cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አህለል ሱና ወልጀመአ

♦️የተጠናቀቁ በጅምር ያሉ ኪታቦችና የቁርአን ተፍሲር በሱና ኡስታዞች ታገኛላቹ የቴሌግራም አድራሻች ንን ጆይን ያድርጉ፦https://t.me/joinchat/AAAAAEPAmExFhLDgAQXMeg

Show more
Advertising posts
1 101
Subscribers
-224 hours
-97 days
-2930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የመውሊድ ማምታቻ ሹብሀዎች ....? ሙብተዲዕ ማለት አይጥ ማለት  ነዉ! 🎙በኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ t.me/Darutewhide
Show all...
መውሊድ.mp33.96 MB
01:33
Video unavailable
ኒቃብ ለብሳ ስትመታ የነበረችዉ ሙስሊም ሴት ናት ኦሮምኛ የምትችሉ ወንድም እህቶቼ ተርጉሙት ሲመታት የነበረዉ ፖሊሱ እራሱ በአንደበቱ እየተናገረ እንዳዶቹ ግራ ገባን የምትሉ ሰዎች ትገርሙኛላቹሁ እናንተ ለማመን ሲባል ደግሞ እየመታ ካላሳያቹህ አታምኑም ማለት ነዉ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
Show all...
3.54 MB
ኒቃብ ! ዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ)  እንዲህ ትላለች፡- “ ከአላህ መልእክተኛ ﷺ  ጋር ኢሕራም ላይ እያለን በእኛ በኩል ጋላቢዎች ያልፉ ነበር። ወደ እኛ ሲቀርቡ ከእኛ አንደኛችን ጂልባቧን ከጭንቅላቷ ላይ በፊቷ ላይ ጣል አድርጋ ትሸፈን ነበር። ሲያልፍንም እንገልጣለን።” (አቡ ዳዉድ 1833)ይህም የሴቷ ፊት መገለጥ በሚያስፈልግበት የኢህራም ሁኔታ ላይ እንዲህ ከተሸፈኑ፣ በሌሎች ጉዳዮች ላይ ደግሞ በይበልጥ ሊሸፈኑ ይገባል።" (ፈታዋ ለጅነቱ አድዳኢማህ (17/256) = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
ሸር አድርጋችሁ አሰራጩት #ዘመንመለወጫ!!? ማነሽ እንቁጣጣሽ..!!? http://t.me/nuredinal_arebi
Show all...
ዘመን መለወጫ.mp38.34 KB
Show comments
Photo unavailable
መዉሊድ እና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም ! ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ «በሺርክ  የተወረወረዉን፣ በኹራፋት ያበደዉን፣ በመዉሊድ የታጀበዉን  የሱፍዮች እስልምና "ነባሩ  እስልምና" እያሉ የሚያሞካሹ  ጩኸቶችን አልፉ አልፉ  እንሰማለን።  ይህንን የማይቀበለዉን "ወሃቢ" በማለት  በሙሐመድ ኢብኑ አብዲል ወሓብ  የተጠነሰሰ መጤ ኢስላም እንደሆነ ሊነግሩን ነዉ ። ይሄ "ነባሩ" የሚሉት ኢስላም ግን  በፍፁም  እንግዳ የሆኑ  መጤ አስተሳሰቦችን  አጭቆ የያዘ"ኢስላም"ነዉ።  የዚህ ፎርጅድ "ኢስላም" አብይ መገለጫ የሆነዉን መዉሊድ እንደ አብነት ብንወስድ  ደጋፊዎቹ ሳይቀሩ  ከነባሩ ኢስላም ዉስጥ  የማይታወቅ መጤ እንደሆነ መስክረዋል። ለምሳሌ፦ ❶.« አቡ ሻማህ፦ በዘመናችን ከተፈጠሩ ከዚህ አይነት ተግባሮች ያማረ ከሆነዉ  የላቀዉ አላህ ይጠግናትና በኢርቢል ከተማ  በያመቱ ከነብዩ ﷺ የልደት ቀን ጋር በሚገጥመዉ ቀን ይፈፀሙ የነበሩ ሶደቃዎችና፣በጎ ነገሮች ፤ ጌጦችንና ደስታን ማንፀባረቅ ነዉ። (አልባዒሥ ዐላ ኢንካሪል ቢድዕ ወልሐዋዲሥ:95) የተመሠረተበት አስተዉሉ። ❷. « ኢብኑ ሐጀር አል ዐስቀላኒ፦ የመዉሊድ ድርጊት መሰረቱ ቢድዐህ ነዉ። ከሶስቱ ክፍለ_ዘመናት መልካም ቀደምቶች አልተላለፈም። {አልሓዊ ሲልፈታዊ:1/88} ❸.« ሰኻዊ፦ የተከበረዉ መዉሊድ ተግባር በተከበሩት ሶስቱ ክፍለ_ዘመናት ይኖሩ ከነበሩት ደጋግ ቀደምቶች ከአንድም አልተገኘም። ይልቁንም የተከሰተዉ ከዚያ በኋላ ነዉ። {ሱቡሉል ሁዳ ወርረሻድ:1/439} ➍.« አትተዝመንቲ፦ የመዉሊድ ተግባር በመልካም ቀደምቶች የኢስላም ቀዳሚ ዘመን አልተከሰተም። {አስሲረቱ አሽሻኒያህ:1/441} ❺.« አልሓፊዝ አልዒራቂ፦ ይህንን ነገር ምግብ በማብላት መልኩ እንኳን ከሰለፎች አናዉቅም። (ተስኒፉል አዛን:136) ✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል......✏️ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13617
Show all...
