cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel]

Advertising posts
388
Subscribers
-224 hours
+77 days
+930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🤍የጅልባብ ጥቅሞች ! 🎙أبو ريس محمد إمام = t.me/abu_reyyis_arreyyis/9910
Show all...
የጅልባብ ጥቅሞች.mp31.00 MB
👍 3
ኒቃብ ! ዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ)  እንዲህ ትላለች፡- “ ከአላህ መልእክተኛ ﷺ  ጋር ኢሕራም ላይ እያለን በእኛ በኩል ጋላቢዎች ያልፉ ነበር። ወደ እኛ ሲቀርቡ ከእኛ አንደኛችን ጂልባቧን ከጭንቅላቷ ላይ በፊቷ ላይ ጣል አድርጋ ትሸፈን ነበር። ሲያልፍንም እንገልጣለን።” (አቡ ዳዉድ 1833)ይህም የሴቷ ፊት መገለጥ በሚያስፈልግበት የኢህራም ሁኔታ ላይ እንዲህ ከተሸፈኑ፣ በሌሎች ጉዳዮች ላይ ደግሞ በይበልጥ ሊሸፈኑ ይገባል።" (ፈታዋ ለጅነቱ አድዳኢማህ (17/256) = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ስልጤ ሳንኩራ መቀየሪያ ለተቸገሩ እህቶቻችን ኒቃብ እና ጅልባብ ልከናል እህቶቻችንን ለመሰተር በምትጥሩ ሁሉ ላይ የአሏህ እዝነት ይውረድ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ ጠያቂዎች እየበዙ ነው እና ተጋግዘን እናልብስ ጅልባቦች ኒቃቦች ካላችሁ ላይ ማካፈል ለምትፈልጉ እህቶች የሴት አድሚናቶችን ማናገር ትችላላችሁ
Show all...
👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወሯህመቱሏሂ ወበረካቱ በአሏህ ፍቃድ ለአንዲት እህት ይህንን ኒቃብ አንዲት እህት አልብሳልናለች ለባሽዋን አሏህ ፅናቱን ይስጣት እሷ በተሰተረችበት ልክ እህታችን አሏህ ኸይር ምንዳዋ ይክፈላት ። እስኪ አድድ እያደረግን እንዲ እናገናኛቸው መስጠት ባንችል እስኪ ድልድይ እንሁን ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ምንዳ ያገኛል። https://t.me/nikab_jilbab_grouphttps://t.me/nikab_jilbab_group
Show all...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ የዲላ ዩኒቨርስቲ አጃዒብ ጀመዓ ተማሪዎች እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው እህቶች ገንዘብ  አሰባስበው በመግዛት እና ካሰባሰቡት ገንዘብ ላይ የተረፈውን ለሌሎች እህቶች መሰተሪያ ይሆን ዘንድ አልብሱልን ብለው ወደ ኒቃብ ጅልባብ ባንክ አካውንት ገቢ በማድረግ ከእህቶቻችን ጎን ነን ብለዋል እውነትም አጃዒቦች ናችሁ አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ሁላችሁም ለእህቶቻችን መሰተር ሰበብ የሆናችሁ  የለባሾችን ምንዳ አሏህ ይፃፍላችሁ ለጀነት መግቢያ ሰበብ ያድርግላችሁ ለእናንተም ለእኛም ኢኽላስን ከ ፅናት ጋር ይወፍቀን። https://t.me/nikab_jilbab_group
Show all...
👍 17👏 3
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ የዲላ ዩኒቨርስቲ አጃዒብ ጀመዓ ተማሪዎች እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው እህቶች ገንዘብ አሰባስበው በመግዛት እና ካሰባሰቡት ገንዘብ ላይ የተረፈውን ለሌሎች እህቶች መሰተሪያ ይሆን ዘንድ አልብሱልን ብለው ወደ ኒቃብ ጅልባብ ባንክ አካውንት ገቢ በማድረግ ከእህቶቻችን ጎን ነን ብለዋል እውነትም አጃዒቦች ናችሁ አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ሁላችሁም ለእህቶቻችን መሰተር ሰበብ የሆናችሁ የለባሾችን ምንዳ አሏህ ይፃፍላችሁ ለጀነት መግቢያ ሰበብ ያድርግላችሁ ለእናንተም ለእኛም ኢኽላስን ከ ፅናት ጋር ይወፍቀን። https://t.me/nikab_jilbab_group
Show all...
የጂልባብና የኒቃብ ባንክ [Group]

የግሩፑ አላማ የኒቃብና ጂልባብን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በአላህ ፍቃድ ሰፊ እቅድ ይዘን ተነስተናል። እህቶች ካላቸው ኒቃብና ጅልባብ አንድ ቀንሰው ለተቸገሩ እህቶቻችን በመስጠት ፣ ወንድሞች ደግሞ በሚችሉት አቅም በገንዘብም ይሁን አልባሳቱን በመግዛት እህቶችን እንዲረዱ የምናደርግበት ነው። አካውንት 1000588690486 ሂክማ&/አህላም&/ ሙሂባ

ኒቃብ ግደታ ነውን⁉️ http://t.me/nuredinal_arebi
Show all...
1.91 MB
Show comments
በሰለፎች ጊዜ ... ከእያንዳንዱ ታላቅ ወንድ ጀርባ እራሷን ምትጠብቅ (ድንቅ) ሴት አለች... አሁን ደግሞ ከእያንዳንዷ ተገላላጭ (ሀያእ የሌላት) ሴት ጀርባ ... ደዩስ የሆነ ወንድ አለ... ደዩስ ማለት ለቤተሰቡ ቅናት (ደንታ) የሌለው ቤተሰቡ ውስጥ አፀያፊ ነገር ቢከሰትም ምንም የማይመስለው ።
Show all...
👍 12
የተሽቀረቀረች በጌታዋ ትእዛዝ ታንፃ ያደገች በተዉሂድ ቀጥ ብላ ሀያዕን የለበሰች ዉብ አይኖቿን ሰብራ በሂጃብ ያጌጠች ይህች አይነቷ እህቴ በእዉነት ውድ ነች🥀🥀🥀🥀🥀🥀
Show all...
👍 15
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.