cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ለስኬታማ ቤተሰብ - نحو الأسرة الناجحة ቤታችንን ኢሰላማዊ በማድረግ ትዉልድን እናድን! ስለ ቻናላችን ያሎትን ሀሳብና አስተያየት በ @nesiha_ouserya_Bot ይላኩልን! እናመሰግናለን! @nesiha_ouserya

Show more
Advertising posts
2 091
Subscribers
+224 hours
+107 days
+2930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በ2017(1446/47)ቁርአን እና የዲን ትምህርት ፈላጊዎች ልዩ እድል     በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው ዳሩል ሐዲሥ ኢንስቲትዩት ለአዋቂ ወንዶች የተመላላሽ የቁርኣን ሒፍዝ ፕሮግራም እና ኪታብ ትምህርት ፕሮግራም በማዘጋጀት ምዝገባ ጀምሯል። ከታች የተቀመጡትን መስፈርት የምታሟሉ  ተማሪዎች ከመስከረም  3 -መስከረም 9 ድረስ በኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና መርከዝ 18 አደባባይ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ ያስታውቃል።  1. ለቁርአን ሒፍዝ ፕሮግራም ቁርአን ነዘር በተጅዊድ የጨረሰ እና ቢያንስ 3ጁዝ የሀፈዘ የዲን ትምህርት እየተማረ የሚገኝ(መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የጨረሰ) እድሜው ከ18 እስከ 25 የሆነ       2. በጀማሪ ጧሊበል ኢልም ደረጃ  ቁረኣንና መሰረታዊ የአቂዳና ፊቅህ ኪታቦችን የቀራ 3. በመካከለኛ ጧሊበል ኢልም ደረጃ በፊቅህ ፣ በአቂዳ፣ በነህው በሶርፍ መሰረታዊ መትኖችን የቀራ እና ዐረብኛ ማንበብ የሚችል  ለሁሉም እርከኖች የጋራ መስፈርቶች በጥሩ ስነ-ምግባር የታነጸ ለዚህም መረጃ ማቅረብ የሚችል። የመርከዙን ደንቦች አክብሮ ለመማር ዝግጁ የሆነ። ከተማረ በኋላ ዑማውን ለማገልገል ዝግጁ የሆነ። መግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል። ተያዥ ማቅረብ የሚችል። 👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡‐ 18 አደባባይ አካባቢ የሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር  👉 ትምህርቱ የሚሰጥባቸው ቀናት 👉 ለቁርአን በሳምንት 6 ቀናት፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ 👉 ለኪታብ በሳምንት 4 ቀናት ከሰኞ እስከ ሐሙስ 👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት፡‐ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00  👉 ለምዝገባና ለበለጠ መረጃ:- ስልክ 0912617007                         ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ____ Ibnu Mas'oud islamic center https://t.me/merkezuna
Show all...
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center

Official ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል

📣የመዝጊያ ፕሮግራም በኢብን መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የዳሩል ሐዲስ የሸሪዓና የቋንቋ ኢንስቲትዩት ባለፈው አንድ ዓመትና በዚህ ክረምት ወራት ለወንድ ታዳጊዎችና ወጣቶች ሲሰጥ የቆየውን ትምህርት መጠናቀቅ ምክኒያት በማድረግ የተዘጋጀ ፕሮግራም በዕለቱም ⚡️በተለያዩ ዳዒዎች የሙሀደራ ፕሮግራም ⚡️በተማሪዎች የሚቀርቡ  ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ 🗓 አሁድ ጷጉሜ  03/2016 ⏰ ከጠዋቱ 3:00-6:30 ጀምሮ 🕌 18 በሚገኘው ኢብን መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ነሲሃ መስጅድ https://t.me/darulhadis18
Show all...
