የሴት ልጅ ዉበቷ ሀያዕዋ ነዉ💎🎀
كـــــونـــےـي مــــےفـتــاح للـــــےخــــےـير የመልካም ነገር መክፈቻ ቁልፍ ሁኚ وكےـــــــونـےــــي مـــــےغلاق للشےــــــر የመጥፎ ነገር ደሞ መዝጊያ ሁኚ !! t.me/mutun_talibel_elm t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show more- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Data loading in progress...
🌍 የታላቁ አዛኝ የአለም ነብይ ጣፋጭ ታሪክ 🌍 • ════•••🌺••• ════• ✔️ [ክፍል 1] ✔️ 🕋 የነብዩ የዘር ሐረጋቸው፣ አወላለዳቸው እና የልጅነት ዘመን 🌴 •• ┈┈┈┈••✦✿✦•• ┈┈┈┈•• 🥀 ሙሐመድ የዐብደላህ ልጅ፣ የአብዱል ሙጦሊብ ልጅ፣ የሃሽም ልጅ፣ የመናፍ ልጅ፣ የፈህር (ቁረይሽ) ልጅ፣ የማሊክ ልጅ፣ የነድር ልጅ፣ የኪናነህ ልጅ፣ የዐድናን ልጅ፣ የአላህ ነብይ እስማዒል ልጅ፣ የአላህ ወዳጅ የኢብራሂም ልጅ። አላህ ከጥሩ ጎሳ መረጣቸው። የመሐይምነት ዘመን ቆሻሻ ወደ ዘር ግንዳቸው አልገባም። 📜 ሙስሊም እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “አላህ ከእስማዒል ልጆች ኪናናን፣ ከኪናናህ ልጆች ውስጥም ቁረይሽን፣ ከቁረይሽ ሃሽምን፣ ከበኒ ሃሽም በኩል ደግሞ እኔን መርጧል።” (📚ሙስሊም ዘግበውታል) 🌐 አወላለዳቸው •🔺 ┈•✿🌼✿• ┈🔺• የተወለዱት የዝሆን አመት (ዓመል ፊል) በመባል በሚታወው ዘመን ነው። ይህም ዓመት አብረሃ ካዕባን ለማፍረስ የሞከረበት ኣመት ነበር። አላህም እጅግ በሚያስደንቅ ጥበብና ተአምር ሐሳቡን አምክኖታል። ይህ በቁርአን ታሪክ ተወስቷል። ነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ.ዐለይሂ ወሰለም) በዚሁ አመት በወርሃ ረቢአል አወል 11ኛው ቀን በእለተ ሰኞ እንደተወለዱ ዘገባዎች ያመለክታሉ። 🌐 አስገራሚ ጅምርና ግልጽ በረከት 🔺 ┈•✿🌼✿• ┈┈•✿🌼✿• ┈🔺 አባት አልባ ሆነው ተወለዱ። እናታቸው እርሳቸውን የሁለት ወር እርጉዝ እያለች አባታቸው ሞቱ። አያታቸው ዐብዱል ሙጦሊብም የማሳደግ ሐላፊነቱን ወሰዱ። በያኔዎቹ ዐረቦች ባህል መሠረትም ከበኒ ሰዕድ ጎሳ የሆነችና ሐሊመት ቢንት አቢ ዙዓይብ የምትባል እንስት ታሳድጋቸው ዘንድ ተሰጣት። የታሪክ ጸሐፊዎች እንደሚስማሙት ያኔ የበኒ ሰዕድ ቀዬ በድርቅ የተመታበት አመት ነበር። የእንስሳት…
كـــــونـــےـي مــــےفـتــاح للـــــےخــــےـير የመልካም ነገር መክፈቻ ቁልፍ ሁኚ وكےـــــــونـےــــي مـــــےغلاق للشےــــــر የመጥፎ ነገር ደሞ መዝጊያ ሁኚ !! t.me/mutun_talibel_elm t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.