cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሁዳ ኢስላማዊ ስቱዲዮ

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ያስተምራሉ ብለን ያሰብናቸውን 👇👇👇 ➪ሀዲሶችን ➪አስተማሪ ታሪኮችን ➪አነቃቂ መልክቶችን ➪ግጥሞችን ታገኙበታላቹ {وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ } [سورة فصلت ٣٣]

Show more
Advertising posts
4 698
Subscribers
No data24 hours
+637 days
+21030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
🌸በህይወት እያለህ ከአላህ ጋር ንፁህ በሆነ ልብ መገናኘትን ግብህ አድርገው ⇨ ከሺርክ, ኩራት, ጥላቻ, ሀሜትና ከምቀኝነት ነፃ ሆነህ አላህን ስትገናኘው ከውርደትም ሆነ ከቂያም ቀን ጭንቀት ነፃ ትወጣለህ ።  وَلَا تُخْزِنِى يَوْمَ يُبْعَثُونَ " በሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ ፡፡"  يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌۭ وَلَا بَنُونَ " ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን ፡፡"  إِلَّا مَنْ أَتَى ٱللَّهَ بِقَلْبٍۢ سَلِيمٍۢ "ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጂ ፡፡" በተውሂድን ቀልብ የመጣ አላህ ሆይ ቀልባችንን ንፁህ አድርገህ እንድንገናኝህ አድርገን ። https://t.me/AbuEsmailEbrahim
Show all...
👍 2
በሀበሻዊ ቃሪ ከረም መሀመድ ⭐️032 sura al-segida ⭐️032 سورة السجدة 🎙️🎧 Qari kerem Mohhamed Al-Habashi 🎙️🎧 بصوت القارئ كرم محمد الحبشي حفظه الله 🚗🚕🚙ለወዳጂ ዘመዶዎ ሸር ሸር ያድርጉ የአጂሩ ተካፋይ ይሁ ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍 ካልተመቻቹ 👎👎👎👎👎            አሳውቁን ይቀጥላል የጁምአ ግብዣ በፊት የተለቀቀው ሙሉ ሱራው አይደለም የአሁኑ ሙሉውን ነው http://t.me/qari_kerm_alhabeshi
Show all...
هههههههه.mp36.98 MB
Photo unavailableShow in Telegram
✍️🌷ቆንጆዋ ሰለፍይ የተዉሂዷ ጀግና ደምቀሽ የተዋብሽዉ በተዉሂዱ በሱና 🌷🍬🌷🍬🌷🍬🌷🍬🌷🍬🌷 ቆንጆዋ ሰለፍይ ያቺ ኒቃቢስቷ ታጋይ ነች ጠንካራ ሟች ናት ለእምነቷ ትከናነባለች በጥቁር ልብሶቿ 🪴🍓🪴🍓🪴🍓🪴🍓🪴 ያቺ ኒቃቢስቷ ዉብ ነች ፅጌሬዳ የማትቀላቀል  በባጢሉ ሜዳ ማንም የማይቀጥፋት  ዘሎ ቢፈነዳ 🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸 የጀምዕይ ጠብደል የማያስጨንቃት የኢህዋንም ፍልፍል የማያታልላት 🥀🌿🥀🌿🥀🌿🥀🌿🥀🍁 ታታሪ  ጀግና ነች የተዉሂድ አርበኛ ማንም አያገኛት ካልሆነ እድለኛ 🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🍁 በየመንገዱ ላይ የማትገላለጥ እሷን አይሸዉዳት የዘመን ጌጣጌጥ 🌸🌻🌸🌻🌸🌻🌸🌻🌸🌻🌸 በገንዘብ አታምንም እንድሁም በዉበት ድንን ትወዳለች በተጓዘችበት የሰዉ ወሬ አትሰማ ቢለፈልፉባት 🪷🌹🪷🌹🪷🌹🪷🌹🪷🌹 ስንቋን ሰናቂ ነች ነገ ለአሄራ በተጓዘችበት መልካም የምትሰራ 🎋💐💐🎋💐🎋💐🎋💐 አላህ ይጠብቃት ሰለፍዮን ጀግና ለድኗ የቆመች ታታሪ ነችና ✍️كتبت هذا 🍬ام ريان بنت حسن 🌹ከወሎ ጢጣ🌷 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 https://t.me/kewollotita 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 https://t.me/Mesjid_Al_Feth1 https://t.me/abu_hisham_tita https://t.me/huda_islamic_Studio 🖇ሊክ መቁረጥ የተከለከለ ነው
Show all...
