cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abu_Muawiya_As_Selefy (Channle)

ከቁርአንና ከሀዲስ ማስረጃ እስከሌለህ ድረስ አቋም አትያዝ ! ለሁሉም ሰው ሂዳያን ተመኝለት ሀቅን እንጂ ሰውን አትከተል። "ሰው በሀቅ ይለካል እንጂ ሀቅ በሰው አትለካም"! https://t.me/abuumuawiya https://t.me/abuumuawiya ያለዎትን ሀሳብ በዚህ ይጠቁሙኝ በተለይም ስህተት ከተመለከቱ በአስቸኳይ ጠቁሙኝ። @Abumuuawiya @Abumuuawiya

Show more
Advertising posts
2 853
Subscribers
+124 hours
+37 days
-630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ስሙት ኤሄን ኢና ሊላሂ ወዒና ኢለይሂ ረጂዑን ይሄን መቀዋም ያስቆጣል? አረ ተው ስማችሁ ያሽራል ከሁሉ ችግር ተወርቶ አያልቅ ያንቶማ ኸበር ጨርሰው ያወቁት የአላህን ምስጥር የሩህ ሁሉ አባት ጌቶች የኛይ ኑር ፈጃን አቻለማን ተያቀር ሀደም አርሂቡ ሰላም አለይኩም !! ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን በዝርዝር እመለሳለው بإذن الله https://t.me/Yalkasoenaakebabiwasalfyochgurup
Show all...
የአልከሶ መንዙማ ሺርክ (0) (1).mp30.73 KB
👉    86 ገፅ ፅፈናል ‼        ነሲሐዎች ከአመታት በፊት መጅሊሱን በአዋጅ ለማፅደቅ ከኢኽዋን ሱፍይና አሕባሽ ጋር እንዲደመሩ ጥሪ በተደረገላቸው ጊዜ ለሙስሊሞች ይጥቅማል ብለን 86 ገፅ ፅፈን ለኮሚቴው አቅርበናል ። ነገር ግን አንድ ገፅ እንኳን መፃፍ ያልቻሉ አካላት በዚህ ይወቅሱናል በጣም ይገርማል እያሉ መጅሊሱ እነርሱ በፃፉትና ለሙስሊሞች ይጠቅማል ባሉት የሚመራ በማስመሰል በሙሪዶቻቸው አማካይነት ዳንኪራ ሲያስደልቁ ነበር ። በዚህ 86 ገፅ ውስጥ ምን እንዳለ የሚያውቁት የፃፉትና እንደጠዋትና ማታ አዝካር የሸመደዱት ሙሪዶቻቸው ናቸው የሚያውቁት ። ለኮሚቴው የቀረበው ፁሑፍ ግን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ነው የተጣለው ።       መጅሊሱ እየተመራ ያለው በፍልስፍናና በሰው ሰራሽ ህግ ነው ። አቡበከር አሕመድ ዲሞክራሲ ከተከበረ እምነቴ ተከብሮልኛል ብሎ እንዳወጀው ማለት ነው ። ‼ ይህ ኢኽዋኖች የሙስሊሞቹን ናላ እያዞሩበት ያለው መጅሊስ የሚመሩት አካላት መርሀቸው ዲሞክራሲ ያደረጉ መሆኑ የመጅሊሱ ወንበር ላይ በወጡ ማግስት የፈለገ መውሊድ ያውጣ የፈለገ ጫት ይቃም ይህን መከልከል ነገር መፈለግ ነው ብለው በሰጡት መግለጫ ግልፅ አድርገዋል ። ይህ እንግዲህ የሽርክና የቢዳዓ መናኻሪያ የሆነውን መውሊድ መከልከል መርሀቸውን የሚፃረር እንደሆነ ሲገልፁ ነው ። በአሁኑ የመጅሊስ አመራሮች መግለጫ ግን ሓሚድ ሙሳ በግልፅ ቃል በቃል መርሀችን መሆኑ እንዲታወቅ እንፈልጋለን ብሎ ከማስቀመጡ በፊት በውስጥ ታዋቂ ነበር የሚታወቀው ። የ86 ገፅ ባለቤቶቹ ነሲሓዎች በመጅሊሱ ውስጥ ሆነው ቁርኣንና ሐዲስን የሚቃረን ሽርክና ቢዳዓን የሚያነግስ መመሪያ ሲወጣና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በመግለጫ ሲገለፅ አይቶና ሰምቶ ተስማምቶ ከማሳለፍ ውጪ ሚና የላቸውም ። እያሉ የሞቱ በስማቸው ሽርክና ቢዳዓ እንዲነግስ የፈቀዱ በሰለፍያ ስም ወጣቱን ለሱፍይና አሕባሽ ግብኣት የሚያደርጉ ናቸው ። የኩፍር ንግግር እየሰሙ, የሽርክ ተግባር እያዩ አላየንም አልሰማንም ብለው አውቀው የተኙ ናቸው ። ከዚህ የሚከፋው ኢኽዋኖች እንደ በግ እየጎተቱ ወስደው በሚፈልጉት መድረክ ላይ አብረው እንዲቀረፁ እያደረጉ ከኛ ጋር ናቸው ብለው ሲያስተዋውቁ ይህን እንደ ስልጣኔ በመቁጠር ከኋላቸው እያለከለኩ መሮጣቸውን መቀጠላቸው ነው ። በ86 ገፅ ሽምደዳ ናላቸው የዞረ ሙሪዳቸው ግድፈታቸውን ላለማየትና ላለመስማት ምሎ ቃል የገባ ይመስላል ። ባይሆንማ ኖሮ የአዩሁድ ርዝራዦች የኢስላምን መርህ ለመናድና እስልምናና ሙስሊሞችን ለማራራቅ የጀመሩትን ኩፍርና ሽርክ በግልፅ የሚለፈፍበትን መውሊድ ከሙስሊሞች በሚሰበሰብ ገንዘብ ባጀት መድቦ ሲከበር ዝም ሲሉ እንዳላየ ሆነው አብረው ለመስለሓ በሚል