑ ሰዎች በስነ ምግባራቸው በጣም ምርጦች ናቸው::" (አቡዳውድ ) ☛"እኔ ዘንድ እጅግ በጣም ተወዳጁና ዕለተ ቂያማ ቅርብ የሚሆነው በጣም ያማረ ስነ ምግባር ያለው ሰው ነው::" (ተርሚዚ) "☛ከስራዎች ሁሉ በላጩ መልካም ስነምግባር ያለው ነው

👍 1
08:09
Video unavailableShow in Telegram
💐የምሽት ግብዣ💐 «የሰው ልጆች ብዙ መካሪ ይኖረናል።» «ወላኪን ለአማኞች ግን ከቁርዓን📚 በላይ መካሪ የለንም!!» ➴➴ቀርዓን📚 ☞ቁርዓን የልብ ሰላም ☞ቁርዓን የልብ ብርሃን ☞ቁርዓን ገሳጭ/ለእኛ ለአማኞች ሁለ ነገራችን ነው! ↷ ⇣🌹⇣↷     ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
إظهار الكل...
10_Minutes_To_Sleep_Calming_Meditation_Sleep_Voice_Fall_YT0w_gaXdEs.mp427.66 MB
👍 7
😍😄😌😉 🛜    ጀ🛜      መ🛜          ረ  ✅ 🖋ኪታብ ፦ የመልካም ሚስት ባህሪ 🎤አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ🤪 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
إظهار الكل...
﴿رَبَّنا لا تُزِغ قُلوبَنا بَعدَ إِذ هَدَيتَنا وَهَب لَنا مِن لَدُنكَ رَحمَةً إِنَّكَ أَنتَ الوَهّابُ﴾ سورة آل عمران عبدالعزيز الغامدي =https://t.me/Aselefiya_v1
إظهار الكل...
65527 58.m4a1.57 MB
👍 2
➧አረጓዴ ቦታ ልዩ ነዉ ዉበቱ [] []ዉብ ቲላዋዎች ተጋበዙ በዉብ ቦታዎች!! []ቁረዓን የልብ ስንቅ ነው[]
إظهار الكل...
4.83 MB
1.35 MB
4.25 MB
5.88 MB
👍 10
ኸይር ላይ መቆየት ... ጧሊብ ዒልም ላይ የሚመጡ ጉትጎታዎች ከደርስ የተቆረጠ ... https://t.me/Muhammedsirage
إظهار الكل...
ኸይር ላይ መቆየት .mp31.81 MB
ቀልብ.mp32.34 MB
00:56
Video unavailableShow in Telegram
ምርጥ ግጥም ነብያችንን እንወዳለን ብለዉ ለሚሞግቱ =
إظهار الكل...
2.37 MB
👍 10👏 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.