📣የክረምት ትምህርት መዝጊያ ፕሮግራም ለሴቶች ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በክረምቱ በዋናው መርከዙና በቅርንጫፎቹ ለታዳጊና ወጣት ሴቶች ሲሰጥ የቆየውን ትምህርት መጠናቀቁን ምክኒያት በማድረግ የተዘ ጋጀ ልዩ መድረክ። 🗞በዕለቱ የሚኖሩን ፕሮግራሞች ▫️ምክር ለተማሪዎች:የተማሩትን መተግበር ▫️ምክር ለወላጆች: ልጆች ከአላህ የተሰጡን አደራዎች ▫️በተማሪዎች የሚቀርቡ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች 🗓የፊታችን ቅዳሜ ጷግሜ 2፣2016 🕡 ከ3:00-6:30 📎መልእክቱን በማሰራጨት በኸይር ስራ ተሳታፊ እንሁን! 🕌18 አካባቢ በሚገኘው መርከዝ ኢብኑ መሰኡድ ኢስላሚክ ሴንተር https://t.me/darulhadis18
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🎓 በዓይነቱ ልዩ የኮርስ ማጠናቀቂያ ፕሮግራም በኢማም አህመድ መስጂድ ተጋብዘዋል። በዕለቱም፤ ⭐️ ከተለያዩ ሀገራት በመጡ ታላላቅ ኡለማዎች ምክር ይሰጣል ⭐️ ብልጫ ላሳዩ ተማሪዎች የሽልማት ስነስርዓት ⭐️ በኮርሱ ተሳታፊዎች የሚቀርቡ እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ 🗓 እሁድ ነሀሴ 19/2016 ⏰ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ 🕌  ፕሮግራሙ የሚካሄደው አለም ባንክ በሚገኘው ኢማሙ አህመድ መስጆድ ነው _ ibnu Mas'oud islamic Center @merkezuna
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
📣ለ2017 ምዝገባ  ጀምረናል (ለሴቶች) "አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል” ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር አዲስ አበባ 18 በሚገኘው መርከዝና  በቤተል ቅርንጫፍ ለ2016 የትምህርት ዘመን የዲን ትምህርቶችን ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል። የሚሰጡ ትምህርቶች 1⃣ 📖 ቁርአን ለወጣቶች እና ለእናቶች 🔅 በነዘር (ለጀማሪዎች) 🔅 በነዘር (በተጅዊድ ) ከመሰረታዊ የዲን ትምህርት ጋር 🕥የሰአት አማራጭ ▪️ጠዋት ከ1:00-2:30 ጠዋት ከ3:00-6:30፣ከሰአት 8:00-9:30 ፣ከአስር በኋላ10:30-12:00 🔅 ቁርኣን ሂፍዝ (ከ2:30-10:00) 2⃣ ከ 15 -18 አመት ላሉ ታዳጊዎች የቀን ሙሉ የቁርኣንና የተርቢያ ትምህርት 3⃣ የ2 አመት የሰርተፊኬት ፕሮግራም(ከ3:00-6:30) 4⃣ለተማሪና ለሰራተኛ በሳምንት 1 ቀን ቅዳሜ ጠዋት (3:00-6:30) የኪታብ ቂርአት 5⃣ የ2 አመት የዲፕሎም ፕሮግራም 🗓የመመዝገቢያ ቀናት ከነሐሴ 1-20፣፡2016 ከሰኞ እስከ ጁሙዓ  ከጠዋቱ  3:00-9:30 ለበለጠ መረጃ፦ ለ18 ☎️ 0904 36 66 66 ለቤተል ☎️0911062499/ 0913840323  ይደውሉ። ⚠️መልእክቱን ሼር በማድረግ  የበኩላችንን አስተዋጽዖ እናድርግ። https://t.me/darulhadis18
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
