cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

الـــــجـــــهــــادُبــالــــقـــلــــم والـــبــــيــــان أعـــظـــمُ مِـــن الــطِّـــعــان بــالــســــيـــف والــســـنـــان

Advertising posts
663
Subscribers
-124 hours
-67 days
-3030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የጁሙዓ ኹጥባ ወሳኝ (ምክር) ርዕስ" ✅የነብያችን የመወልድ አመት ልደት ተብሎ መሰብሰብ መሰረት የሌለው ፈጠራ ቢዳዓ ነው። ምን አይነት ማስረጃ  አጊኝተው ነው የሚያጨበጭቡት ከቁአን ከሐድስ አጊኝተውት ነውን ማስረጃ አለን የምትሉ ሁሉ ሰላም በሆነ ቀልብ ወደ ➭ቁርዓንና ሓድስ እንመለስና እውነታውን እንይ ➬መውሊድ ይፈቀዳል የምትሉና እውቅና እንዳያገኝ ከላይ ከታች የምትሮጡ ጥያቄያችነን በትክክል መልሱልን ከጥያቄዎቹም መካከል ➧1.ነብያችን እኔ የተወለድኩበትን አመት አክብሩልኝ ብለው አዘዋልን? ➧2.ለኢስላም ከሁለት ኢድ ውጭ ሌላ ኢድ አለውን? ➧3.ሱና ማለት ነብዩ የሰሩት ስሩ ብለው ያዘዙት ሲሰራ እያዩው አይተው ዝም ያሉት እንደሆነ ይታዎቃል ታዳ መውሊድ ከየትኛው ሱና ልናካተው ነው ? ➧4.መውሊድ አዳ ተለምዶ ወይስ ኢባዳ አምልኮት ነው? ➧5. ቀደምት ምርጥ ሶሓቦችና ህዝቦች የነብያቸውን የመወለድ አመት አክብረዋል የሚል ታሪክ አለን? ➧6.ይህ መውሊድ ወደ አላህ ያቃርባናል የዕውነት ጀነት ከሚያስገቡት ተግባሮች የቆጠራልን? ➧7.መውሊድ ውስጥ  የትኛው ሓድስ ነው ነብዩ ከሞቱ ቦኋላ ይመጣሉ አሁን ከእኛጋር ተጥደዋል የምትሉት እጀን ያዙኝ የሚባሉት የት አገኛችሁት ? ➧8.እናተ ወይም አሁላይ ያለን ሰዎች ከነዛ ምርጥ ሶሓቦች የበለጠ ነብዩን እንወዳለን ወይ ? ➧9.ቁርኣን ሲቀራ ወይብ ዝክር ሲዘከር ሰለዋት በማለት መስጅድ ውስጥ ድቢ እየመቱ የዘለሉበትን ማስረጃ አሁኑ አንጡ? ➠10.ነብያችን ሰኞን ፁሙት ያሉትን በመብላት የቀየራችሁት ከየት አመጣችሁት እንደት ገለበጣችሁት ለምን¿ በውስጡ በርካታ ፋኢዳ የተዎሱበትና የተዳሰሰበት የጁሙዓ ኹጥባ ወሳኝ ምክር 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሃያት {ሃፊዘሁሏህ}   🕌መስጅደ ሶፋ ሃራ ውላጋ 🗓 ረቢየዕ አወል /10/1446/የጁሙዓ ኹጥባ https://t.me/hussenhas
Show all...
