cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ያሲራጀል አለም

ﺑﺄﺑﻲ ﻭﺃﻣﻲ ﺃﻧﺖ ﻳﺎ ﺧﻴﺮ ﺍﻟﻮﺭﻯ ﻭﺻﻼﺓُ ﺭﺑﻲ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡُ ﻣﻌﻄﺮﺍ ⚘ ﻳﺎ ﺧﺎﺗﻢَ ﺍﻟﺮﺳﻞ ﺍﻟﻜﺮﺍﻡ ﻣﺤﻤﺪٌ ﺑﺎﻟﻮﺣﻲ ﻭﺍﻟﻘﺮﺁﻥ ﻛﻨﺖَ ﻣﻄﻬﺮﺍ ⚘ ﻟﻚ ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﺪﻕُ ﻣﺤﺒﺔٍ ﻭﺑﻔﻴﻀﻬﺎ ﺷﻬِﺪ ﺍﻟﻠﺴﺎﻥُ ﻭﻋﺒّﺮﺍ ⚘ ለበለጠ መረጃ @ABDU_RESHID

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
708
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ጀግኖች ናችሁ =========== ለህገ ወጡ የብልፅግና መጅሊስ እውቅና ስጡ እና ይፈቀድላችኋል ስትባሉ በአቋማችሁ ፅንታችሁ እውቅናን አንሰጥም በማለታችሁ መውሊዱን እንዳታደርጉ መከልከላችሁ ድል እንጂ ሽንፈት አይደለም ! ! ! በመከልከላችን መንግስት እና ህገ ወጡ መጅሊስ ተሸንፈዋል ። https://t.me/sufiyahlesuna
Show all...
🛑 ሱፊዩ ማህበረሰብ ኡለሞቹን ችላ ያለበትን ፣ ለኡለሞቹ ቋሚ ኢኮኖሚያዊ ገቢ የሚፈጥር ነገር ከመመስረት ይልቅ እድሜ ልካቸውን የነጋዴዎችን እጅ እንያዲያዩ ያደረገበትን አስነዋሪ ተግባር ቅጣቱን የሚያገኝበት ጊዜ ላይ ነን ። 🔰 ብዙ ኢማሞች የተሰውፍ ከባቸውን አውልቀው ሊጥሉ ስለሚችሉና በትንሹ ከወሃቢዮች ጋር አንድ ነን ሊሉ ስለሚችሉ ብዙ አትደናገጡ ። 💢 ጉዳዩ ወንድ ልጅ አይጣ ነውና የትላንት ስህተታችን ዛሬም ነገም ዋጋ ያስከፍለናል ። 🛑 አሁንም ጊዜው አርረፈደም ሁላችንም በየሰፈሩ ያሉ አሊሞቻችን ወሃቢያን ከተጋፈጥኩ ከኢማምነት ልባረር እችላለው የሚል ስጋት ስለሚኖራቸው ከኋላቸው ደጀን እንደሆንን እናሳያቸው ፣ ድንገት ቢባረሩ እንኳ በምን መልኩ እነርሱን መኻደም እንደምንችል ካሁኑ እንወያይበትና መንገድ እንቀይስ
Show all...
00:51
Video unavailableShow in Telegram
3.96 MB
🥬~ጫት መቃም ሀላል ወይስ ሀራም~⁉️ ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭ 🥬:ጫት መቃም ብዙ ጊዜ #ሀራም ነው ይባላል ፣ አንዳንዶች ደግሞ #የሚፈቀድ ነው ይላሉ እና የተሻለው የትኛው ነው⁉️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅:በሸሪዓችን #አእምሮን መጀመሪያ ከነበረበት ሁኔታ ትንሽ እንኳን ቢሆን #የሚቀይር ማንኛውም መጠጥና #ምግብ በሸሪዓችን በጥብቅ የተከለከለ ነው። ጫት ደግሞ በተለምዶ እንደሚታወቀውና #በላቦራቶሪ ህክምና ውጤትም እንደተረጋገጠው አእምሮን የሚቀይርና ጎጂ #ንጥረ_ነገር ስላለው በሸሪዓችን በሁለት 2⃣ መልኩ የሚከለከል ይሆናል። 1⃣: መጠኑና አይነቱ እንደየሰው ቢለያይም አእምሮን ካለበት ሁኔታ #የሚቀይር መሆኑ #ከአስካሪ ነገራቶች ያስገባዋል። 2⃣: #በጤንነት#በገንዘብ#በቤተሰብ እና #በስነ_ልቦና ላይም ጉዳት ስላለው በሸሪዓችን ውስጥ ደግሞ ራስን #መጉዳት ሀራም ስለሆነ የሚከለከል ይሆናል። 📒ምንጭ▷ ❴📚ኢብኑ ባዝ ፣ ሸይኽ ፈውዛን ፣ ሸይኽ ሙቅቢልና ከሌሎች ኡለሞች የድምፅ🎛 ፋይል የተወሰደhttps://t.me/YASIRAJEL_ALEM
Show all...
ያሲራጀል አለም

