cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

📚ሀያዕ የኢማን መመዘኛ ጨዋነት የሙስሊም ሴት ዘውድ ናት! منهج السلفية💦 ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነቢያቶች ሁሉ የመጀመሪያ ጥሪ ናት🎀

💎منهج السلفيت☔️ 🎀ቆንጆ ሴቶች ልቦናቸውን በጨዋነት የሸፈኑ ናቸው በስሜት ለሚጋልቡ ሰዎችም ውበታቸውን ግልፅ አያደርጉም!! ☔️ሀያዕ " አይን" አፋርነት " መልክ ፣ ቢኖረው" ከየትኛዋም" ቆንጆ ሴት በላይ ፣ውብ ይሆን ነበር። https://t.me/Umu_Atika_Bint_Shemsu

Show more
Advertising posts
7 660
Subscribers
-524 hours
+4677 days
+61130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from ፈዋኢድ
Photo unavailableShow in Telegram
🎤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ ⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡ ✨ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡ 💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና ሙራጀአ 2,ቁራንን በነዘር ማስኸተም 3,ከአሊፍ ጀምሮ ቃኢዳን ማስጨረስ 💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡ ለመመዝገብ👇👇👇 @rahmimujahid
Show all...
08:09
Video unavailableShow in Telegram
💐የምሽት ግብዣ💐 «የሰው ልጆች ብዙ መካሪ ይኖረናል።» «ወላኪን ለአማኞች ግን ከቁርዓን📚 በላይ መካሪ የለንም!!» ➴➴ቀርዓን📚 ☞ቁርዓን የልብ ሰላም ☞ቁርዓን የልብ ብርሃን ☞ቁርዓን ገሳጭ/ለእኛ ለአማኞች ሁለ ነገራችን ነው! ↷ ⇣🌹⇣↷     ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
Show all...
10_Minutes_To_Sleep_Calming_Meditation_Sleep_Voice_Fall_YT0w_gaXdEs.mp427.66 MB
🍓 3👍 1
😍😄😌😉 🛜    ጀ🛜      መ🛜          ረ  ✅ 🖋ኪታብ ፦ የመልካም ሚስት ባህሪ 🎤አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ🤪 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
Show all...
➧አረጓዴ ቦታ ልዩ ነዉ ዉበቱ [] []ዉብ ቲላዋዎች ተጋበዙ በዉብ ቦታዎች!! []ቁረዓን የልብ ስንቅ ነው[]
Show all...
4.83 MB
1.35 MB
4.25 MB
5.88 MB
👍 1
Show all...
********** ነጯ መስገጃ? ********** አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ። በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ በጣም ሩህሩህ። የአላህ ሶላትና ሰላም በነብያት ሁሉ መደምደሚያ ላይ ይሁን። የአላህ ባሪያዎች ሆይ! እነዚህን ሁለት ፎቶዎች ተመልከቱ። ሀገራችን ላይ መውሊድ አክባሪዎች ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም "ይመጣሉ" ብለው የሚያምኑ ሰዎች "ሀድራ" ላይ ነን ብለው በሚከተለው ሁኔታ ይቀመጣሉ ይቆማሉ። ነጯን ምንጣፍ ሰው አይቀመጥባትም። "ነብዩ ከነሶሀባዎቻቸው ሲመጡ የሚያርፉባት ናት።" ብለው ስለሚያምኑ። ሌሎች የሚሉዋቸውን አባባሎች ቁጭ ብለው ይሉና፣ የሚከተሉትን ስንኞች ሲያነቡ ይቆማሉ። 1) "መርሃባ ነቢ መርሃባ፣ መርሃባ ነቢ መርሃባ።" ትርጉሙ "ነብዩ ሆይ! እንኳን ደህና መጡ።" 2) "አርሂቡ ነቢ፣ አርሂቡ ነቢ፣ ያ ሀቢቢ።" ትርጉሙ "ነብዩ ሆይ ግቡ፣ ግቡ።" ነብዩ ይመጣሉ ብለው ያምናሉ ስንል በማስረጃ ነው። አላህ ይምራውና ስንት ሰዎችን በክህደት መንዙማው ያጠመመው ሙሐመድ አወል ሐምዛ እንዲህ ይላል "አይዟችሁ ተደሰቱ መውሊድ የመጣችሁ፣ ከነ አስሀቦቹ (ከሰሀቦችም ጭምር) ነቢ መጡላችሁ።" ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ግን እንዲህ ይላሉ "የቂያማ ቀን መጀመሪያ ቀብሪ ተከፍቶልኝ የምወጣው እኔ ነኝ።" የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ይህን ሁሉ ከሸሪአ የሚጋጩ እምነቶች እና ተግባራትን እያያችሁ አሁንም የሰይጣንን ጥሪ ተቀብላችሁ መውሊድ ታከብራላችሁ? ለነፍሳችን እንዘንላት። ነብዩ አይመጡም። ሱናቸው ግን ይሀው ፊት ለፊራችን ቀርቦልናል የህይወት ስንቅ አድርገን እንተግብረው። አላህ በነብዩ ሱና ከሚብቃቁት ያድርገን። https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
Show all...