የጁሙዓ ኹጥባ ምክር በአቡ (መንሱር).mp36.50 MB
🚫   እውነትም እንቁ – ጣጣሽ      እንቁ የሚለው ቃል እኔ የማውቀው የከበረ ማእድን መሆኑን ነው ። እኛ ሀገር ግን ዘመን መለወጫ ላይ የሚወጣን አበባ ለመግለፅ ይጠቀሙበታል ። በእነርሱ እይታ አበባዋና ጣጣዋ ምን እንደሆነ ባላውቅም በኔ እይታ ግን የዘመን መለወጫን ተክትላ የምትመጣው እንቁ ብዙ ጣጣ አላት ። በሌላ አባባል ዘመን መለወጫው ብዙ ጣጣ አለው ።      ከሁሉም በፊት ይህ ባአል ከክርስትና እምነት ጋራ የተገናኘ ስለሆነ ሙስሊሞችን አይመለከትም ። ሙስሊሞች በአመት ሁለት ዒድ ( ባአል አላቸው) እነርሱም ዒደል አድሓና ዒደል ፊጥር ናቸው ። የዘመን አቆጣጠራቸውም የአላህ መልእክተኛ ወደ መዲና ሂጅራ ካደረጉበት ጊዜ ጀምሮ በሂጅሪያ ነው የሚቆጥሩት ። በዚህ አቆጣጠር መሰረት አመቱ አልቆ አዲሱ የሚጀምርበት ወር ሙሐረም ይባላል ። ይሁን እንጂ ይህን የዘመን መለወጫ ቀን  እንደ ባአል አያከብሩትም ።     እንቁጣጣሽ የሚባለው ግን ከክርስትና እምነት ጋር የተገናኘ ባአል ነው ። ዘመኑንም ዘመነ ዮሐንስ,  ማቲዮሰ,  ሉቃስና ዻውሎስ ብለው ይሰይሙታል ።‼ ታዲያ ይህንን እንዴት ሙስሊሞች ያከብሩታል ? በጣም የሚገርመው የኢኽዋን መሪዎች አብሮነት በሚል ይህን ባአል የጋራ ለማድረግ ሲታትሩ መታየቱ ነው ። አልፎም በዚህና በጥምቀት ባአል ላይ በክብር እንግድነት ሲሳተፉና መግለጫ ሲሰጡም ሊታይ ይችላል ። ይህ የዲናቸውን ክብር ማስነካትና ራሳቸውንም ከማዋረድ ውጪ ጥቅም የለውም ።    የሀገረችን ሙስሊም በሱፍይ መሪዎች አማካይነት ታቦት ሲሸኝና ጥምቀት አብሮ እየጨፈረ ሲያከብር ይኖር ነበር ። ተራው የኢኽዋን ሆነና በተራቸው ጭራሽ እየሱስ ፍቅር ያስተማረ ጌታ ነው ‼ ብለው አረፉት ። ይህም ለሙስሊሙ ወላእና በራእ የሚለው የዐቂዳ ውድቀት ሰበብ ሆነ ። የአላህ መልእክተኛ ለኡመቴ የምፈራው አጥማሚ መሪዎችን ነው ያሉት ይህ ነው ።        ወደ ርእሴ ስመለስ እንቁ – ጣጣሽ እውነትም ብዙ ነው ጣጣሽ እላለሁ ። በመርህ ላይ ያልተመሰረተ ዐቂዳ ሁሌም ኮተት አያጣውም ። ዘመን መለወጫ ሲመጣ ሰዎች ካለፈው አመት ድክመታቸውና ስህተታቸው ታርመው የበለጠ ለመስራት ከመዘጋጀት ይልቅ የህይወታቸውን አቅጣጫ ለመቀየር ወደ መተትና ኮተት ያማትራሉ ። በመሆኑም ከምን ጊዜውም በላይ በዚህ የእንቁ–ጣጣሽ ባአል ላይ መተትና ድግምት ይሰራል ጠንቋዮች በጣም ቢዚ ይሆናሉ ። ይህ መተትና ድግምት የእነርሱ ህይወት ሊለውጥ የሌላው ህይወት ማጥፋት አለበት ብለው ነው የሚያስቡት ። በመሆኑም በአብዛኛው የሚሰሩ ድግምትና መተቶች በሰዎች ላይ ይሆናል ።    አላህ ከፈቀደው ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ። መጠንቀቁና ሰበብ ማስገኘቱ መልካም ነው ። በዘመን መለወጫው ማለዳ ( ጠዋት)  ላይ የተለያዩ ዶሮዎች በተለያየ መንገድ ተገለው በሰዎች መውጫና መግቢያ ላይ ወይም መንገድ ላይ ሊጣሉ ይችላሉ ። በሌላ መልኩ መሬት ተቆፍሮ ሊቀበሩም ይችላሉ  ። ሙስሊሞች በተለይ በዚህ ቀን ጠዋትም ሆነ ቀኑ ላይ ከቤታቸው ሲወጡ " ቢስሚላህ ተወከልቱ ዓለላሂ ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ብለው መውጣት ይኖርባቸዋል ። ለልጆቻቸው ይህን ዚክር ማስተማርና መንገድ ላይ የሚያገኙትን ነገር እንዳይረግጡ ፣ እንዳያነሱና እንዳይጫወቱበት መንገር ይኖርባቸዋል ። ይህን ዚክር አድርገው ሰበብ ካስገኙ በአላህ ይጠበቃሉ ። በእንቁጣጣሽ ጣጣ እንዳይገቡ ይረዳቸዋል ።     በመጨረሻም ይህን ኮተት ተሸክሞ የሚመጣውን ዘመን መለወጫ የሁሉም ነው ከማለት መቆጠብና ይዞት ከሚመጣው ጣጣና ኮተት በአላህ መጠበቅ ያስፈልጋል ። አላህ ሙስሊሞችን ከሸረኛች ተንኮል ይጠብቅልን ። https://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

አዲስ ሙሃዶራ ርእስ:- በሸሪዓዊ እውቀት ላይ አደራ 🎙በሸይኽ ሐሰን ገላው (ሀፊዘሁላህ) በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ነሓሴ 26/2016 የተሰጠ ሙሃዶራ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Show all...