ቦታው ታውቋል። #በጣም_አስቸኳይ_ሸር_ይደረግ Ethiopian Federal Police Oromia Police Commission ባሌ ዞን ጋሰራ ወረዳ ነው። ድምፅ ሆነን ይህ ሰው ለህግ እንድቀርብ ማድረግ አለብን። ድርጊቱን የፈፀሙት ህጋዊ ህገ-ወጥ ፖሊሶች ናቸው። ስለዚህ እኛ በህግ እንዲጠየቁ በማድረግ ርብርብ ልናደርግ ይገባል። ድርጊቱ የተፈጸመበት ቦታ #ባሌ_ዞን_ጋሰራ ወረዳ ሲሆን እህታችንን ፖሊስ ጣቢያ ወስደው በዚህ መልኩ ከደበደቧት ቡሃላ እራሷን ስታ እንደ ነበርና ከሁለት ቀን ቡሃላ ከጣቢያው እንደ ወጣች መረጃወች ይጠቁማሉ። ተቆርጦ የተሰራጨው ቪድወ እንድህ ከሆነ ከቪዲወ ጀርባ ምን እንዳደረጓት አሏህ ይወቅ‼️ … አውሬዎቹ ለህግ ይቀርቡ ዘንድ ድምፅ እንሁን ሁላችንም ሼር በማድረግ እንተባበር http://t.me/nuredinal_arebi
Show all...
2024-09-10_181905 (1).mp31.10 MB
Show comments
00:30
Video unavailable
እስኪ አሁን ይሄ ምን ይባላል? ለምንስ ነው እንዲህ የሚደረገው? ህግ አስከባሪ ህግ ማክበር የለበትም ወይ? ሁለ ነገራችን ግራ የሚያጋባ አገር? ሀስቢየላህ ወኒዕመል ወኪል ምን አይነት ድንቁረና ምን አይነት አውሬነት ነው!? የኔ ውድ እህት እኔ ልውደቅልሽ እኔ ልሰቃይልሽ እህህህህ https://t.me/Menehajselefiya https://t.me/Menehajselefiya
Show all...
2.25 MB
«የመውሊድ ማምታቻዎችና ሹብሐዎች» 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ☞︎︎︎ የአህባሾች ቅጥፈትና ውሸት! t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3790 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3790 ☞︎︎︎ መውሊድን ማን ጀመረው? t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3678 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3678 ☞︎︎︎ ነብዩ መቼ ተወለዱ? t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3694 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3694 ☞︎︎︎ መውሊድን በተመለከተ ግንዛቤ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3735 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3735 « ለመውሊድ ደጋፊዎች የተሰጠ መልስ» 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ☞︎︎︎ ክፍል አንድ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3661 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3661 ☞︎︎︎ ክፍል ሁለት ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3690 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3690 ☞︎︎︎ክፍል ሶስት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3704 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3704 ☞︎︎︎ ክፍል አራት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3736 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3736 ☞︎︎︎ክፍል አምስት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3737 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3737 ☞︎︎︎ክፍል ስድስት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3755 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3755 ☞︎︎︎ ክፍል ሰባት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3766 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3766 ☞︎︎︎ ክፍል ስምንት↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3787 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3787 ☞︎︎︎ክፍል ዘጠኝ↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3794 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3794 «ተጨማሪም ብዙ  ነጥቦች ስለ መዉሊድ የተሰጡበት ትምህርት በቻናሉ ያገኛሉ ⇗⇗⇗»
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.