💯 3👍 2
00:27
Video unavailableShow in Telegram
«ሱቅሱቃ ላላችሁ ብቻ ነው እሽ»
እንደ ዑመር ገነቴ ሱቅሱቃ ከሌለህ አንተን አይመለከትም እለፈው። አንተ ነብዩን በሱናቸው አትከተልም በመውሊድ ጥመት መጃጃል ስለምትፈልግ በሽተኛ ነህና አሏህ ያሽርህ። እኔ የምናገረው ለሐቅ ጀግኖችና ለወንዶች ነው እሽ⁉️
➨ሱቅሱቃ የለኝም አለ የሱቅ እቃ የለኝም ለማለት ነው⁉️ምን አይነት እብድ ነህ ግን በረቢ ያ ሰላም ‼️
«ኸረ አንተ ተደበቅ ‼️» «የወንዶች ዑምራ አደራረግ ባጭሩ» ➊الإحرام بعد الاغتسال وارتداء ملابس الإحرام. ከታጠበ እና የኢህራም ልብስ ከለበሰ በኋላ ከንያ ቦታወች ላይ ኢህራም ማድረግ። ➋الجهر بالتلبية من الميقات لإعلان نية العمرة. የዑምራን ንያ ለማሳወቅ ከኢህራም ቦታ ላይ ተልቢያን ከፍ ባለ ድምፅ ማድረግ። ➌التوجه إلى مكة. ወደ ከዕባ አቅጣጫ መዞር። ❹دخول المسجد الحرام والطواف 7 مرات عكس اتجاه عقارب الساعة. መስጅደል ሀረም በመግባት በተቃራኒ አቅጣጫ ከዕባን ➐ጊዜ መዞር። ❺السعي 7 أشواط بين الصفا والمروة. በሶፋና በመርዋ መካከል ➐ጊዜ መመላለስ ❻في نهاية العمرة يتحلل الرجال من الإحرام بحلق الرأس أو التقصير. በዑምራችን መጨረሻ ላይ ወንዶች በላኢላሀ-ኢለሏህ ፀጉራቸውን መላጨት ወይም ማሳጠር የወንዶች የዑምራ አፈፃፀም ነው። .....✍️በኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Show all...
4.58 MB
Show comments
▪️ የቲላዋ ግብዣ ተ ጋ በ ዙ ል ኝ 🎙 ቃሪዕ፦ሼይኽ ያሲር ቁርኣንን ማዳመጥ፦ ============ አብደሏህ ኢብኑ መስኡድ እንዲ ይላሉ:- ነብዩ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በኔ ላይ ቁርአንን ቅራልኝ"አሉኝ።እኔም አልኳቸው፦ባንተ ላይ ወርዶ ሳለ እኔ እንዴት እቀራብሀለው? ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉኝ፦"ከኔ ውጭ ካለ አካል ቁርአንን ስሰማው ያስደስተኛል።] 📔 ( ቡኻሪ ፥ 4762 ) 📖 ቁርአንን ስናዳምጥ  ደስታን እናገኛል። ✒️✒️ ሸይኽ ረቢዕ እንዲህ አሉ:- በአላህ ስም እምላለሁ ቁርአንን በሚገባ ቀርተነው የህይወታችን መመሪያ ብናደርገው በዱንያም በአኸራም #ደስተኛ እንሆናለን። المجموع الرائق-١٥      📖 ቁርኣንን ማዳመጥ የነብዩ (ﷺ)ሱና ነው። 📖 ቁርኣንን ማዳመጥ የመቅራት አንድ አካል ነው። 📖 ቁርኣንን ማዳመጥ ስህተታችንን ለማረም ይረዳናል ። 📖 ቁርኣንን ማዳመጥ የመቅራት ፍላጎትንና ነሻጣ ይጨምራል ።
Show all...