ሲተሻሹ እያየ ዝም አይልም ነበር ። ኧረ ለመሆኑ ያ የቀራችሁት ኪታብ የት ሄደ ? ኪታ ተውሒድ ፣ አል ኢርሻድ ፣ ዐቂደቱል ዋሲጢያ ፣ መሳኢሉል ጃሂሊያና ከሽፉ ሹቡሃት የመሳሰሉት የት ደረሱ ? ወይስ የመጅሊስ አመራሮች 86 ገፆቹን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ሲከቱ እናንተም የቀራችሁትን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ከተታችሁት ? ከዚህ በላይ እየአንዳንዱ አንቀፅ ተውሒድን ከማስረፅና ሽርክን ከማውገዝ የማይለየው ቁርኣንስ የት ደረሰ ? አሕባሹ በመርሁ ላይ ሆኖ ሱፍዩ በመርሁ ሆኖ ትላንት ተውሒድ ተውሒድ እያላችሁ መውሊድን ስታወግዙ የሽርክና ቢዳዓን እንዲሁም መዕሲያን ወደነዚህ አዳራሽ ነው እያላችሁ ደም ስራችሁ ተገታትሮ ስታደርጉት የነበረው ዳዕዋ ምነው ከዳችሁ ? ለማንኛውም እኛ 86 ገፅ አይደለም 86 ሺ ገፅ ብትፅፉም ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ እንደሚከተት እናውቅ ስለነበረ ነው በሱና ተርኪያ ( መተው በሚባለው ሱና ) የሰራነው ። በባጢል ላይ የተመሰረተ አንድነት ባጢል መሆኑ ግልፅ ነው ። መርህ ያለገናኘው ስብስብ መጨረሻው ድብድብ ነው የሚሆነው ። ድብድቡ በመርህ ቢሆን ጥሩ ነበር ነገር ግን በብርህ ነው የሚሆነው ። ለማንኛውም እኛ አላህ እንዲመሰክርልን የምንለምነው ከእነዚህ ሸሪዓን ከሚወጉ የመጅሊስ አመራሮች ወደ አላህ የጠራን መሆናችንን ነው ። ነሲሓዎች መዝሀባቸው የባጢኒዮች ( ሸሪዓ ውስጣዊና ውጫዊ ትርጉም አለው) የሚሉና በውጫዊው መስራት ኩፍር ነው ውስጣዊው ደግሞ የሚያውቁት የኛ መሪዮች ናቸው እንደሚሉት ካልሆኑ በስተቀር እየሰሩት ያለው ተግባር በምንም መመዘኛ ለእስልምና መስላሃ የለውም ። ጥሪያችን ለነሲሓ ሙሪዶች ሞት መጥቶ ከንቅልፋች ከመቀስቀሳችሁ በፊት ንቁ የሚል ነው ። አላየንም አልሰማንም ብትሉም ምላሳችሁ ተይዞ የሰራ አካላታችሁ ይመሰክርባችኋል ። በእስልምና ሀጢያትህን አስምርልሀለሁ የሚል የነፍስ አባት የለም ። ማንም ለማንም አይጠቅምም ። ከነ አቡበከርና ካሚል ሸምሱ ጋር እየዞረ መድረክ የሚያሞቀው ሸይኻችሁ እንኳን ለናንተ ሊሆን ለራሱም ጥያቄ ይጠብቀዋል ። ነፍሳችሁን ወደ አላህ በመመለስ ከሽርክና የቢዳዓ አካላት በመራቅና በማስጠንቀቅ አድኑ የሚል ነው ። http://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎችና መልሶቻቸው በሚል ርዕስ በተከታታይ በሸይኽ አቡዘር ሐሰን ሐፊዘሁሏህ ለ5 ቀናት ሲሰጥ የነበረው ኮርስ በ11 ከፍሎች ተጠናቆ ተለቋል። ሁሉንም በስርዓት በማዳመጥ ለሌችም ሼር በማድረግ ተደራሽ እናድርግ። ክፍል 1👇 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed/55428 ክፍል 2👇 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed/55441 ክፍል 3👇 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed/55443 ክፍል 4👇 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed/55458 ክፍል 5👇 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed/55462 ክፍል 6👇 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed/55467 ክፍል 7👇 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed/55468 ክፍል 8👇 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed/55471 ክፍል 9👇 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed/55501 ክፍል 10👇 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed/55504 ክፍል 11👇 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed/55505 የኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ
Show all...
የኢስላም ብርሃን የዕውቀት ማዕድ

