cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ወድሰኒ ​​

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ⛪️የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙሮች ግጥሞች ከነ ዜሞቻቸው ለማግኘት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ⛪️ YouTube https://youtube.com/@enamsgn?si=LYkrdnXK7rL--cMv የመዝሙር ግጥም መላክ ወይም ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ ካሎት በ @Slamanshdngl ላይ ያድርሱን

Show more
Advertising posts
14 583
Subscribers
+6624 hours
+1497 days
+58430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?
Show all...
ቅዱስ ራጉኤል
ቅዱስ ገብርኤል
ቅዱስ ሚካኤል
ቅዱስ ዑራኤል
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
Show all...
👍 1
💕መዝሙሮችን ለማዳመጥ 💓
💕ለ መ ቀ ላ ቀ ል ❣️
   ✞ መስቀል ኃይላችን ✞ መስቀል መስቀል ኃይላችን  ጠላትን ማጥፊያችን /2×/ በመስቀል እንመካለን እንድንበታለን /2×/ የክርስቲያን ጋሻ መስቀል ኃይላችን የክርስትያን ጦር መስቀል ኃይላችን ዕፀ መስቀሉ ነው መስቀል ኃይላችን የማያሳፍር መስቀል ኃይላችን            /አዝ✞✞✞✞✞ መድኃኒት የሚሆን መስቀል ኃይላችን ደሙ ፈስሶበታል መስቀል ኃይላችን መስቀሉን ጥግ አድርጉ መስቀል ኃይላችን እርሱ ይፈውሳል መስቀል ኃይላችን            /አዝ✞✞✞✞✞ ክርስቶስ በደሙ መስቀል ኃይላችን ስለቀደሰው መስቀል ኃይላችን መስቀል  ላመነበት መስቀል ኃይላችን ድል ማድረጊያ ነው መስቀል ኃይላችን            /አዝ✞✞✞✞✞ የክርስቶስ ሥጋ መስቀል ኃይላችን የተፈተተበት መስቀል ኃይላችን መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል ኃይላችን የምንድንበት መስቀል ኃይላችን            /አዝ✞✞✞✞✞ ሕይወትን ለማግኘት መስቀል ኃይላችን ከሞት ለመዳን መስቀል ኃይላችን መመኪያ ኃይላችን መስቀል ኃይላችን መስቀል አለልን መስቀል ኃይላችን          አምስቱ ዘማሪያን በሕብረት ╔​✞═══●◉🌼◉●═══✞╗ ✞   @mezmuredawit    ✞ ✞   @mezmuredawit    ✞ ✞   @mezmuredawit    ✞    ╚✞═══●◉🌼◉●═══​✞╝ ✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
Show all...
አዲስ_የመስቀል_ዝማሬ_መስቀል_ኃይላችን_አምስቱ_ዘማሪያን_በሕብረት.m4a5.31 MB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
💠የሽብሻቦ መዝሙሮች💠
💠የንስሐ መዝሙሮች💠
💠የቅዱሳን መዝሙሮች💠
💠የመላእክት መዝሙሮች💠
💠የሰማዕታት መዝሙሮች💠
💠የሃዋርያት ሙዝሙሮች💠
💠የሠርግ መዝሙሮች💠
💠የንግስ መዝሙሮች💠
💠ለወቅታዊ መዝሙሮች💠
💠ሁሉንም መዝሙሮች💠
Show all...
💕ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር
💕ኦርቶዶክሳዊ ስብከት
💕ኦርቶዶክሳዊ ዜናዎች
💕 ቃለ ስብሐት
💕 ሁ ሉ ን ም ባ ን ድ ላ ይ 💕
💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓
Show all...
ማረግ
መሻገር
መሸሽ
ሁሉም
መስከረም ፲ በዚህች ዕለት ጼዴንያ በምትባል አገር ሥጋ የለበሰች ከምትመስል፤ ከሠሌዳዋም ቅባት የሚንጠፈጠፍባት የእመቤታችን የድንግል ማርያም ሥዕል ተዐምር ተገለጠ። ይህችን ሥዕል የሳላት ቅዱስ ሉቃስ ነው። ወደ ጸዴንያ እንዴት መጣች ቢሉ፤ አንዲት ማርታ የምትባል ሴት ነበረች በቤቷም እንግዳ ትቀበል ነበር። ድንግል ማርያምንም አብዝታ ትወዳት ነበር። በአንዲት ቀንም ስሙ ቴዎድሮስ የሚባል መነኩሴ በእንግድነት መጣ። በማግስቱ ስትሸኘው ወዴት ነህ ብላ ጠየቀችው። እርሱም ወደ ኢየሩሳሌም እንደሆነ ነገራት። እርሷም ሲመለስ የእመቤታችንን ሥዕል አምጣልኝ አለችው። ከዚህም በኋላ ከቦታው ደርሶ ሥዕሏን ሳይገዛ ተመለሰ፤ በመንገድም ሥዕሏን ለምን አልገዛህም? የሚል ድምጽ ሰምቶ ተመልሶ ገዛ። በጎዳናው እየተመለሰ ሳለም የሚያስፈሩ ወንበዴዎች፤ ኋላም አንበሳ ገጠመው፤ የያዛት ሥዕልም ቃል አውጥታ አዳነችው። አባ ቴዎድሮስም ይህን ድንቅ ተአምር ባየ ግዜ ሥዕሏን ወደ ሀገሩ ሊወስዳት ወደደ። በሌላ ከተማም አድርጎ ሊሄድ መርከብ ተሳፈረ። በመርከቧ ሳለም ታላቅ ነፋስ ተነስቶ አቅጣጫውን አስቀይሮ ወደ ጸዴንያ ወሰደው። ኋላም ቢመሽበት ማርታ ቤት ሄደ እራሱን ግን አልገለጠም። በማግስቱም ተሰውሮ ከከተማው ሊወጣ ቢሞክር መውጫው ጠፍቶት ሲዞር ውሎ ተመለሰ። እንዲህም እያለ ሶስት ቀን ሆነው። ማርታም ይህን ተመልክታ ምን እንደሆነ ጠየቀችው። እርሱም ሁሉንም ነገራት። በኋላም የመነኩሴውን እጅና እግር ስማ ሥዕሏን ተቀበለች። በታላቅ ክብርም አስቀመጠቻት። ያም መነኩሴ እስከሚሞትበት ቀን ድረስ የእመቤታችን ድንግል ማርያምን ሥዕል እያገለገለ ኖረ። የእመቤታችን በረከት ይደርብን! ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ:- መጽሐፈ ስንክሳር
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
5500
5515
7515
2016
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.