023.mp319.17 MB
👍 1
እውነታው ይኸው ነው * በሰሞኑ በኦሮምያ ክልል ባሌ አካባቢ በአንድ የመንግስት ታጣቂ ፖሊስ የተደበደበችው እህት እውነታው ከቦታው በማጣራት እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ። ይህን ክስተት ያጣሩልን ወንድም ነዋሪነታቸው በሳዑድ አረቢያ የሆነ አሁን ላይ ለቤተሰብ ጥየቃ የመጡ ሸይኽ ሮቤ ይባላሉ። 1- የተደበደበችው እህት ሙስሊም እንጅ የሌላ ሀይማኖት ተከታይ አይደለችም። [ሙስሊሟን እህት በውሸት ማክ — ፈር ተገቢ ነውን?] 2- የደበደባት ፖሊስም ወደዚህ ጣቢያ ከተመደበ ገና ወራቶችን ያስቆጠረ ሙስሊም ነው። 3- ይህች ተበዳይ በዋስ ያስወጣት ሙስሊም የሀገር ሽማግሌ ነው። 4- አሁን ከቪድዮው ፖሊሱ ቀርቦ የሰጠው ምላሽ ይህች እህት ተጠርጣሪ ሆና በማየቱ በስሜት እና ተገቢ ባልሆነ መንገድ አፀያፊ ተግባር ፈፅሜያለሁ ፤ ለዚህም የርሷ እና የኔ ጉዳይ በሀገር ሽማግሌ ተይዞ የኔም የርሷም ጎሳ ቀርበው በተነጋገሩት መሰረት ክብሯን እና በደሏን የሚመልስ ነገር ባይሆንም ለመካስ ተስማምተናል ይለናል። ይህ ጉዳይ እንዳይደገም: ሀቅ እንዳይደበቅ ጊዜውን ሰጥቶ አቀራርቦ ከዚህ ደረጃ ያደረሳቸውን ሸይኽ ሮቤ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ። እውነታው ይህ ነው ። ኢንጅነር አብዱ ሙሃመድ = ማሳሰቢያ ~ ሰሞኑን የሌላ እምነት ተከታይ የሆነች የታወቀች ሌባ ናት፣ ሌላ ጊዜ ወንድ ነው የሚሉ ቅንብሮችን አዘጋጅተው የለቀቁት ሆን ተብሎ የታሰበበት ተንኮል ነው። አላማው በተበዳይ እህታችን ሂሳብ ወንጀለኛን መደበቅ፣ አጀንዳ ማስቀየር ነው። ስንት ህዝብ በእህታችን ላይ እንደፈረደ አስቡት። ውጤቱ ግን ከዚህም የከፋ ነው። ከዚህ በኋላ እህቶቻችን ላይ የሚደርስ በደል በቂ ግፊት እንዳይገጥመው የሰውን ስነ ልቦና የሚያቀዘቅዝ፣ ለኒቃብ ጠል ሃይሎች ግብአት የሚሆን ትወና ነው ሰሞኑን የተሰራው። ከመጀመሪያም ጀምሮ አንዴ ሙስሊም ያልሆነች አመለኛ ናት፣ አንዴ ወንድ ሆኖ ተገኘ ሲባል በጣም ነው ያመመኝ። ይበልጥ ያመመኝ የሰውን ሃሳብ በማሳሳት ላይ የተሰማሩት ታዋቂ አክቲቪስቶች መሆናቸው ነው። ነገሩን በቅንነት በየዋህነት ተመልክታችሁ በነዚህ አካላት የተሸወዳችሁ ወገኖች ትምህርት ውሰዱ። ያለፈውን መመለስ ባንችል እንኳ ይህኛውን በደንብ "ሼር" በማድረግ ትንሽም ብናካካስ ደስ ይለኛል። በምትችሉት መጠን ሁሉ ሼር አድርጉት። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

👍 4
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.