cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

الدعوة السلفية في الحبشة

يأيها ٱلذين ءامنوٱ توبوٱ إلى الله توبة نصوحا

Show more
Advertising posts
1 692
Subscribers
-224 hours
+27 days
-2530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📜| كيفية شكر النعمة 📂| قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله : |[ وشكر النعمة له ثلاثة أركان : ١. الاعتراف بها في القلب. ٢. الثناء على الله باللسان . ٣. العمل بالجوارح بما يرضي المنعم. |] 📓| (القول المفيد على كتاب التوحيد ص ٦٤٣) 📜ፀጋ እንዴት እንደሚመሰገን 📂| አሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ አሉ፦ ፀጋን ለሱ (ለአላህ) ለማመስገን ሶስት መአዘን አሉት ፡ 1,በሷ በቀልብ ማረጋገጥ. 2,በአንደበት በአላህ ላይ ማወደስ. 3,የፀጋውን ባለቤት በሚያስወድድ ነገር በአካላችን መተግበር|] ምንጭ 📓| (القول المفيد على كتاب التوحيد ص ٦٤٣) ትርጉም 🖊አል ፋሩቅ መድረሳ https://t.me/shortnot_bymedresetulfaruk/129
Show all...
📝የአልፋሩቅ መድረሳ ደርሶች በፅሁፍ የሚለቀቅበት ቻናል📝

📜| كيفية شكر النعمة 📂| قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله : |[ وشكر النعمة له ثلاثة أركان : ١. الاعتراف بها في القلب. ٢. الثناء على الله باللسان . ٣. العمل بالجوارح بما يرضي المنعم. |] 📓| (القول المفيد على كتاب التوحيد ص ٦٤٣) 📜ፀጋ እንዴት እንደሚመሰገን 📂| አሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ አሉ፦ ፀጋን ለሱ (ለአላህ) ለማመስገን ሶስት መአዘን አሉት ፡ 1,በሷ በቀልብ ማረጋገጥ. 2,በአንደበት በአላህ ላይ ማወደስ. 3,የፀጋውን ባለቤት በሚያስወድድ ነገር በአካላችን መተግበር|] ምንጭ 📓| (القول المفيد على كتاب التوحيد ص ٦٤٣) ትርጉም 🖊አል ፋሩቅ መድረሳ

https://t.me/shortnot_bymedresetulfaruk/129

📌شرح لمعة الاعتقاد  ተጠናቀቀ 🎤በአቡ ፊርደውስ ዓብዱሶመድ መሀመድ 🟢ክፍል 1⃣ https://t.me/abdu_somed/4538 🟢ክፍል2⃣ https://t.me/abdu_somed/4545 🟢ክፍል3⃣ https://t.me/abdu_somed/4574 🟢ክፍል4⃣ https://t.me/abdu_somed/4584 🟢ክፍል5⃣ https://t.me/abdu_somed/4607 🟢ክፍል6⃣ https://t.me/abdu_somed/4614 🟢ክፍል 7⃣ https://t.me/abdu_somed/4643 🟢ክፍል8⃣ https://t.me/abdu_somed/4651 🟢ክፍል9⃣ https://t.me/abdu_somed/4692 🟢ክፍል🔟 https://t.me/abdu_somed/4700 🟢ክፍል1⃣1⃣ https://t.me/abdu_somed/4728 🟢ክፍል1⃣2⃣ https://t.me/abdu_somed/4731 🟢ክፍል1⃣3⃣ https://t.me/abdu_somed/4763 🟢ክፍል1⃣4⃣ https://t.me/abdu_somed/4775 🟢ክፍል1⃣5⃣ https://t.me/abdu_somed/4794 🟢ክፍል1⃣6⃣ https://t.me/abdu_somed/4828 🟢ክፍል1⃣7⃣ https://t.me/abdu_somed/4836 🟢ክፍል1⃣8⃣ https://t.me/abdu_somed/4848 🟢ክፍል1⃣9⃣ https://t.me/abdu_somed/4859 🟢ክፍል2⃣0⃣ https://t.me/abdu_somed/4897 🟢ክፍል2⃣1⃣ https://t.me/abdu_somed/4908 🟢ክፍል2⃣2⃣ https://t.me/abdu_somed/4919 🟢ክፍል2⃣3⃣ https://t.me/abdu_somed/4928 🟢ክፍል2⃣4⃣ https://t.me/abdu_somed/4955 🟢ክፍል2⃣5⃣ https://t.me/abdu_somed/4965 https://t.me/abdu_somed
Show all...
Abdusomed Muhamed

