cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

WACHEMO UNIVERSTY MUSLIM STUDENTS JAMEA(WCUMSJ)

ይህ የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመአ ኦፊሲየል የቴሌግራም ቻናል ነው!! This is the official channel of Wachemo University Muslim Students jamea. በዚህ channel ላይ:- ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ዲናዊ ምክሮች ይላኩበታል ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን! @Wcumsj1_bot

Show more
Advertising posts
1 233
Subscribers
-124 hours
-37 days
-1330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👉 በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የውዱ ሸይኻችን ሸይኽ አቡ ዘር ሑክሙ አት–ተስዊሪ ወል ቪዲዮ እንሆ ለንባብ በቅቷል ። صَدَرَتْ رسالةٌ في حُكم التصويرِ والفيديو مِن شيخنا الفاضل أبي ذر وعلى طُلّابِ العلمِ والمَشايِخِ الإستفادةُ مِن هذه الرسالةِ الماتعة والنافعة · @UstazAbuzarhassenAbutolha @UstazAbuzarhassenAbutolha @UstazAbuzarhassenAbutolha
Show all...
حكم التصوير والفيديو.pdf1.15 MB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔹 በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ይላሉ : – " ሐሙስ ማታና ( ለይለቱል ጁሙዓ) ጁሙዓ ቀን በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ ። በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶለዋት ያወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ጊዜ ያወርድበታል "!!!!! ። ሶሒሑል ጃሚዕ ሊል አልባኒ ( 1209) https://t.me/bahruteka
Show all...
👍 2
🟢ሙሀደራን በቪዲዮ መቅረፅ ለዚያውም መስጂድ ውስጥ !? 🔊ከአሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲይ  አልዋዲዒይ 👉ሙንከር (ወንጀል) ነው ከመስጂድ አስወጡት። 👉 መስጂዱን ይበክላል 👉 መላኢካን ከመስጂድ ያባርራል ወዘተ… 📜አዩሀል ሙሰዊሩን ፥ ለቁርኣን እና ለሱነህ እጅ ስጡ።ፈሳድ አቁሙ :: https://t.me/FATTAWAS
Show all...
ما_حكم_التصوير_بآلة_تصوير_الفيديو؟_الشيخ_مقبل_بن_هادي_الوادعي_رحمه.mp33.72 MB
👉. በኢልያስ ፈረስ የመመይዖችን መንሀጅ - በደንብ ቃኝቶ፤ የደዕዋቸውን አከሄድ - በማስረጃ አጥርቶ፤ የአቋማቸውን መውረድ - አስተውሎ አይቶ፤ የመርከዙን ሰዎች - በይፋ አውስቶ፤ ኢልያስ አህመድን - በስሙ አንስቶ፤ በሚያስገርም ወኔ - በግልፅ አውርቶ፤ ትናንት ወቅሶ ነበር - አውግዞ ተችቶ፤ ዛሬ ማውገዝ ትቷል - የሀቁን መንገድ ስቶ፤ የተምዪዕን መርፌ - (ኦቨር ዶዝ) ተወግቶ፤ ሰላሰዋን ኪኒን - በጥብጦ ጠጥቶ፤ በተመዩዕ ቫይረስ - እጅጉን ተጎድቶ፤ እልም ያለ እንቅልፍ - ለጥ ብሎ ተኝቶ፤ የትናንቱ (ገይራ) - ወኔው ሁሉ ሞቶ፤ ለመጅሊሱ ሰዎች - ትከሻውን አስፍቶ፤ ትናንት የተቻቸውን - ሙመይዖችን ትቶ፤ ሰለፊዮችን ወግቷል - ምላሱን አውጥቶ፤ የረድ ጉረኞች ብሏል - ዛሬ አፉን ከፍቶ፤ ሱሩሪዩ ጀይላን - መረቡን ዘርግቶ፤ ያሴረው ሴራ - እውን ሆነ ዘግይቶ፤ የእነ ሳዳትን - የእውቀት ልክ አይቶ፤ ሴራው እንደሚሳከ - በፊትም ገምቶ፤ ሰብሩ ይመለሳል - ይህን መንገድ ትቶ፤ ብሎ ነግሮን ነበር - እውን ሆነ ሰንብቶ፤ የሱሩሪዩ ጀይላን - ዓላማው ተሳክቶ፤ በኢልያስ ፈረስ - ዛሬ ሳዳት ወጥቶ፤ ወደ ተምዪዕ ሄደ - ቀልጦ ተንሸራትቶ፤ የትናንቱ (ገይራ) - ወኔው ሁሉ ቀርቶ፤ በሰላሰዋ ኪኒን - ኢልያስ ጎትጉቶ፤ ሳዳትን ወሰደው - እንደ በግ ጎትቶ፤ የሱሩሪዩ ጀይላን - ዓላማው ተሳክቶ፤ እሺ ብሎ ሄደ - ሳዳትም ተስማምቶ፤ ከትናንቱ መንሀጅ - ከሀቅ ቶብቶ፤ በኢልያስ ፈረስ - ዛሬ ሳዳት ወጥቶ፤ ወደ ተምዪዕ ሄደ - ሰለፊያን ትቶ፡፡ ✍️ (ኢብኑ ኑሪ) መስከረም 9/2017 ስልጤ (ሳንኩራ) https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy
Show all...
🎤 Ibn Muzayan ~ ኢብን ሙዘይን! ሁለንተናዊ ከፍታ የሚገኘው በቁርዓንና ሐዲስ ብቻ ነው።

