cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

hayder tajudin ሀይደር ታጁዲን

ተከተሉ አትፈላሰፉ አድስ ነገር አታምጡ በእርግጥ ሱና በቂያችሁ ነው!! t.me/hayider_tajudein

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
698
المشتركون
-124 ساعات
+187 أيام
+1830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
📮 አስደሳች ብስራት የሙሓደራና የኮርስ ዝግጅት እሁድ መስከረም 12 2017 በስልጢ ወረዳ ዶበና ኢንሴኖ ቀበሌ ሊጋባ መንደር በሚገኘው መስጂድ ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ የኮርስና የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። የዚህ ውድ ዝግጅት ተጋባዥ እንግዶቻችን ተወዳጅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ናቸውና እርሶም ከቤተሰብዎና ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በመሆን መድረኩን እንዲሳተፉ በክብር ጋብዘኖታል። 🎙ተጋባዥ እንግዶቻችን 🎤 ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ያሲን (ለተሞ) 🎤 ኡስታዝ አቡልበያን ኑራዲስ ቢን ሲራጅ 🎤 ወንድም አቡ ያሲር ዐብዱልፈታህ ጀማል 🎙 ኮርሱ የሚቀርብልን በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ሲሆን የኪታቡ ስም 📖 تحذير أهل السنة السلفيين من مجالسة ومخالطة أهل الأهواء المبتدعين. 📖 ተሕዚሩ አህሊሱነቲ አስሰለፊዪን ሚን ሙጃለሰቲ ወሙኻለጠቲ አህሊል አህዋእ አልሙብተዲዒን. 📆 ኮርሱ የሚጀምረው ቅዳሜ መስከረም 11 ከመጝሪብ ሶላት በኋላ ጀምሮ እሁድ ከፈጅር በኋላም ይቀጥላል 📲ለበለጠ መረጃ 0926390577 በድሩ 0913321843 ሙህዲን ✍️ መንገዱ ለየትኛውም ተሽከርካሪ ምቹ ነው። 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይቀላቀሉን 👇👇👇 🌐 https://t.me/ensenoanasmesjid/10372
إظهار الكل...
🟢ለትዳር ህይወት ምክር 26:28 ደቂቃ 👉የትዳር መፍረስ (ጠላቅ) ለምን በዛ❓❗️ 👉የትዳርን አላማ ጠንቅቆ ማወቅ يَقُولُ تَعَالَى: (وَمِنْ ءَايَٰتِهِۦٓ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَٰجًا لِّتَسْكُنُوٓاْ إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِى ذَٰلِكَ لَءَايَٰتٍۢ لِّقَوْمٍۢ يَتَفَكَّرُونَ) [الروم ٢٠-٢١] 🔊ከአሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲይ       አልዋዲዒይ ጠቃሚ ምክር። 👌ሁሉንም በልኩና በጥበብ https://t.me/FATTAWAS
إظهار الكل...
3 ምክር ለባለ ትዳሮች.mp318.27 MB
🟢ሙሀደራን በቪዲዮ መቅረፅ ለዚያውም መስጂድ ውስጥ !? 🔊ከአሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲይ  አልዋዲዒይ 👉ሙንከር (ወንጀል) ነው ከመስጂድ አስወጡት። 👉 መስጂዱን ይበክላል 👉 መላኢካን ከመስጂድ ያባርራል ወዘተ… 📜አዩሀል ሙሰዊሩን ፥ ለቁርኣን እና ለሱነህ እጅ ስጡ።ፈሳድ አቁሙ :: https://t.me/FATTAWAS
إظهار الكل...
ما_حكم_التصوير_بآلة_تصوير_الفيديو؟_الشيخ_مقبل_بن_هادي_الوادعي_رحمه.mp33.72 MB
ከሓሺም ዘር  ናቸው ነቢዬ ሙሐመድﷺ ከኢስማዒል ልጆች በዘር ሐረግ ገመድ በመካ ነበረ የንጉሱ ውልደት.... ወደ መዲና ነበር የጀምበሩ ስደት.... ወላጅል አልባው ነቢይ አረባ አመት ደፈነ... በተውሒድ ሰንደቅም  ሰላም አሰፈነ... @Abdul_halim_ibnu_shayk
إظهار الكل...
MUHAMMADﷺ.mp35.72 KB
✅ የቢዳዓ ባልተቤቶች እንደ እባብ ናቸው አል ኢማሙል በርበሃሪይ – ረሒመሁላሁ — ስለቢዳዓ ባልተቤቶች ሲነግረን እንዲህ ይላል : – يقول البربهاري – رحمه الله – : " مثل أصحاب البدع مثل العقارب ، يدفنون رؤوسهم وأبدانهم في التراب، ويخرجون أبدانهم، فإذا تمكنوا لدغوا. وكذلك أهل البدع، هم مختفون بين الناس، فإذا تمكنوا بلغوا ما يريدون " طبقات الحنابلة ( 2/44 ) " የቢዳዓ ባልተቤቶች እንደ እባብ ናቸው , አንገታቸውና ሰውነታቸውን አፈር ውስጥ ይደብቃሉ , ጅራታቸውን ያወጡና ሲመቻቸው ይነድፋሉ ። የቢዳዓ ባልተቤቶችም ልክ እንደዚሁ በሰዎች ውስጥ ይደበቃሉ ሲመቻችላቸው የሚፈልጉበት ይደርሳሉ " ። 🔹 ይህ ኢማም በሶስተኛው ክ/ዘመን የነበረ ሲሆን አሁን ስላለው ሁኔታ የሚናገር ይመስላል ። የቢዳዓ ሰዎችን ማንነትና ምንነት በመዘርዘር ከገለፁና ከእነርሱ ጋር ሊኖረን የሚገባውን ግብረገብነት የሰለፎችን መርህ በማስቀመጥ ግንባር ቀደሙን ከሚዙ አኢማዎች አንዱ ነው ። አላህ ካለ ሸርሑ ሱና የሚለው ኪታቡን በቅርቡ እንጀምራለን ። http://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