📌የክረምት ኮርስ 📔ሸርሁ ሉምዐቲሊዕቲቃድ 📚 شرح لمعة الاعتقاد ▶️  "ደርስ  ቁጥር  01

https://t.me/abdu_somed

https://t.me/abdu_somed

ያ ኡመተ ሙሀመድ የአፈር ቤታችን ጨለማ ነው ማብራቷም ስራችን ነው https://t.me/darulekra
Show all...
ዳሩል ኢቅረእ darul ekra

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}       [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] "ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!" ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29

https://t.me/darulekra

📌መውሊደኞችና የቀን ቅዠታቸው [የሽርክና የተለያዩ ወንጀሎች መናኻሪያ የሆነውን መውሊድን የሚያከብሩ ሰዎችን፣ “መውሊድ አክባሪ” እያልን ከምንጠራ፣ “መውሊደኛ” ብንላቸው ጥሩ ነው - ቃላት በመቆጠብ በቀላሉ መግባባት እንችላለንና፡፡ “መውሊደኛ” በማለት ከመውሊድ ጋር 'ስላዋሀድናቸው' እነሱም ደስ ሳይላቸው አይቀርም - ቂል “በአሽሙር ሲወጉት ያደነቁት ይመስለዋል” እንዲሉ፡፡] የሐገራችን መውሊደኞች ሸሪአዊ ማስረጃ የሌለውን መውሊድ፣ ኢስላማዊ ለማድረግ የማይፈነቅሉት ድንጋይ፣ የማይወጡት ተራራ፣ የማይወርዱት ገደል የለም፡፡ ይህን ያህል ኳትነው የሚያቀርቡት ሀሰተኛ የማስረጃ ቡትቶ፣ በአሏህ ዲን ላይ ከመቀጣጠፍ የማይመለሱ ግብዞች መሆናቸውን ከማሳያት አይዘልም፡፡ መስከረም 5 ምሽት ላይ አሚኮ በትእይተን ዜና ፕሮግራሙ፣ “መውሊድና አሰተምህሮቱ” በሚል ርእስ ያቀረበው ዝግጅት፣ መውሊደኞች ምን ያህል በቀን ቅዠት የተለከፉ ከንቱዎች ለመሆናቸው አንድ ጥሩ አብነት ሆኖ አልፏል፡፡ በዚህ ዝግጅት ላይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ድርሳናት መምህር ከሆነው ከዶ/ር እንድሪስ ሙሀመድ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ቀርቧል፡፡ ይህ ሰው የአህባሽ ዋና አቀንቃኝ የሆነው የሀሰን ታጁ የቀኝ እጅና የቀድሞው መጅሊስ የህዝብ ግንኙነት ባልደረባ የነበረ ነው፡፡ ዶ/ር እንድሪስ “ከቃል ፍች አኳያ ስለውልድት ነው የምናወራው፡፡ ውልደቱ ግን የስተዋልዶ ውልደት ላይ ያተኮረ አይደልም” ካለ በኋላ  የነብዩን (አለይሂ ሶላቱ ወሰላም) “የውልደት ትኩረት” በሚከተለው መንገድይገልፃል፡-  “የስልጣኔ ውልደት፣ የስነመለኮት    ትምህርት ውልደት፣ የስነ ምግባር ውልደት፣ የአኗኗር ዘይቤ ውልደት፣ የህግና ስርአት