📣ለ2017 ምዝገባ  ጀምረናል "አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል” ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር አዲስ አበባ 18 በሚገኘው መርከዝና  በቤተል ቅርንጫፍ ለ2016 የትምህርት ዘመን የዲን ትምህርቶችን ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል። የሚሰጡ ትምህርቶች 1⃣ 📖 ቁርአን ለወጣቶች እና ለእናቶች 🔅 በነዘር (ለጀማሪዎች) 🔅 በነዘር (በተጅዊድ ) ከመሰረታዊ የዲን ትምህርት ጋር 🕥የሰአት አማራጭ ▪️ጠዋት ከ1:00-2:30 ጠዋት ከ3:00-6:30፣ከሰአት 8:00-9:30 ፣ከአስር በኋላ10:30-12:00 🔅 ቁርኣን ሂፍዝ (ከ2:30-10:00) 2⃣ ከ 15 -18 አመት ላሉ ታዳጊዎች የቀን ሙሉ የቁርኣንና የተርቢያ ትምህርት 3⃣ የ2 አመት የሰርተፊኬት ፕሮግራም(ከ3:00-6:30) 4⃣ለተማሪና ለሰራተኛ በሳምንት 1 ቀን ቅዳሜ ጠዋት (3:00-6:30) የኪታብ ቂርአት 5⃣ የ2 አመት የዲፕሎም ፕሮግራም 🗓የመመዝገቢያ ቀናት ከነሐሴ 1-20፣፡2016 ከሰኞ እስከ ጁሙዓ  ከጠዋቱ  3:00-9:30 ለበለጠ መረጃ፦ ለ18 ☎️ 0904 36 66 66 ለቤተል ☎️0911062499/ 0913840323  ይደውሉ። ⚠️መልእክቱን ሼር በማድረግ  የበኩላችንን አስተዋጽዖ እናድርግ። https://t.me/darulhadis18
Show all...
⚘️ዲን እየተማሩ ነውን? 🪴ኢስላም ከማንኛውም ነገር በፊት ዕውቀትን በመገብየት ላይ አደራ ይላል፡፡ ምክንቱም የምናደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ዕውቀትን መሰረት ያላደረጉ ከሆነ አላዋቂ ሳሚ ... እንደሚባለው ብሂል ከልማቱ የምንዘፈቅበት አዘቅቱ ያመዝናል፡፡  አንዳንዴም በኛ ሳይገደብ የኛው የጥፋት ረመጥ ይቀጥልና ሌሎችን እኛ የሰመጥንበት አዘቅጥ ውስጥ እንዲዋኙ የጥፋት ጀልባ እና መቅዘፊያ እንድንሆን ያደርገናል፡፡          🪴ቁርአን ስለ እውቀት ፋይዳዎችና ስለ አዋቂዎች ደረጃ ብዙ ይላል። ዓዋቂው አምላካችን ስለ እውቀት ባለቤቶች ከፍ ያለ ደረጃ ዓዋቂዎች በሚገነዘቡት መልኩ እንዲህ ይላል፡- "يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ" [٥٨:١١] «አላህ ከናንተ እነዚያ ያመኑትንና እነዚያ ዕውቀት የተሰጡትን በደረጃ ከፍ ያደርጋል» ሙጃደላህ፡11                             🪴ታላቁ ሶሃብይና የቁርአን ተፍሲር ዓዋቂ ዓብደላህ ኢብኑ ዓባስ እንዲህ ሲል የአንቀፁን መልዕክት የሚያጠናክር ንግግር አላቸው «የተማሩ ሰዎች ደረጃ ከተራው ሙዕሚን ሰባት መቶ እጥፍ ይበልጣል፡፡ ከአንዱ ደረጃ ወደ ሌላ ደረጃ ያለው ርቀት የአምስት መቶ ዓመት ርቀት ይሆናል» በሌላ የቁርአን አንቀፅ አላህ እንዲህ ይላል፡- "إِنَّمَا يَخْشَى اللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ الْعُلَمَاءُ"  [٣٥:٢٨] «አላህን ከባሮቹ ውስጥ የሚፈሩት ዐዋቂዎቹ ብቻ ናቸው»  ፋጢር፡28 🪴መልዕክተኛው (ﷺ)  እንዲህ አሉ፤ «ዕውቀትን ቅሰሙ አላህን የምትፈሩት ባወቃችሁት ልክ ነውና» አዎን! የማያውቁትን አካል እንዴት ተገቢውን ፍራቻ ይፈሩታል?! 🪴አላህ መልዕክተኛው (ﷺ) እንዲጨምርላቸው እንዲጠይቁት ያዘዘው ብቸኛ ነገር ዕውቀት ነው! ከየት አመጣኸው ትይኝ ይሆናልና ማስረጃውን :- "وَقُل رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا " «ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ጨምርልኝ በል» 20፡114 🪴የትኛውም የዕውቀት ደረጃ ላይ ብንገኝ በአላህ ከታገዝንና ጥረት ካደረግን ብዙ መሻሻል ይቻላልና አሁኑኑ ጥረት ማድረጉን እንጀምር። 🤲አላህ  በኢስላማዊ ዕውቀት ወደተሻለ ደረጃ ከፍ እንል አንድ ያግዘን፤ እውቀትን ያግራልን። ልባችንን በቁርአን ያብራልን። አሚን ! _ @abujunaidposts
