cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

⚖️Shields Law🇪🇹 የህግ አገልግሎት / Legal service ⚖️

⚖️ Shields Law ⚖️. ነፃ የህግ የማማከር አገልግሎት፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች፣ የውል ፎርሞች፤ መፅሐፍቶች እዚሁ ያገኛሉ። Here on our channel, we provide Free legal Aid. You could alsk get access to laws, cassation decisions, job opportunity updates. ለማስታወቂያ 👉@alexyoba21

Show more
Advertising posts
6 417
Subscribers
+824 hours
+597 days
+16530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
በእነ ዳንኤል ዮሐንስ ላይ አቃቤ ህግ ክስ መሰረተ‼️ የፍትህ ሚኒስቴር አቃቤ ህግ ዳንኤል ዮሐንስን ጨምሮ በስድስት ግለሰቦች ላይ ሦሥት ክሶችን መሰረተ፡፡ አቃቤ ህግ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ግለሰቦቹ ላይ የመሰረተው ክስ አውሮፕላንን አላግባብ በመያዝ፣ በማህበራዊ ሚደያ አማካኝነት በቀጥታ በማስተላለፍ መልካም ስም የሚያጎድፍ ተንቀሳቃሽ ምስል በኮምፒዩተር ስርአት አማካኝነት በማሰራጨት እና የመንግስት ሰራተኛ ኦፊሻላዊ የስራ ግዴታውን እንዳይፈፅም መቃወም እና አለመታዘዝ የሚሉ ናቸው፡፡ በሁለቱ ወንጀሎች ሁሉም ሲከሰሱ የመዝገቡ መጠሪያ የሆነው በቲክክቶክ የሚታወቀው ዮሀንስ ዳንኤል በሶስቱም ተከሷል፡፡ ለሁለት ሰአታት ሙሉ ከአውሮፕላን አንወርድም፤ ይከስከስ በማለት ሌሎችም እንዳይወርዱ በማሳደም በቲክቶክ ቀጥታ በማሰራጨት ሳይታገት ታግቻለሁ በማለት በቲክቶክ ስሙ ዮኒ ማኛን ቀጥታ በማስገባት የአየር መንገዱ ስም እንዲጎድፍ አድርጓል የሚለውንም አቃቤ ህግ ዘርዝሮበታል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
👍 7 6
Show all...
ህጋዊ የቤት ሽያጭ ዉል.pdf2.53 KB
👍 3
Show all...
አጫጭር ማስታወሻዎች.docx0.58 KB
2🔥 1
Show all...
CRIMINAL LAW MODULE DMU - Copy.docx3.80 KB
🔥 1
Show all...
1176_A_PROCLAMATION_TO_PROVIDE_FOR_THE_PREVENTION_AND_SUPPRESSION.pdf1.26 MB
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2017 አደረሳችሁ! BAGA BARA 2017 NAGAAN ISIN GA’E!
Show all...
👍 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.