አዲስ ተከታታይ ኮርስ በመውሊድ ዙሪያ ርዕስ: በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎች በቁርኣንና ሐዲስ እንዲሁም በሰለፎች ንግግር ሲበጠሩ ክፍል 1 ቁጥር 01 👌 የመውሊድ አክባሪዎች ከሸረሪት ቤት የደከሙ ብዥታዎችና መልሶቻቸው ከብዥታ 1-4 የተዳሰሰበት 🎤አቅራቢ:  ሸይኽ አቡዘር ሐሰን አቡጦልሐ ሐፊዘሁሏህ ⏱ ዕለተ ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ በኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ የተሰጠ ትምህርት በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል። ማስታወሻ: በዚህ ኮርስ ሸይኹ በመውሊድ አክባሪዎች የሚነሱ 61 የሚደርሱ ብዥታዎችን በማንሳት በአላህ ፈቃድ በቂ ምላሽ ይሰጡባቸዋል።

https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed

አዲስ ተከታታይ ኮርስ በመውሊድ ዙሪያ ርዕስ: በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎች በቁርኣንና ሐዲስ እንዲሁም በሰለፎች ንግግር ሲበጠሩ ክፍል 03 ቁጥር 01 👌 የመውሊድ አክባሪዎች ከሸረሪት ቤት የደከሙ ብዥታዎችና መልሶቻቸው ከብዥታ 17-18 የተዳሰሰበት 🎤አቅራቢ: ሸይኽ አቡዘር ሐሰን አቡጦልሐ ሐፊዘሁሏህ ⏱ ዕለተ ሰኞ ምሽት 3:00 ላይ በኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ የተሰጠ ትምህርት በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል። ማስታወሻ: በዚህ ኮርስ ሸይኹ በመውሊድ አክባሪዎች የሚነሱ 61 የሚደርሱ ብዥታዎችን በማንሳት በአላህ ፈቃድ በቂ ምላሽ ይሰጡባቸዋል። https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
Show all...
በመውሊድ_ዙሪያ_ለሚነሱ_ብዥታዎች_ምላሽ_ክፍል_03_ቁጥር_01_.mp311.59 MB
አዲስ ተከታታይ ኮርስ በመውሊድ ዙሪያ ርዕስ: በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎች በቁርኣንና ሐዲስ እንዲሁም በሰለፎች ንግግር ሲበጠሩ ክፍል 2 ቁጥር 01 👌 የመውሊድ አክባሪዎች ከሸረሪት ቤት የደከሙ ብዥታዎችና መልሶቻቸው ከብዥታ 10-13 የተዳሰሰበት 🎤አቅራቢ: ሸይኽ አቡዘር ሐሰን አቡጦልሐ ሐፊዘሁሏህ ⏱ ዕለተ እሑድ ምሽት 3:00 ላይ በኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ የተሰጠ ትምህርት በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል። ማስታወሻ: በዚህ ኮርስ ሸይኹ በመውሊድ አክባሪዎች የሚነሱ 61 የሚደርሱ ብዥታዎችን በማንሳት በአላህ ፈቃድ በቂ ምላሽ ይሰጡባቸዋል። https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
Show all...
በመውሊድ_ዙሪያ_የሚነዙ_ብዥታዎችና_መልሶቻቸው_ክፍል_02_ቁጥር_01.mp313.51 MB
በመውሊድ_ዙሪያ_የሚነሱ_ብዥታዎችና_መልሶቻቸው_ክፍል_02_ቁጥር_02.mp311.65 MB
ልዩ ተከታታይ የኮርስ ፕሮግራም ❝በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎችና መልሶቻቸው❞ ክፍል 1 በሸይኽ አቡዘር ሐሰን ሐፊዘሁሏህ https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed?videochat
Show all...
የኢስላም ብርሃን የዕውቀት ማዕድ

