cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት Dessie Special Boarding School

በአማራ ክልል የመጀመሪያው ስለሆነው ደሴ ልዩ አዳሪ ትምሀርት ቤት ወቅታዊ መረጃ እንዲሁም አዳዲስ ፈጠራዎች ፣ ለተማሪዎችና ለመምህራን አጋዥ መፅሀፎች፣ ጥያቄዎች፣ ማስታወቂያዎች እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ።

Show more
Advertising posts
3 056
Subscribers
+2324 hours
+887 days
+42930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
#Update አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎች በውድድር ነፃ የትምህርት ዕድል እንደሚሰጥ ዛሬ መግለፁ ይታወቃል። እንዴት ማመልከት ይችላሉ? በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ከ500 በላይ ውጤት ያመጡ የተፈጥሮ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪ ከሆኑ ያመልክቱ። በ https://portal.aau.edu.et በመግባት Apply for Admission የሚለውን በመጫን መሰረታዊ መረጃዎች ከሞሉ በኋላ Sponsorship ለሚለው Government Scholarship የሚለውን በመምረጥ Other Reason ለሚለው “more than 500 and above” በማለት በክፍት ቦታው ላይ በመፃፍ የ12ኛ ውጤት ያስመዘገባችሁበትን የሚያሳይ ማስረጃ ማያያዝ ያስፈልጋል፡፡ የማመልከቻ ጊዜ 👇 ሐሙስ መስከረም 9/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ ይህ ጥሪ ከዚህ ቀደም ያመለከቱት አመልካቾች አያካትትም።
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስኮላርሺፕ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎች በውድድር ነፃ የትምህርት ዕድል ሊሰጥ ነው። በውድድር ነፃ የትምህርት ዕድሉን የሚያገኙ ተማሪዎች የዶርሚታሪ እንዲሁም የካፌ አገልግሎት ተጠቃሚም ይሆናሉ ተብሏል። ዩኒቨርሲቲው በውድድሩና ነፃ የትምህርት ዕድሉ ዙሪያ ተጨማሪ መረጃዎችን በቀጣይ ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
Show all...
ቀን 5/1/2017 ለደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት መምህራን በሙሉ የ2017 የትምህርት ዘመንን ወሳኝ ተግባራት በተመለከተ ማክሰኞ መስከረም 7/1/2017 ዓ.ም ከጧቱ 2:30 ውይይት ሰለሚከናዎን ሁላችሁም የት/ቤታችን መምህራንና በስዓቱ እንድትገኙ ከወድሁ እናሳውቃለን።           መልካም የትምህርት ዘመን
Show all...
እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🔤አዲሱ አመት ✅የሰላም ✅የፍቅር ✅የመቻቻል ✅የመተሳሰብ ✅የአንድነት ✅የለውጥ እና ✅የውጤት አመት ይሆን ዘንድ እንመኛለን!! መልካም አዲስ አመት ⭐️ ⭐️የደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት
Show all...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ደሴልዩአዳሪትምህርትቤት👏 “ ትምህርት ቤቱ በአጠቃላይ ውጤት በኢትዮጵያ አንደኛ ፤ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ደግሞ ሁለተኛ ነው ” - ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2016 ዓ/ም አገር ዓቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና በኢትዮጵያ በሁለተኛ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው በአማራ ክልል ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ነው፡፡ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቃሉን የሰጠው ትምህርት ቤቱ፣ የተመዘገበው ከፍተኛው ውጤት 574 መሆኑን ገልጿል፡፡ ይህን ውጤት ያስመዘገው ተማሪ ጌታቸው እያዩ ይባላል፡፡ ከዚህ ቀጥሎ በትምህርት ቤቱ የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 562 መሆኑን ትምህትር ቤቱ ገልጿል፡፡ በትምህርት ቤቱ በሴቶች የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 546 ነው፡፡ ውጤቱ የተመዘገበው በሀያት አብዱ ነው። የተመዘገበው ዝቅተኛ ውጤት ደግሞ 458 ነው፡፡ ትምህርት ቤቱ በአጠቃላይ ያስፈተናቸው ተማሪዎች ብዛት 65 ሲሆን፣ ከእነዚህ መካከል 45 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል ተብሏል፡፡ “ ትምህርት ቤቱ በአጠቃላይ ውጤት በኢትዮጵያ አንደኛ ነው፡፡ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ሁለተኛ ነው ” ሲል ትምህርት ቤቱ ለቲክቫህ ገልጿል፡፡ አክሎ፣ “ አጠቃላይ ውጤት የሚባለው፣ አንደኛ ትምህርት ቤቱ ያስፈተናቸውን ተማሪዎች 100 ፐርሰንት ሲያሳልፍ፣ ሁለተኛ ደግሞ የተማሪዎቹ ውጤት ተደምሮ ሲካፈል ነው፡፡ በዚህ ትምህርት ቤቱን ማንም ትምህርት ቤት አይበልጠውም አንደኛ ነው ” ብሏል፡፡ “ ትምህርት ቤቱ በአጠቃላይ ውጤት በኢትዮጵያ አንደኛ፤ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ደግሞ ሁለተኛ ነው ” ነው ሲል ገልጿል፡፡ የደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት የሚገኝበት የአማራ ክልል ዘንድሮ በብዙ የሰላም እና ፀጥታ ችግር ውስጥ እያለፈ ያለ ክልል ነው። ባለፉት ዓመታትም ክልሉ በጦርነትና የከፋ የፀጥታ ችግር ላይ ሆኖ እንኳን የሀገሪቱን ከፍተኛ ውጤቶች ያስመዘገቡ ተማሪዎች የወጡበት ነው። ዘንድሮም ከሀገር ሁለተኛው ከፍተኛ ውጤት በዚሁ ክልል ተመዝግቧል። #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
Show all...
👉የደሴ አዳሪ ትምህርት ትምህርት ቤት በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡን አሳውቋል። 👉ካስፈተናቸው 65 ተማሪዎች ሀሉንም ያሳለፈው ት/ቤቱ 45ቱ ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት ማምጣታቸውን ገልጧል። 👉በሀገር አቀፍ ደረጃ የትምህርት ቤቱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ጌታቸው እያዩ ከ600ው 574 በማምጣት ሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት ማሰመዝገቡን የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተር አቶ በለጠ ሞላ ለደሴ ፋና ዘጋቢ ከድር መሀመድ ነግረውት ተመልክተናል። 👉ትግራይ ክልል የሚገኘው የቓላሚኖ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ዮናስ ንጉሰ ከ700ው 675 ውጤት በማስመዝገብ ቀዳሚ ነው። ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
Show all...
👉የደሴ አዳሪ ትምህርት ትምህርት ቤት በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡን አሳውቋል። 👉ካስፈተናቸው 65 ተማሪዎች ሀሉንም ያሳለፈው ት/ቤቱ 45ቱ ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት ማምጣታቸውን ገልጧል። 👉በሀገር አቀፍ ደረጃ የትምህርት ቤቱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ጌታቸው እያዩ ከ600ው 574 በማምጣት ሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት ማሰመዝገቡን የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተር አቶ በለጠ ሞላ ለደሴ ፋና ዘጋቢ ከድር መሀመድ ነግረውት ተመልክተናል። 👉ትግራይ ክልል የሚገኘው የቓላሚኖ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ዮናስ ንጉሰ ከ700ው 675 ውጤት በማስመዝገብ ቀዳሚ ነው። ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.