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
  📣 بشرى سارة لطلبة العلم ✍ التعليق على رسالة الشيخ محمد ابن عبد الوهاب إلى أهل القصيم     لقاء علمي مع الشيخ الدكتور خالد بن عبد اللطيف محمد نور حفظه الله ✍ السبت والأحد ٢١-٢٢ محرم ١٤٤٥ هے بدأ من الساعة التاسعة والنصف صباحا المكان؛ مسجد النصيحة بمركز ابن مسعود الإسلامي في حي ١٨، أديس أببا /////___//// 🌟 ልዩ የዒልም መድረክ በነሲሓ መስጂድ ከዶ/ር ሸይኽ ኻሊድ ዓብዱለጢፍ ሀፊዘሁላህ 👌ቅዳሜና እሁድ ሐምሌ 20‐21/2016 ቅዳሜና አሁድ ከ 3፡30 ጀምሮ 18 ማዞሪያ በሚገኘው ነሲሓ መስጂድ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ____ 🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
Show all...
AUD-20240707-WA0004.mp36.05 MB
02:21
Video unavailableShow in Telegram
ብስራት ለወላጅና ለልጆች እንኳን ደስ አላችሁ!!! ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከነሲሃ ቲቪ ጋር በመሆን ልዩ የክረምት ኮርስ በተመላላሽ እና በርቀት ለሁሉም ፆታ በተመቻቸ መልኩ ያዘጋጀን መሆናችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። 🖍ዕድሜያቸው ከ10 - 12 ለሆኑ ልጆች፣ ከ13- 14 ለሞላቸው ታዳጊዎች፣ እንዲሁም 15 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወጣቶች፣ ✔️እምነታቸውን ከምንጩ የሚያውቁበት ! ✔️የኢባዳን አፈፃፀም የሚማሩበት! ✔️ኢስላማዊ ተርቢያ የሚቀስሙበት! ✔️መልካም አርአያዎቻቸውን የሚተዋወቁበት ታላቅ መድረክ በተጨማሪም ከሸሪዓዊ እውቀት ባሻገር ለወጣቶች የWeb Development ኮርስ በማዘጋጀት የቴክኖሎጂ እውቀታቸውን ከፍ የሚያደርጉበት እድል አመቻችቷል። ምዝገባውንም በአካል መጥተው አሊያም በኦንላይን መመዝገብ ይችላሉ። ለወንዶች ከሰኔ 17- 28 ባሉት ቀናት 18 በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና ቢሮ በስራ ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን፤ ለሴቶች ደግሞ ከሰኔ 17- 23 18 ባለው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ,በቤቴልና በፉሪ ቅርጫፎች መመዝገብ ይችላሉ። በተጨማሪም የትም ሳይሄዱ www.course.nesiha.tv ላይ በመግባት መመዝገብ ይችላሉ 📌ለበለጠ መረጃ  ለወንዶች በስልክ ቁጥር 0912617007/0912023190/0912617005  ለሴቶች ለ18 ኢብኑመስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 0904366666 ለቤቴል ቅርጫፍ 0911105653/0911375952/ ለፉሪ ቅርጫፍ 0911479151/0912058590 ይደውሉ፤ ይመዝገቡ፤ በእውቀት ብርሀን ከፍ ይበሉ። ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር @nesihatv
Show all...
ብስራት_ለወላጅና_ለልጆች_እንኳን_ደስ_አላችሁ!!!.mp429.34 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.