من صمت نجا:
*ሱራህ 1, አያህ 5* إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡ ======================} https://t.me/joinchat/AAAAAELjObqPKNJDrOxLQQ
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
269
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Repost from ጣፋጭ ኢስላማዊ ትዳር
عباد الرحمن 🌴🌴🌴የአረህማን ባሮች
ይህ ቻናል የዲን ጉዳዮችን ብቻ የምናስተላልፍበት ይሆናል ኢንሻ አላህ። ተውሂድን እና ሺርክን ሱና እና ቢድአን በአላህ ፍቃድ ግልፅ ማድረግ ዋነኛ አላማችን ነው። አላህ በጥበቡ ከሚጣሩ ባሮች ያድርገን
በመጨረሻም ቻናሉ የአላህ ፊት ተፈልጎበት የሱን ዲን የበላይ ለማድረግ ታስቦ የተከፈተ እንዲያደርግልኝ አላህን እጠይቀዋለሁ !!!
https://t.me/Hamdudawed
✨የሰለፎች (ቀደምቶች)መንገድ طريقة السلف◉
✨የሰለፎች (ቀደምቶች) መንገድ ✨ طريقة السلف 🌟 ይህ ቻናል የዲን ጉዳዮችን ብቻ የምናስተላልፍበት ይሆናል ኢንሻ አላህ። ተውሂድን እና ሺርክን ሱና እና ቢድአን በአላህ ፍቃድ ግልፅ ማድረግ ዋነኛ አላማችን ነው። አላህ በጥበቡ ከሚጣሩ ባሮች ያድርገን በመጨረሻም ቻናሉ የአላህ ፊት ተፈልጎበት የሱን ዲን የበላይ ለማድረግ ታስቦ የተከፈተ እንዲያደርግልኝ አላህን እጠይቀዋለሁ !!!
6300
📍አንዲት እናት ወልዳ ከ40 ቀን በፊት ከደሟ ብትፀዳ ምን ማድረግ አለባት ??
•
🎙#ሙሐመድ ሲራጅ ሙሐመድ ኑር
ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/Daru_Sunnah/2070
https://t.me/Daru_Sunnah/2070
_አንዲት_እናት_ወልዳ_ከ40_ቀን_በፊት_ከደሟ_ብትፀዳ_ምን_ማድረግ_አለባት_በኡስታዝ_ሙሃ_QyQraAcc99k.m4a1.00 MB
6510
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
#አዲስ_አፕልኬሽን
20 ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ሙሉ ደርስ በአፕልኬሽን
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4610
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4610
20_ምክሮች_ለእህቴ_ከማግባቷ_በፊት_ሙሉ_ደርስ_በአፕልኬሽን.apk139.21 MB
Show comments
6310
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
እምቢ በይ እታለም!
(ከካ|ፊ- ር ጋር ትዳር ለሚያስቡ እህቶች)
=
ለአላፊ ደስታ ስትይ ………. ለምትከስመው ጠውልጋ
ትዳር ከምትመሰርቺ ………. ኢስቲንጃ ከሌለው ጋ
ለዚች ጤዛ ዱንያ ብለሽ ………. ብልጭ ብላ ለምትጠፋ
ከለጋሱ ጌታ ዘንዳ ………. ከትንኝ ክንፍ ለማትሰፋ
እያለቀስን መጥተን ሳለ ………. እያለቀስን ለምንለቃት
አኺራችንን አስበን ………. ምናለ ብንንቃት?!!