ውልደት፣ የሰላም ውልደት፣ የአብሮነት ውልደት፣ የእዝነትና የፍቅር ውልደት በአጠቃላይ ለሰው ልጅ ሁለንተናዊ እድገት የሚጠቅሙ የህይወት አስተምህሮቶችና ትግበራዎችን የምንዳስስበት፣ የምናይበት፣ ውልደቱ ከሪሳላ ወይም ከተልእኮ ጋር የተያያዘ ነገር ነው፡፡ የላክንህ ለአለም እዝነትን፣ መተዘዘንን፣ ፍቅርን፣ ሰላምን ልታጎናፅፍ ነው የተላከው ይላል፡፡” ሆኖም ዶ/ር እንድሪስ እዚህ ላይ የዘረዘራቸው ጉዳዮች፣ የአሏህ መልእክተኛ (አለይሂ ሶላቱ ወሰላም) የተወለዱበት ትኩረትም ሆኑ አላማዎች አይደሉም፡፡ ነብዩ ሙሀመድ፣ ነብይም ሆነ መልእክተኛ የሆኑት በውልደታቸው አይደልም፡፡ እንደተወለዱ ብቻ ሳይሆን እስከ 40 አመታቸው ድረስ ነብይ አልሆኑም፡፡ መውሊደኛው ዶ/ር እንድሪስ እዚህ የዘረዘራቸው ጉዳዮችም፣ ከነብይነት በኋላ እንጂ ስለተወለዱ የተገኙ ትሩፋቶች አይደሉም፡፡ የሀገራችንን መውሊደኞች የቀን ቅዠታቸው እንዲህ ነው የሚያደርጋቸው፤ እንዲህ ነው የሚያሰክራቸው፡፡ መውሊደኛው ዶ/ር እድሪስ፣ መውሊድን ገበያ እንደምትወጣ ሴት አዳሪ ኳኩሎ ለማቅረብ ሲል፣ የነብይነት ትሩፋቶችን የውልደት ቱሩፋቶች አድርጎ አቀረባቸው፡፡ የመውሊድ ፍቅር ሰዎቹን እንዴት በቀን ቅዠት እያሰከራቸው አንደሆነ ልብ በሉ፡፡  ማንም እንደሚያውቀው፣ የአሏህ መልእክተኛን (አለይሂ ሶላቱ ወሰላም) አሏህ ነብይ አድርጎ የላካቸው እድሜያቸው 40 አመት እንደ ሞላ ነው፡፡ አሏህ በተከበረው ቁርአኑ፣ “ለአለማት እዝነት አድርገን እንጂ አልላክንህም” (አል-አንቢያ፣ 107) ያላቸው፣ እድሜያቸው 40 አመት ሞልቶ በነብይነት ከላካቸው በኋላ ነው፡፡  ከዚህም በላይ መውሊደኛው ዶ/ር እድሪስ በከፍተኛ ድፍርት ተሞልቶ፣ እንዲህ ይላል፡- “በውልደታች የተከሰቱት፣ ከውልደትም እስከ አርባ አመታቸው ድረስ በምን ሁኔታ ነበር ነብዩ ሙሀመድ የኖሩት - በጣም አስፈላጊው ዘመን እስከ አርባ አመት የኖሩበት ዘመን ነው፡፡ እንደ ሰው የኖሩበት ዘመን ስለሆነ” ይላል፡፡ ይህን የሚለን ግን፣ ከላይ ከፍ ሲል ነብይ ሆነው በመላካቸው የተገኙትን ቱሩፋቶች የመወለዳቸው ቱሩፋቶች አስመስሎ ካቀረበልን በኋላ ነው፡፡ በሌላ በኩል “በጣም አስፈላጊው ዘመን እስከ አርባ አመት የኖሩበት ዘመን ነው” ብሎ ለወሸከተው፣ አንዲትም ማስረጃ ወይም ቱረፋት አልነገረንም፡፡ ወይ ቅዠት! ከሁሉ ክፉው ቅዠት ደግሞ የቀን ቅዠት ነው፡፡ የሌሊትን ቅዠት በመባነን ወይም በንጋት ይገላገሉታል፡፡ የቀን ቅዥትን ግን ምን ያደርጉታል? ሲቃዡ መኖር ብቻ! የመውሊድ ፍቅር እንዲህ ነው የሚያስቃዥ! ቢድአ እንደዚህ ነው - በስሜት አረቄ በማስከር፣ በማይጨበጥ የቅዠት አለም ውስጥ እንድትኖር ያደርግሀል፡፡  መውሊደኛው ዶ/ር