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ደዕዋ ሰለፊያ ማሰራጫ ይሆናል ኢንሻ አላህ!! አላህ መልካም የሻለትን~ ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል ።

https://t.me/YusufAsselafy

👍 1
🟢“ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ ” ለነሲሃ ቲቪ ተፃፈው የተባለው “በመውሊድ ስንጨፍር በካሜራ ቅረፁን” አይነት ደብዳቤ አሳዛኝም አስተማሪም ነው። 👉አሳዛኙ በሱና ማማ ከፍ ካሉ በኋላ ወድቆ ለሙብተዲዕ መሳለቂያ መሆን እጀግ ያሳዝናል። እነ አጅሬ "ነሲሃዎች" ከዚህ በፊትም በርካታ የተጠለፉባቸው ወጥመዶች በደብዳቤ የጀመሩ ናቸው። ከሱፊዮችና መሰሎቻቸው ጋር በተለያዩ የሙጃመላ መድረኮች ላይ ስለሚተዋወቁ ነው የተናቁት ። “ ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ ” እንደሚባለው ነው። በሱና ላይ የነበራቸው አቋም እንደቀለጠ ከጀይላን ጀምሮ ወዳጅም ጠላትም ነገራቸው ። ከዚህም በከፋ ጉዳይ እንደለመዱት እንተባበር ይሉ ይሆናል። 👉አስተማሪው 1️⃣አቋም በወረደ ልክ በጠላት መደፈርና ውርደት ይመጣል ።የአላህ እርዳታም ይርቃል። عَنْ ثَوْبَانَ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " يُوشِكُ الْأُمَمُ أَنْ تَدَاعَى عَلَيْكُمْ كَمَا تَدَاعَى الْأَكَلَةُ إِلَى قَصْعَتِهَا ". فَقَالَ قَائِلٌ : وَمِنْ قِلَّةٍ نَحْنُ يَوْمَئِذٍ ؟ قَالَ : " بَلْ أَنْتُمْ يَوْمَئِذٍ كَثِيرٌ، وَلَكِنَّكُمْ غُثَاءٌ كَغُثَاءِ السَّيْلِ، وَلَيَنْزِعَنَّ اللَّهُ مِنْ صُدُورِ عَدُوِّكُمُ الْمَهَابَةَ مِنْكُمْ، وَلَيَقْذِفَنَّ اللَّهُ فِي قُلُوبِكُمُ الْوَهْنَ ". فَقَالَ قَائِلٌ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، وَمَا الْوَهْنُ ؟ قَالَ : " حُبُّ الدُّنْيَا وَكَرَاهِيَةُ الْمَوْتِ ". أخرجه أبو داود (4297) وصححه الألباني ሰውባን አሉ ፥ የአላህ መልእክተኛ (ﷺ)አሉ፦" የጥመት ህዝቦች (ለጥቃት) ሊጠራሩባችሁ ይቀርባሉ ፤ ልክ በላተኞች ተሻምተው ወደ ሚበሉት ማዕድ እንደሚጠራሩት ።" ጠያቂ እንዲህ አለ ፥ ያኔ በቁጥር አናሳ በመሆናችን ነውን ? ነቢዩ (ﷺ) አሉ ፦ " እንዲያውም የኔ ብዙ ናችሁ ፤ ነገር ግን እንደ ጎርፍ ግሳንግስ ደካማ ናችሁ ፤ አላህም በእርግጥ ከጠላቶቻችሁ ልብ ውስጥ ለእናንተ የነበራቸውን ክብር ነቅሎ ያስወጣል ፤ አላህም በእርግጥ በልባችሁ ውስጥ ውርደትን ይጥልበታል ።" ጠያቂ እንዲህ አለ ፥ ከምን የመጣ ውርደት ነው ? ነቢዩም (ﷺ) አሉ ፦ "የዱንያ ውዴታ እና ሞትን መጥላት (አኺራን መርሳት) ።” 2️⃣ለጠላት ማባበያና ማቀራረቢያ አንዴ በር የከፈተ ዲኑን እና ክብሩን ለአደጋ አጋልጧል። ከዕብ ኢብኑ ማሊክ ከገሳን ንጉስ የመጣለትን ማባበያ ደብዳቤ ምን ነበር ያደረገው ⁉️ ✍  ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ) http://t.me/Abuhemewiya