ተጀምሯል እንግዳችን:- الشيخ الدكتور خالد بن محمد الغفيلي - حفظه الله 👉 ሸይኽ ዶ/ር ኻሊድ ቢን ሙሀመድ አል ጉፈይሊይ (ሀፊዘሁላህ) ከሳዑዲ ዐረቢያ ገባ ገባ በሉ👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=1ad22859c35f438777
إظهار الكل...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ ሙሓደራ 🔈 #ሙብተዲዕን እንዳታምነው Rabi al-Awwal 12 1446 መስከረም 05 2017 Sep 15 2024 🔗 የድምፅ ፋይሉን ለማግኘት⤵ https://t.me/ensenoanasmesjid/10412 🔶 በምስራቅ ጉራጌ ዞን በኢንሴኖ ከተማ አስተዳደር በኢማም አሽሻፊዒ መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ 🎙በኡስታዝ ሸምሱ ሷቢር (አላህ ይጠብቀው) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይቀላቀሉን 👇👇👇 🌐 https://t.me/ensenoanasmesjid
إظهار الكل...
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ክፍል# 15 #ሸርህ ኡሱሉ አሰላሳ •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ለሰለፍዮችና ለሐቅ ፈላጊዎች በሙሉ (እየተሰጠ ነው።) •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• የኪታብ ዝግጅት:-በተከበሩ ሸይኽ ሙሀመድ ሷሊህ አል ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ المؤلف:- لفضيلة الشيخ  محمد صالح العثيمين رحمه الله •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ደርሱ የሚሰጠው:- በኡስታዝ አቡ ዓብዱልዓዚዝ ዩሱፍ ብን አህመድ ሃፊዘሁሏህ ➴➴➴➴➴ ================ መስጂድ:- አል ቡኻሪ፣ባህር ዳር •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ከጁሙዓ ቀን ውጪ ሳምንቱን ሙሉ ዘወትር ከ6:00 እስከ 6:45 ድረስ •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•   ተለቀቀ። •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ➴➴➴➴➴ ================= ለሌሎች እንዲደርስ share/ሼር/ በማድረግ የበኩላችንን እናበርክት ባረከሏሁ ፊኩም። ➴➴➴➴➴ ==================== የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• كن على بصيرة ➴➴➴➴➴ https://t.me/alateriqilhaq
إظهار الكل...
شرح_أصول_الثلاثة_١٥_19_09_24_11_38_29_791.mp310.55 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.