እንዲህ በማለት ይቀጥላል፡-      “የነብይነት ማእረግ ከተሰጡ በኋላ ያለው ወቅት፣ መለኮታዊ እገዛም አለ፤ ተልእኮም ተሰጥቷቸዋል፤ አድናቆትህን የምትቸረው ቢሆንም፣ ከአርባ አመት በፊት ግን የነብዩ ሙሀመድ ስብእናና ማንነት በራሱ በዚህ የውልደት በአል የምናስተውለው ነው፡፡ ከአርባ አመት በፊት የነበራቸው ማንነት ነው ለነብይነትም እንዲታጩ ያደረገው፡፡” ከዚህ የቀን ቅዠት ንግግር ውስጥ ሁለት አደገኛ ነጥቦችን እናገኛለን፡፡ አንደኛ ነገር፡- መውሊደኛው ዶ/ር እድሪስ ከልደታቸውም ቀን አልፎ እስከ አርባ አመት ያለውን የእድሜያቸው ጊዜ ክፉኛ ከፍ-ከፍ አድርጎታል፤ ክፉኛ ሰቃቅሎታል፡፡ በዚህ አያያዙ ነገ ከነገ ወዲያ “የነብዩ አስረኛ አመት የመውሊድ በአል”፣ “የነብዩ ሀያኛ አመት የመውሊድ በአል”፣ “የነብዩ ሰላሳኛ አመት የመውሊድ በአል”… የሚል ተጨማሪ፤ ቢድአ ይዞ ብቅ እንደማይል ምን ዋስትና አለ? መውሊደኞቹ መጅሊሶች “የኡለሞች መውሊድ” በማለት ተጨማሪ ቢድአ መስርተው ማክበራቸውን አትርሱት እንጂ! ሁለተኛ ነገር፡- በተማኙ ጅብሪል አማካኝነት ቁርአን ከሰባቱ ሰማያት በላይ ወደ መልእክተኛው (አለይሂ ሶላቱ ወሰላም) የወረደበትን፣ የተውሂድ ፓውዛ የተንቦገቦገበትን፣ የጃህልያ ስርአትና ስፍር ቁጥር የሌላቸው የአረቡ ምድር ጣኦታት የተንኮታኮቱበትን፣ የኢስላም ብርሀን ከመካ መንደር በአራቱም አቅጣጫ ወደ አለም የተሰራጨበትን፣ የአሏህ በብቸነት ተመላኪነት የበላይ የሆነበትን፣ የከሀድያኑ የሮምና የፋርስ ግዛቶች ለኢስላም እጅ የሰጡበትን… ባጭሩ ከአርባ አመት በኋላ ያለውን የነብይነት ጊዜ፣ “አድናቆትህን የምትቸረው ቢሆንም” በማለት ከነብይነት በፊት ካለው ስኬታቸው ዝቅ ተደርጎ እንዲታይ ለማድረግ ሞክሯል - መውሊደኛው ዶ/ር እድሪስ፡፡ አሁን ይሄ ምን ይባላል? ይህን መሰሉ የቀን ቅዠት በምን ይገለፃል? በቁርአንም ሆነ በሀዲስ ምንም ማስረጃ በሌለው የመውሊድ ቢድአ ከንቱ ፍቅር ተለክፈው፤ በቀን ቅዠት የሚሰቃዩት እነዚህ የሀገራችን መውሊደኞች፤ ቆሻሻ የሆኑ የሽርክ ተግባራት መናገሻ የሆነውን መውሊድን ጥሩ አስመስሎ ለማሳየት የማይፈነቅሉት የሀሰት ድንጋይ፣ ፀያፍ የሆኑ ወንጀሎች መናኻሪያ የሆነውን መውሊድ ለማቆንጀት የማይጠቀሙበት የውሸት ኮስሞቲክስ የለም፡፡ ቢድአን አምልኮ አድርጎ ከያዘ ሰው የበለጠ እውር፣ ስሜቱን አምላክ አድርጎ ከያዘው የበለጠ ጠማማ ማን አለ? “ዝንባሌውን አምላኩ አድርጎ የያዘውን፣ አላህም ከዕውቀት ጋር ያጠመመውን፣ በጆሮውና በልቡ ላይም ያተመበትን፣ በዓይኑም ላይ ሺፋን ያደረገበትን ሰው አየህን! ታዲያ ከአሏህ በኋላ የሚያቀናው ማነው? አትገሠጹምን?” (አል-ጃሲያህ፣ 23)  መውሊደኛው ዶ/ር እድሪስ ስለመውሊድ የቦተለከው የቀን ቅዠት ይህ ብቻ አይደለም፡፡ በፕሮግራሙ የተላለፈውን “ክሊፕ” እያስፈለኩ ነው፡፡ ከተገኘ በጋራ የምናየው ይሆናል፡፡ ዝግጅት/በዶክተር ጀማል ሙሐመድ - ሀፊዞሁሏህ - https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Show all...