እቱ ከጌታችን ጋራ ………. ነገ ከባድ ሂሳብ አለ
አስፈሪ ጭንቅ የሚያይበት ………. መናጢ ሁሉ ያልታደለ
ዛሬ ከመስመሩ ለቆ ………. ወደ ጥፋት ያጋደለ
ከእርኩሳን ጋር ተጣምሮ ………. በክህደት ላይ የዋለለ
ነገን በዛሬ የሸመተ ………. የዋህ እራሱን ያታለለ
“ያ ለይተኒ” የሚልበት ………. ነገ የቁጭት ቀን አለ፡፡
ይልቅ ስሚኝ እህት አለም፡
ትዳር የጌታ ሲሳይ ነው ………. ከባለ ዐርሹ የሚወሰን
ስለቋመጥን ሳይሆን ………. ፈቃዱ ሲኖር የሚደርሰን
“ይታደሉታል እንጂ ………. አይታገሉትም” ነው ነገሩ
ውሳኔው ከላይ እስከሚወርድ ………. ከዱዓህ ጋር ይሶብሩ፡፡
እንጂ ከእንጨት አምላኪ ጋ
እንጂ “አንድም ሶስትም” ከሚል ዜጋ
በስሜት ናላው ዞሮ ………. ሊያጠምድሽ መረብ ቢዘረጋ
ማር በሚተፋ ምላሱ ………. በስልት ወዳንቺ ቢጠጋ
ምናባዊ ሐሴት አይተሽ ………. ጉም ለመጨበጥ መንጠራራት
ለተስፋ ዳቦ እየቋመጥሽ ………. አትሁኚ የ’ሳት እራት፡፡
በምታይው ብልጭልጭ ………. እራስሽን አትደልይ
ባለ ገዳይ መርዙ እባብም ………. ለስላሳ ነው አስተውይ፡፡
ይልቁንም ረጋ ብለሽ ………. ከአፅናፍ ማዶ ተመልከቺ
ጤፍ በሚቆላ ምላሱ ………. በተኩላ እንዳትረቺ
ለዚች አጭር ህይወት ስትይ ………. በራስሽ ላይ አትሸፍቺ፡፡
ለዚህ ብላሽ ፈራሽ ገላ
ለዚህ ከንቱ ገልቱ አተላ
ዛሬ እጅሽን አትዘርጊ
ነገ እንዳትጠወልጊ፡፡
ሶላት ቁርኣኑ ተትቶ
ሒጃብ አደቡ ተዘንግቶ
በላኢላሀ ኢለላህ ቦታ ………. “አንድም ሶስትም” ተተክቶ
ግንባር ለመስቀል ሲዋረድ ………. የሐያሉ ሱጁድ ቀርቶ
ከቤትሽ ግድግዳ ላይ ………. የፈረንጅ ስእል ተለጥፎ
ሐያእ ግብረ-ገብነትሽ ………. ከላይሽ ላይ ተገፎ
ከግንባርሽ ላይ ነጥፎ ………. ከልብሽ ላይ ተንጠፍጥፎ
መስጂድ የለመዱ እግሮችሽ ………. ወደ ከኒሳ ሲያመሩ
ጠላ ኮረፌ እየጠመቅሽ ………. ሰካራሞቹ ሲያጓሩ
ይሄ እውን የሆነ እለት
ያኔ ሆነሻል የቁም ሙት!!
.
(ኢብኑ ሙነወር፣ መጋቢት 21/2008)
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
دروس وفوائد ابن منور
5700
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ነገ እሁድ መንገዶች እንደሚዘጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ስላሳወቀ አንፎ አካባቢ የሚሰጠው ሳምንታዊው ደርሳችን አይኖርም። ከሩቅ የሚመጡ እንዳይንገላቱ መልክቱን አሰራጩልን። ባረከላሁ ፊኩም።
4000
Repost from Fewzan online shopping🛍
Photo unavailable
📌 ልዩ የእርዳታ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ለእህታችን ዘምዘም ዐሊ
🗓 ነገ እሁድ ጥር 8/2014
⌚️ ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ
🔖 ዘምዘም ዐሊ
🗳 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000161485137
🗳 አዋሽ ባንክ
01425648433700
የቴሌግራም ግሩፑን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ሃላፊነትዎን ይወጡ
https://t.me/helpzemzem
6400
ድግምት "ሲህር" ምንድን ነው?
🎙 በኡስታዝ ሱለይማን ዐብደላህ
🗒 ልናደምጠውና ልናስደምጠው የሚገባ ጠቃሚ ትምህርት
@ustazsuleiman
ሲህር ምንድን ነው.mp37.45 MB
7510
الإخوان المسلمون أشد من الخوارج وأشبه بالقرامطة ولا يجوز التورع إطلاق هذا اللقب عليهم
- الشيخ صالح الفوزان
الإخوان_المسلمون_أشد_من_الخوارج_وأشبه_بالقرامطة_ولا_يجوز_التورع.mp31.18 MB
8500
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.