cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

(E-Library )Eshet Pre-Primary,Primary and Middle school

Eshet Pre-Primary,Primary and Middle school 👉 @eshetprime2013 Eshet Library 👉 @eshetprimelibrary Educational Books,many others

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 219
المشتركون
+224 ساعات
+47 أيام
+530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ትልቅ ሀዘን ማለት ማዘን ሲያቅት ነዉ፣ ማዘን መልካም ነዉ፣ መኖር ነዉ፤ የህይወት ምልክት ነዉ፣ ህይወት ያለዉ ሁሉ ያዝናል፣ ማዘን አለመቻል ግን ከሞት ይከፋል፥ ሰዉ መጀመሪያ ስሜት ነዉ፣ ሌላዉ ሁሉ ተከታይ ነዉ፣ ሰዉ ስሜቱን ካጣ ግን ጎዶሎ ነዉ፥ አለማወቅ
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
#በየቀኑ_ልታስታውሳቸው_የሚገቡ_ቁጥሮች 9 ሺህ— እርምጃዎች 8 ሰዓታት— መተኛት 7 ብርጭቆ— ውሃ መጠጣት 6 ደቂቃ— ጸሎት 3 ጊዜ— መመገብ! 2 ሰዓታት— ከመተኛትህ በፊት ከስልክህ መራቅ! 1 ሰዓት— ስፖርት መስራት! 30 ደቂቃዎች—ቆንጆ ነገር ማንበብ! አዲሱ #ልማድህን_ነህ መጽሐፍ በገበያ ላይ "
إظهار الكل...
አንድ ዘፋኝ እና መምህር ጎረቤት ሆነው ይኖሩ ነበር 👇🏾 ከእለታት በአንዱ ቀን ዘፋኙ ወደ መምህሩ መጥቶ "ድንገት እግር ጥሎኝ ጎረቤቴ ቤት ስገባ ስለአንተ መጥፎ ነገር ሲወራ ሰማሁኝ:: ምን አይነት መጥፎ መምህር እንደሆንክ እና ልነግርህ የማልችላቸው ሌሎች አፀያፊ ነገሮች ሲይወሩ ነበር:: ይህ ጎረቤትህ ጠላትህ ነው" ሲል ይነግረዋል መምህሩ በረጅሙ ተንፍሶ "አዎ ጠላቴ ነው" ብሎ ዝም አለ ** በሌላ ቀን አርቲስቱ በድጋሚ ወደ መምህሩ መጥቶ "ዛሬ ደግሞ ሌላኛው ጎረቤቴ ግሮሰሪው ውስጥ ከሰዎች ጋር ሆኖ ስለ አንተ ባህርይ መጥፎ ሲያወራ ደረስኩኝ: የማይለው ነገር የለም በቃ:: ይህ ሰውዬ ጠላትህ ነው" ሲል ይነግረዋል መምህሩም "አዎን ጠላቴ ነው: እስካሁን ሁለት ጠላቶች አሉኝ ማለት ነው" ሲል ይመልስለታል ** በሌላ ቀን ደግሞ "መምህር ሆይ የዛሬውስ ይባስ! ጭራሽ የአንተ ወዳጅ የሆነ ሰው ስለአንተ ክፋት ሲያወራ ሰምቼ አላስቻለኝምና ልነግርህ መጣሁኝ:: ይህ ወዳጅህ ጠላትህ ነው:: ሶስት ጠላቶች አሉህ ማለት ነው" ሲል ይነግረዋል መምህሩም ቀበል አድርጎ "ሶስት ጠላት ብቻ አይደለም ያለኝ: አራት ናቸው" "እንዴ መምህር ሶስት እኮ ነው እኔ የነገርኩህ" መምህሩ መለሰለት 👇🏾 "ራስህን መቁጠር ረስተሃል: አንተ አራተኛ ጠላቴ ነህ:: በቦታው ተገኝተህ ስለ እኔ አንዳችም አልተከራከርክም: የምታውቀኝን ያህል እንኳን ስሜን በክፉ እንዳይነሳ አላደረግክም:: እንደውም ከእነርሱ ይልቅ አንተ ጠላቴ ነህ" ለምታውቁት እና ለምትወዱት ሰው ዘብ ቁሙ !!❤️🙌🏼
إظهار الكل...
👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ የበጎች ጠባቂ ውሻ በጎቹን ሊበላ ከመጣ ተኩላ ጋ ተፋልሞ በደም ተለውሷል ከበጎቹ አንዱ ውሻውን ሲያበረታው እና ለውለታውም ምስጋና በሚመስል መልኩ ሲተሻሸው ይታያል 👇🏾 አንዳንዴ በአካልም ሆነ በመንፈስ ጠንካራ የሚመስሉን ሰዎች ምናልባትም ብዙ መስዋእትነት የከፈሉ እና ውስጣቸው የዛሉ ሊሆኑ ይችላሉ አንዳንዴ በብዙ መከራም ይሁን ቀላል በሚመስሉ ቅንነቶች ከጎናችን የቆሙ ሰዎች ከእኛ በመጠኑም ቢሆን ብርታትን እና "አመሰግናለሁ" መባልን ሊፈልጉ ይችላሉ - ውስጣቸውን ማበርታት🙌🏼 👇🏾 በችግር ጊዜ ከጎናችሁ የቆሙትን አትርሱ በክፉ ቀና ያሳለፏችሁን አትዘንጉ ቀን ሲወጣላችሁ ለምስጋና ተመለሱ Don’t take kindness for granted !!❤️🙌🏼
إظهار الكل...
👍 1
የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ትምህርት ቢሮ መመሪያ ቁጥር 150/2016 የአዲስ አበባ ከተማ ተማሪዎች የዲሲፒሊን መመሪያ ። ለተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ።👇👇👇👇👇👇👇👇 @ShewaferaGetaneh @ShewaferaGetaneh @ShewaferaGetaneh