በነገራችን ላይ ይሄን ሙሀደራ ያመለጣቹ ካላቹ አሁኑኑ አድምጡት ሊያመልጣቹ አይገባም
Show all...
የዛሬ ሁለት ዓመት ከሳበት ወር አካባቢ የዓ/ገበያው ሸምሱ ጀማል ታች ቀሞ ቀበሌ ሞዶሌ ጎጥ አስፓልት ዳር ላይ በሚገኘው ቢላል መስጂድ በር ላይ ቆሞ ለደዕዋ ፕሮግራም የሄዱ ሰለፊይ ወንድሞችን "ትገድሉኛላችሁ እንጂ ደዕዋ አታደርጉም" ብሎ በቁልፍ አዘግቶት በመጣው መስጂድ ከሁለት ዓመት ከሰባት ወር አካባቢ ትዕግስት (ሰብር) በኋለ እሁድ መስከረም 5/2017 ዓ/ል የተደረገ አዲስ ሙሐደራ 🎤 ሙሐደራው የቀረበው በሸይክ መህቡብ አደም ሲሆን በሙሐደራው ውስጥ ✅ ቀደም ሲል ደዕዋ በደረጉ ወንድሞች የተወሱት መውሊድሸይክ ሚስባህሸይክ ሱሩር እነኚህ ሁሉ የሞቱ ከሰል የሆኑ ያለቀላቸው ናቸው፡፡ እስከሁን (ከእኔ በፊት ደዕዋ ሲያደርጉ የነበሩ ወንድሞች) ሬሳ ነበር ሲያገላብጡ የነበረው፡፡ በዚህ ጊዜ የደዕዋ ሰለፊያ ጠለት የሆኑት ግን ሙመይዖች ናቸው፡፡ ✅ አህበሾች የሰለፊዮችን ደዕዋ ለመበተን "ግደሉኝ እንጂ ደዕዋ አታደርጉም" ብለዋልን? ✅ ተብሊጎች የሰለፊዮችን ደዕዋ ለመበተን "ግደሉኝ እንጂ ደዕዋ አታደርጉም" ብለዋልን? ✅ በሀሳብ ተንጠልጥዬ ቆይቼ ነበር ከአህበሾችከተብሊጎች እና ከሱፊዮች አንድ ላይ ተሰብስበው አንድ ነን ካሉ ወዲህ እፎይ ብያለሁ፡፡ ከአህበሾችከተብሊጎች እና ከሱፊዮች አንድ ላይ ተሰብስበው አንድ ነን ብለዋል፡፡ አዎ አንድ ናቸው፡፡ እኛ ከቢድዓ ሰዎች አንድ አይደለንም፡፡ ሙመይዓ የሚለው ስያሜ ይገልጻቸዋል፡፡ ምክንያቱም ወርደዋል ቀልጠዋል፡፡ ✅ እኛ አቅም 💪 (ጉልበት) ባይኖረንም ወኔ አለን፡፡ ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ወደ ቻናላችን #ጆይን ይበሉ 👇👇👇 https://t.me/Ibnushaffi https://t.me/Ibnushaffi https://t.me/Ibnushaffi
Show all...
ሸይክ መህቡብ አደም.m4a69.77 MB
💯 1
ክክክ ሳትፈልግ ያስቁሀል
Show all...