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add እያደረግን የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ!

ሸይኻችን ሸይኽ አቡ ዘር ጀምሯል ። በጣም ጠቃሚ ነጥቦችን በመውሊድ ዙሪያ እያነሳ ነውና ገብታችሁ ተከታተሉ ። https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed?videochat
Show all...
የኢስላም ብርሃን የዕውቀት ማዕድ

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add እያደረግን የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ!

ተከታታይ ትምህርት ስለመውሊድ ክፍል 1 በሸይኽ ሐሰን ገላው ሐፊዘሁሏህ https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed?videochat
Show all...
የኢስላም ብርሃን የዕውቀት ማዕድ

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add እያደረግን የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ!

📔الكَلِمَات الحِسَانُ في بَيانِ عُلُوِّ الرَّحمَانِ تَألِيف : عبد الهادي بن حسن وهبي ▶️  » ደርስ  ቁጥር   168          🎙በ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሓ) ሀፊዘሁሏህ        👇👇 @UstazAbuzarhassenAbutolha @UstazAbuzarhassenAbutolha @UstazAbuzarhassenAbutolha
Show all...
الكلمات الحسان 168.amr4.00 MB
አስደሳች ዜና ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ: •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ክፍል# 4 #ሸርህ ኡሱሉ አሰላሳ ተ=ለ=ቀ=ቀ። •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ለሰለፍዮችና ለሐቅ ፈላጊዎች በሙሉ (ተጀምሯል እየተሰጠ ነው።) ውድ የባህር ዳር ሰለፍያ እና ሐቅ ፈላጊዎች በሙሉ በቡኻሪ መስጂድ ሸርህ ኡሱሉ አሰላሳኢብኑ ዑሰይሚን እየተቀራ ስለሆነ ከጁሙዓ በስተቀር ዘወትር ከረፋዱ ከ 6:00-6:45 እየተሰጠ ስለሆነ በሰዓቱ የሚመቻችሁ ይህንን ትልቅ እድል እንድትጠቀሙ ለማስታወስና ለመጋበዝ እንወዳለን። •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• የኪታብ ዝግጅት:-በተከበሩ ሸይኽ ሙሀመድ ሷሊህ አል ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ المؤلف:- لفضيلة الشيخ  محمد صالح العثيمين رحمه الله •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ደርሱ የሚሰጠው:- በኡስታዝ አቡ ዓብዱልዓዚዝ ዩሱፍ ብን አህመድ ሃፊዘሁሏህ ➴➴➴➴➴ ================ መስጂድ:- አል ቡኻሪ፣ባህር ዳር •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• በአሏህ ፍቃድ በቅርብ ቀን በኡስታዝ የሚሰጠው የትምህርት/ማብራሪያ/በድምፅ  የምንለቅ መሆኑን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ተ።ለ።ቀ።ቀ •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• በአካል በመገኘት መከታተል ለማትችሉ የቻናላችን ቤተሰቦችና ሐቅ ፈላጊ ሰለፍዮች በሙሉ የተቀራውን የኪታቡን ሪከርድ በጥራትና ለሁሉም ስልክ እንዲመች አድርገን በቻናላችን ስለሚለቀቅ የራስዎን ዝግጅት አድርጋችሁ እንድትጠብቁን ለማሳሰብ እንወዳለን። ተለቀቀ። •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ➴➴➴➴➴ ================= በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ share/ሼር/ በማድረግ የበኩላችንን እናበርክት ባረከሏሁ ፊኩም። ➴➴➴➴➴ ==================== የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• كن على بصيرة ➴➴➴➴➴ https://t.me/alateriqilhaq
Show all...
'شرح أصول الثلاثة -٤-.mp36.23 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.