ሱረቱል_ዒምራን_በቃሪእ_ሚስባህ_ሳኒ#_سورة_ال_عمران128k.m4a4.64 MB
በሀበሻዊ ቃሪ ከረም መሀመድ ⭐️018 sura al-kehf ⭐️018 سورة الكهف 🎙️🎧 Qari kerem Mohhamed Al-Habashi 🎙️🎧 بصوت القارئ كرم محمد الحبشي حفظه الله 🚗🚕🚙ለወዳጂ ዘመዶዎ ሸር ሸር ያድርጉ የአጂሩ ተካፋይ ይሁ ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍 ካልተመቻቹ 👎👎👎👎👎            አሳውቁን ይቀጥላል የጁምአ ግብዣ በፊት የተለቀቀው ሙሉ ሱራው አይደለም የአሁኑ ሙሉውን ነው http://t.me/qari_kerm_alhabeshi
Show all...
سورة الكهف.018.mp326.65 MB
👍 3
🛍ሰሉ አለ ነብይ 🛍ሰሉ አለ ረሱል 🛍ሰሉ አለ ረሱል ሀቢቡና ሙስጠፋ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም 🛍اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🛍የጁመዓ ቀን ሱናዎች ‏💐سنن يوم الجمعة 1⃣ 💐 الغسل 2⃣  💐    الطيب 3⃣ 💐 السواك 4⃣💐 لبس الجميل 5⃣💐 قراءة سورة الكهف 6⃣ 💐التبكير لصلاة الجمعة 7⃣ 💐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 1⃣🍒ገላን መታጠብ 2⃣🍒 ሽቶ መቀባት 3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም 4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ 5⃣🍒 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት 6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ 7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/quranbchaquranbcha
Show all...
2.71 MB
3.00 MB
ቦታው ታውቋል። #በጣም_አስቸኳይ_ሸር_ይደረግ Ethiopian Federal Police Oromia Police Commission ባሌ ዞን ጋሰራ ወረዳ ነው። ድምፅ ሆነን ይህ ሰው ለህግ እንድቀርብ ማድረግ አለብን። ድርጊቱን የፈፀሙት ህጋዊ ህገ-ወጥ ፖሊሶች ናቸው። ስለዚህ እኛ በህግ እንዲጠየቁ በማድረግ ርብርብ ልናደርግ ይገባል። ድርጊቱ የተፈጸመበት ቦታ #ባሌ_ዞን_ጋሰራ ወረዳ ሲሆን እህታችንን ፖሊስ ጣቢያ ወስደው በዚህ መልኩ ከደበደቧት ቡሃላ እራሷን ስታ እንደ ነበርና ከሁለት ቀን ቡሃላ ከጣቢያው እንደ ወጣች መረጃወች ይጠቁማሉ። ተቆርጦ የተሰራጨው ቪድወ እንድህ ከሆነ ከቪዲወ ጀርባ ምን እንዳደረጓት አሏህ ይወቅ‼️ … አውሬዎቹ ለህግ ይቀርቡ ዘንድ ድምፅ እንሁን ሁላችንም ሼር በማድረግ እንተባበር http://t.me/nuredinal_arebi
Show all...
2024-09-10_181905 (1).mp31.10 MB
00:30
Video unavailableShow in Telegram
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ እባብ እንኩዋን እንዲህ አይቀጠቀጥም የኔ እህት አላህ ከዚህ በላይ ፅናቱን ይስጥሽ ኒቃቢስት በዚህ ልክ ድብደባ‼️ በመንግስት አካል ወከባ‼️ እኔን የኔ እህት እህት አለም እኔ ልውደቅ፡ እኔ ልውረድ እንደ ሰንደቅ፡ እየቀጠቀጣት ድምፅ አላሰማችም፡ ፅናቷ ይገርማል አልተገለጠችም፡ ተመልከት ፅናቷን ይህችን የኔን ጀግና፡ ይህ ውሻ ተመልከቱት ምን አይነት አውሬነት ምን አይነት ሸይጧንነት ነው። እህህህህ ያማል ሀቂቃ እራሷን ሸፍና ክብሩዋን ባስጠበቅች እንዲህ እንደ እባብ ቀጠቀጣት አላህ በምድላ ይ ውርደትህን ያሳዬን ያረብብ https://t.me/Ye_setoch_Jemea
Show all...
2.40 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.