ወይ ጫት በዚህ ልክ አቅልን ያስታል አሯሯሯሯሯ ፈገግ ይህን ጉድ ስሙልኝ የሚለዉን ከመዉሊድ መልስ ነዉ በምርቃና የተቀዳ መሠለኝ   ¡  በስሜት ሀዋ ላይ ተንሳፈፈ እኮ በሉ  ወይ ምርቃና !   ሴት አትዳብሱ አትነካኩ የናተ ያልሆነ ነገር  ይላሉ አለ ሆ    አላህ የፈጠረዉ ነገር ሁሉ ለኛ አይደለምዴ  አለ  እእእ  አላህ የፈጠረልን ሁሉ ለኛ ነዉ ግን በምን መልኩ መጠቃቀም እንዳለብን አልደነገገልንምዴ  እንደ  ነብይ አላከልንምዴ  እ !? እንዴ እንስሳ ፈጥሮ ነዉዴ የተወን አሃ¡  አረ ስንት ፍጡር አለ ጎበዝ !?  ደህና ኮሚድ ነዉ ሰዉየዉ  ህእ¡ አይዞን ገለቴ
Show all...
4_5852794093658181365.ogg2.80 KB
አስደሳች ዜና ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም የፊታችን እሑድ በቀን 12/1/2017 ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም በአል- ወሰጢያህ መድረሳ  ከወትሮው ለየት ባለና ባማረ ሁኔታ ስለተዘጋጀ ይህ እድል እንዳያመልጠዎት ስንል እርሰዎን  ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር  በአክብሮት ጋብዘንዎታል።     🪑 ተጋባዥ እንግዶች   1️⃣1⃣ኛ.  ዶር. ሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስ-ሲልጢይ ሐፊዘሁሏህ 2️⃣2⃣ኛ.  ኡስታዝ አቡል ቡኻሪ ሙባረህ ኢብራሂም ሐፊዘሁሏህ 3⃣3⃣ኛ አቡ ኡበይዳ አብራር አወል ሐፊዘሁሏህ ሁሉም ርዕሶች በሰዓቱ ይገለፃሉ!!!! ልብ ይበሉ ⤵️ ↪️ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!! አድራሻ፡- አዲስ አበባ ስልጤ ሰፈር አል-ወሰጢያህ መድረሳ እለተ፡-  እሑድ 12/1/2017 ሰዓት፡- ከጠዋቱ 3: 00 ጀምሮ 🌷ለሴቶችም በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!!   ጥብቅ ማሳሰቢያ : – 👉 ይህንን በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ ፕሮግራሞትን ከወዲሁ በማመቻቸት ከቤተሰብዎ፣ ከጓደኛዎ፣ ከስራ ባልደረባዎ ጋር ለመታደም ቁጥር 1️⃣ ፕሮግራምዎ አድርገው ይያዙ።   👉 ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር ነው!!!   ✍️አዘጋጅ፡- አል- ወሰጢያህ መድረሳ https://t.me/AbraribnAwal https://t.me/AbraribnAwal
Show all...
01:53
Video unavailableShow in Telegram
📌 أحسن الناس أخلاقاً في الجملة هم السلفيون https://youtu.be/06QlmAqgDGQ?si=4D1szKhiYqDOB6f8 د. عبدالعزيز بن ريس الريس
Show all...
5.23 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.