በሸሪዓዊ እውቀት ላይ አደራ!!.mp313.38 MB
الشيخ يوسف.mp314.66 MB
👍 1
አዲስ ሙሃዶራ ርእስ:- በሸሪዓዊ እውቀት ላይ አደራ 🎙በሸይኽ ሐሰን ገላው (ሀፊዘሁላህ) በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ነሓሴ 26/2016 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የተሰጠ ሙሃዶራ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Show all...
الشيخ حسن غلاو.mp313.41 MB
አዲስ ሙሃዶራ ርእስ:- ከመበዳደል ማስጠንቀቅ!! 🎙በሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ) በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ነሓሴ 25/2016 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የተሰጠ ሙሃዶራ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Show all...
መበዳደልን እንጠንቀቅ!!.mp316.52 MB
መውሊድን ሸሪአዊ መሰረት ያለውና በውስጡ ያሉ የኩፍርና የአመፅ ተግባራትን የጀነት ቁልፍ አስመስለው ቢያቀርቡ የሚከለክላቸው የለም፤ ከስምምነቱ በኋላም ሲያደርጉ የኖሩት ይህንኑ ነው፡፡ (ሲጀመር የኢኽዋን፣ በመቀጠል የሱፍያ፣ በመጨረሻም የአህባሽ ቀንደኛ አቀንቃኝና የሶስቱ ተወያይ አንጃዎች አባል የሆነው አቶ ሐሰን ታጁ፣ “መውሊድ” የሚል  መፅሀፍ መድረሱ ይታወሳል - ለኢስላም መጤ የሆነውን መውሊድ በግድ ሸርአዊ ለማድረግ ቆላ ከደጋ የባከነበት፣ የቁርአን አንቀፆችንና ሀዲሶችን እንደ ካቦ ገመድ በሀይል እየጎተተ ለመውሊድ ማስረጃ ለማድረግ የባዘነበት መፅሀፍ፡፡)      ለተከታያቸው ህዝብ አህለ ሱና መስለው የሚቀርቡት የኢኽዋን መሪዎች በበኩላቸው፣ ስለመውሊድ በጎነት በቀጥታ ከሚናገሩ ተዛዋሪ የሆነውን መንገድ ይመርጣሉ፡፡ ለምሳሌ የመውሊድ በአል ጊዜ ሲጠጋ፣ የመውሊድ ንፋስ በሱፍያና በአህባሹ ልብ ውስጥ ሽው-ሽው ማለት ሲጀምር ስለመልእክተኛው (አለይሂ ሶላቱ ወሰላም) ታሪክ (ሲራ) አዘውትረው ዳእዋ ማድረግን፡፡ መውሊድ መቃረቡን ማብሰራቸው ብቻ ሳይሆን፣ መውሊድ የሚያከብሩትን ሰዎች ማስደሰታቸውም ጭምር ነው፡፡ መቼስ የኢኽዋን እስስትነት ተዘርዝሮ አያልቅ! ሲጠቃለል፡- ከላይ እንዳየነው፣ በእዚህ ሰነድ ሙስሊሞች እምነታቸውን ስለሚያፈርሰው የመውሊድ በአል መረጃምና ትምህርት እንዳያገኙ የጥመት አንጃዎቹ በሙሉ ድምፅ ተስማምተዋል፡፡ ሁለቱ አንጃዎች፣ ማለትም አህባሽና ሱፍያዎች ወትሮም እምነታቸው ስለሆነ፣ ብዙ ላያስደንቅ ይችላል፡፡ የኢኽዋኖቹ ስራ ግን፣ የአንጃውን የተንኮል አካሄድ፣ የሴራ “ብቃት” እና ለስልጣን ሲል የማይከፍለው መስዋእትነት የሌለው የሙብተዲኢች ጥርቅም መሆኑን በወጉ ላልተረዱ ሰዎች፣ ወሎዬዎች እንደሚሉት ገርሞ-ገርሞ መልሶ የሚገርም