Show all...
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና
📢 ዛሬ በአላህ ፈቃድ ከሳዑዲ በመጡት እንግዳ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ልዩ ሙሃዶራ አለን 
🕰 ዛሬ እለተ ሐሙስ መስከረም 9/2017 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ከሳዑዲ ዐረቢያ በመጡት እንግዳ የዚያራና የሙሃዶራ ፕሮግራም አላቸው፣ ላልሰማ በፍጥነት አዳርሱ!! እንግዳችን:- الشيخ الدكتور خالد بن محمد الغفيلي - حفظه الله 👉 ሸይኽ ዶ/ር ኻሊድ ቢን ሙሀመድ አል ጉፈይሊይ (ሀፊዘሁላህ) ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031 በተጨማሪም ሎኬሽን ⤵️⤵️ https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Show all...
👍 4
የሀሚድ ሙሳ ዘግናኝ ንግግር መጅሊሱ እዚህ ደረጃ ላይ ነው ያለው ይሄዉ የምስክር ቃል
እሚገርመው ግን
መጅሊስ ላይ ተደምረው መፍትሄ እናመጣለን ስትሉ የነበራቹ የታለ መፍትሄው⁉️ የኢብን መስዑድ ሙሪዶች አሁንስ አትነቁም
መጅሊሱ
ላይ ያሉ ሰዎች እንደኛ ወጣት አደሉም በእድሜ የበሰሉ ናቸው። እንዲ ነው መብሰል⁉️ እኛ ሀቅን እንጂ ሰውን አንከተልም ኩን ሰለፊይ https://t.me/darulekra https://t.me/darulekra
Show all...
VID_20240918_165504_457_high_quality.mp37.78 KB
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ከፈሳም ቤት ቅዘናም ገባበት ‼ ~ ነሲሃ የተመዩዝን አህለል,ቢድዓን የማግለል መንሀጅን ስታሟሟ በአህለል ቢድዓ አይን በዚህ ልክ አቅልሎ ማየት ጀመሩዋት ። ምናልባት እዚህ ላይ ደብዳቤ መላኩ ብቻ እነሱን አያስወቅስም እነሱ እስከልተቀበሉት ድረስ ይባል ይሆናል! አዎ በመላኩ ብቻ አንወቅስም ነበር ግን ይህንን ችግራቸውን እያወቁ ወደእኽዋን እግር ስርስር ወዳጅነታቸውን ከነሱ በማጠናከር በተላያዩ ነገሮች ላይ አብሮ መገባበዝ አልፎ ተቃቅፎ በመሄድ ለዘመናት ሲሰሩበት የቁዩበትን ተመዩዝ አፈር ሲያበሉት ዛሬ ተመልከት መንሀጃቸው አፈር እየበላ ነው ‼ ነገሩስ እንዲህ ነው ፣አውቀሽ ከተደፋሽ ቢረጋግጡሽ አይክፋሽ ‼ እነሱስ ዛሬ ማን ናቸው? ተው ይቅር ከኢኽዋን ጋር ጉዞ ሲባል በሰለፊዮች ላይ ዘመቻቸው የሚተየው ነው ። (ለጎሌ እቀናው ባት እንጨረቤ ጬኜት) አለ ስልጤ ክብር ለማይሰጠው ክበር መስጠት ይሄነው ትርፉ አሁንም ቢመለሱ ወደጌታቸው አሏህ ተውበት ቢያደርጉ ለነሱ በላጭ ነው ። በተመዪዝ ለይ በተሰራ ዘመን ወደታች ለመሳብ 30 ምክሮች መጣች ለመጨመላለቅ ግዜስ የት አለች የለም 30 ዝምታዎች ‼ አሏሁል ሙስተዓን https://t.me/abuabdurahmen
Show all...
👍 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.