ﺑﺄﺑﻲ ﻭﺃﻣﻲ ﺃﻧﺖ ﻳﺎ ﺧﻴﺮ ﺍﻟﻮﺭﻯ ﻭﺻﻼﺓُ ﺭﺑﻲ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡُ ﻣﻌﻄﺮﺍ ⚘ ﻳﺎ ﺧﺎﺗﻢَ ﺍﻟﺮﺳﻞ ﺍﻟﻜﺮﺍﻡ ﻣﺤﻤﺪٌ ﺑﺎﻟﻮﺣﻲ ﻭﺍﻟﻘﺮﺁﻥ ﻛﻨﺖَ ﻣﻄﻬﺮﺍ ⚘ ﻟﻚ ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﺪﻕُ ﻣﺤﺒﺔٍ ﻭﺑﻔﻴﻀﻬﺎ ﺷﻬِﺪ ﺍﻟﻠﺴﺎﻥُ ﻭﻋﺒّﺮﺍ ⚘ ለበለጠ መረጃ @ABDU_RESHID

የሙእሚን ነፍስ ዘወትር ንቁና ጥንቁቅ እንደሆነ ይቆያል። እውነተኛ አማኝና የእውነተኛ አማኝ ድርጊቶችን የተላበስን ሙእሚኖች አላህ ያድርገንና። ሸኽ ኑሩ አዲስ መርሳ (ረሂመሁሏሁ) እንዲህ ይሉ ነበር፦ «እስልምናን የቃልቾች ብቻ ያደረገው ማነው? በምድር መርከብ ላይ ማንም ተሳፋሪ አይደለም ሁላችንም መርከበኞች ነን! ቃሎቾቹ ዋና ሾፌር ቢሆኑም እንኳም እሄን ሐቅ አይቀለብሱትም።» ስለሆነም ላለመስጠም ጥንቃቄ ያሻል። https://t.me/YASIRAJEL_ALEM
Show all...
ያሲራጀል አለም

ﺑﺄﺑﻲ ﻭﺃﻣﻲ ﺃﻧﺖ ﻳﺎ ﺧﻴﺮ ﺍﻟﻮﺭﻯ ﻭﺻﻼﺓُ ﺭﺑﻲ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡُ ﻣﻌﻄﺮﺍ ⚘ ﻳﺎ ﺧﺎﺗﻢَ ﺍﻟﺮﺳﻞ ﺍﻟﻜﺮﺍﻡ ﻣﺤﻤﺪٌ ﺑﺎﻟﻮﺣﻲ ﻭﺍﻟﻘﺮﺁﻥ ﻛﻨﺖَ ﻣﻄﻬﺮﺍ ⚘ ﻟﻚ ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﺪﻕُ ﻣﺤﺒﺔٍ ﻭﺑﻔﻴﻀﻬﺎ ﺷﻬِﺪ ﺍﻟﻠﺴﺎﻥُ ﻭﻋﺒّﺮﺍ ⚘ ለበለጠ መረጃ @ABDU_RESHID

01:10
Video unavailableShow in Telegram
1.46 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.