ነው፡፡ በሱፍያው ሀሰነል በና የተመሰረተውና ለመቶ አመት (ለአንድ ክፍለ ዘመን) የተቃረበ እድሜ ያስቆጠረው የኢኽዋነል ሙስሊሚን አንጃ መሪዎች፣ ሸሆችና ኡስታዞች እድሜያቸውን የሚፈጁት፣ ሙስሊሞች ከእሳት ቅጣት ነፃ የሚያወጣውን ትክክለኛውን የዲን እውቀት እንዳያገኙ እንቅፋት በመሆንና ሙስሊሞችን ከትክክለኛው የተውሂድ ጎዳና በማገድ ነው፡፡ አሏህ - ሱብሀነሁ ወተአላ - በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል፡- “(በዳዮች) እነዚያ (ሰዎችን) ከአሏህ መንገድ የሚከለክሉ፣ (የአሏህም መንገድ) እንድትጣመምም የሚፈልጉዋት፣ እነርሱም በመጨረሻዋ አለም ከሓዲዎች ናቸው ፡፡” (አል-አእራፍ፣ 45) “(እነሱም) እነዚያ ከአሏህ መንገድ የሚከለክሉ፣ መጥመሟንም የሚፈልጓት ናቸው፡፡ እነሱም በመጨረሻይቱ አለም፣ ከሓዲዎች እነሱ ናቸው፡፡” (ዩኑስ፣ 19) ሁላችንንም አሏህ ቅኑን መንገድ ከተመሩት ያድርገን - አሚን! ዝግጅት/በዶክተር ጀማል ሙሐመድ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Show all...
አዲስ ወቅታዊ ኪታብ 📚📚📚📚📚📚 🔎 የኪታቡ ርዕስ፦         ➴➴➴➴➴ 🏝 الاحتفال بالمولد النبوي ﷺ وحكم الأناشيد. 🏝 ለነብዩ ﷺ ልደት ብሎ መሰብሰብ እና የነሽዳዎች ሁክም [ፍርድ] 📝 ዝግጅት፦ ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
Show all...
الاحتفال_بالمولد_النبوي_ﷺ_وحكم_الأناشـيـد_1.pdf9.67 MB
محاضرة جديدة ✅ አዲስ ሙሐደራ      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯  📢 ❀ ስለ መንሃጅ ሰፊ ዳሰሳ ❀ 👉 በሶስት አበይት ርዕሶች ላይ ያጠነጠነ ሙሐደራ ሲሆን በውስጡ፦ ➀ኛ ቁርአንና ሱናን አጥብቀን መያዝ እንዳለብንና እና የሁለቱን ወህዮች አስተምህሮት የሚቃረኑ አስተሳሰቦችን መራቅ ➁ኛ ሰለፎች በቢድዓ ባልተቤቶች ላይ የነበራቸው ጠንካራ አቋም ምን እንደነበር እና ➂ኛ ስለ መንሃጁል ኢኽዋን ሰፊ የሆነ ዳሰሳ እና በሀገራችን ላይ ካሉ ኢኽዋኖች ማስጠንቀቅ!                        •||•                        •||•                        •||• ••••••• 🎙الأستاذ الفاضل أبي أنس أبي جعفر محمد أمين السلفي «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና 🕌 በሸዋሮቢት ከተማ  05 ቀበሌ ዙጢ በተሰኘችው መንደር ላይ ባለች መስጂድ ውስጥ የተሰጠ ወሳኝ የሆነ ምክር!       •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy
Show all...
ስለ መንሃጅ ሰፊ ዳሰሳ.mp315.96 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.