إظهار الكل...
150_የአዲስ_አበባ_ከተማ_የተማሪዎች_የዲሲፒሊን_መመሪያ_ቁጥር_150_2016.pdf6.08 KB
የአራትዮሽ ስምምነት መፈራረሚያ በት/ቢሮ የተዘጋጀ
إظهار الكل...
ከ1ኛ_8ኛ_ክፍል_የአራትዮሽ_ስምምነት_መፈራረሚያ_ቅፅ.docx0.74 KB
ከ9ኛ_12ኛ_ክፍል_የአራትዮሽ_ስምምነት_መፈራረሚያ_ቅፅ_edit.docx0.77 KB
Level 2 Work book Edited (2).pdf5.02 MB
level 2 teacher guide.pdf3.20 MB
level 1 teacher guide final-1 (1) (1).pdf6.00 MB
Level 3 Teacher’s Guide.pdf4.38 MB
Level 3 work Book (2).pdf10.88 MB
Level 1 WORK Book-2.pdf10.76 MB
EnLa 2042- 3046 Advanced Writing Skills II-1.docx0.27 KB
Enla 2042 Reading Skills assignment (July 2016).docx0.30 KB
Enla 2044 Critical reading Assignment.docx0.36 KB
EnLa- 3033 English Morphology and Syntax Assignment.docx0.23 KB
FLEn 1011 Communicative English Skills I-2.docx0.26 KB
PGDT 414 English for secondary school teaching and learning.docx0.22 KB
PGDT_421_English_Subject_Area_Methods_I_Assignment_July_2016.docx0.29 KB
PGDT 432 English Su.A Methods II Assignment (July 2016).docx0.30 KB
የስራና ተግባር ትምህርት አይነቶች መምህራን ምልመላ መስፈርት.pdf
إظهار الكل...
የስራና_ተግባር_ትምህርት_አይነቶች_መምህራን_ምልመላ_መስፈርት.pdf4.60 MB
⭐️የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። ✅(ሀምሌ 13/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ውጤቱ ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ወስነዋል። ✅በዚሁ መሰረት የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል። ✅የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ተግባር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በመግለፅ ውጤቱ ታርም ቶሎ እንዲደርስ ቀንና ሌሊት በመስራት ለዚህ ቀን ላደረሱ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል ባለሙያዎች ምስጋና አቅርበዋል። ✅በ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85,046 በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 94.3% ያህሉ 50% እና በላይ ማምጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ አስታውቀዋል። ✅ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መለያ ቁጥርና ስም በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ፡፡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://aa6.ministry.et/#/result
إظهار الكل...
👍 1
የ2016 የ8ኛ ክፍል  የሚኒስትሪ ውጤት ተለቋል 🥇በጥሩ ውጤት ወደ9ኛ ክፍል የተዘዋወራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ🥇 ውጤት ያላያችሁ ሊንኩን በመጫን ID በማስገባት በቀላሉ ማየት ትችላላቹ መልካም ውጤት👇👇👇👇https://aa.ministry.et/#/result
إظهار الكل...
👍 7
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.