cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ግእዝ ለኵሉ

ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግእዝ !!! ይህ ቻናል ለግእዝ ወዳጆች የተከፈተ ነው!!! ንዑ ንኩን ጠቢበ ! ኑ ጠቢብን እንሁን ! ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግእዝ !!! ይህ ቻናል ለግእዝ ወዳጆች የተከፈተ ነው!!! ንዑ ንኩን ጠቢበ ! ኑ ጠቢብን እንሁን ! https:/geeZzlekulu የመነጋገር የመነጋገርያና የመወያያ ግሩፕ https:/geeZzlekulu

Show more
Advertising posts
1 365
Subscribers
-124 hours
+137 days
+4030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የጎንጅ ቅኔን በ online በአጭር ጊዜ መማር ይፈልጋሉ ? የጎንጅ ቅኔን በቴሌግራም በዘመናዊ መንገድ መ/ር ሐዋዝ ተረፈ ለማስተማር ስለተዘጋጁ መማር ምትፈልጉ ነገር ግን ሁኔታዎች እና ጊዜያቶች ሳይመቻችላችሁ መምህር በማጣት ፍላጎታችሁን ከግብ ማድረስ ላልቻላችሁ ይሄ ለእናንተ ጥሩ ዜና ነው ።ከሥር ባለው ሊንክ በመቀላቀል ቅኔን በቀላል ዘዴ ይማሩ ። https://t.me/kenatwanay
Show all...
ቅኔ ጎንጅ በመ/ር ሐዋዝ ተረፈ

#ይህ የቅኔ መማርያ ግሩፕ ዘመኑን በዋጀ መልኩ ቅኔን ለማስተማር ታስቦ የተከፈተ የቴሌግራም ግሩፕ ነው ። ቅኔን ለመማር አስበው በተለያዩ ምክንያቶች መማር አልቻሉም? በዚህ ግሩፕ ቅኔ የመማር ፍላጎቶን ሰአትና ቦታ ሳይገድቦት ማሳካት ይችላሉ ።

Repost from ግእዝ ለኵሉ
👐👐የስም ንባብ?👐               ✍ሐዋርያት    👉የ 12 ሐዋርያት ስም ከ ይሁዳ በስተከር ሙሉ ሰያፍ ነው ። ✍ ነቢያት 👉  የ 4 ቱ ዐበይት ነብያት ስሞች በሙሉ  ሰያፍ ናቸው 👉👉 ደቂቅ ነብያት ፦ ዮናስ 👉ሠያፍ  ባለ ሶሥት ቀለም ነው👈 ፦  ዕንባቆም👉 ሠያፍ ነው ባለ አራት ቀለም👈 ፦  ሶፎንያስ👉 ሠያፍ ነው ባለ አምስት ቀለም 👈 ፦  ናሆም👉ሠያፍ ነው ባለ ሶስት ቀለም👈 ፦ አሞፅ 👉ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም 👈 ፦ ሀጌ👉ወዳቂ ባለ ሁለት ቀለም 👈 ፦ ዘካርያስ 👉ሠያፍ ባለ አምስት ቀለም 👈 ✍መሳፍንት ሙሴ 👉 ወዳቂ ባለ ሁለት ቀለም 👈 ኢያሱ  👉ወዳቁ ባለ ሶስት ቀለም 👈 ሖር  👉 ተጣይ ባለ ሁለት ቀለም👈 ካሌብ 👉 ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም👈 ሰልሞን 👉 ሠያፍ ባለ አራት ቀለም👈 ጌዴዎን 👉 ሠያፍ ባለ አራት ቀለም👈 ዮፍታሔ 👉 ወዳቂ ባለ ሶስት ቀለም👈 ዲቦራ 👉 ወዳቂ ባለ ሶስት ቀለም👈 ሶምሶን 👉 ሠያፍ ባለ አራት ቀለም👈 ባርቅ  👉ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም 👈 አዶንቤዜቅ 👉 ሠያፍ ባለ አምስት ቀለም👈 አዶኔራብ  👉ሠያፍ ባለ አምስት ቀለም 👈 ✍ነገሥት ዳዊት  👉ተጣይ ባለ ሶስት ቀለም 👈 ሰሎሞን 👉 ሠያፍ ባለ አራት ቀለም👈 ሣኦል 👉ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም 👈 ሳሙኤል 👉ሠያፍ ባለ አራት ቀለም 👈 ሐና 👉 ወዳቂ ባለ ሁለት ፊደልወ👈 ሕልቃና 👉ወዳቂ ባለ ሶስት ቀለም 👈 አሜስያስ 👉 ሠያፍ ባለ አምስት ቀለም👈 ኢዮስያስ 👉 ሠያፍ ባለ አምስት ቀለም👈 እዝቅያስ 👉ሠያፍ ባለ አራት ቀለም 👈 ኢዮርብዓም 👉 ሠያፍ ባለ አምስት ቀለም👈 ኢዮአብ 👉 ሠያፍ ባለ አራት ቀለም👈 አቢሳ 👉 ወዳቂ ባለ ሶስት ቀለም👈 ✍ አበው አዳም 👉ተጣይ ባለ ሶስት ቀለም 👈 ኖህ 👉 ተጣይ ባለ ሁለት ቀለም👈 አቤል 👉 ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም👈 ቃየል 👉 ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም👈 ሔዋን 👉 ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም👈 ወልደ ያሬድ ሔኖክ 👉 ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም👈 ያሬድ 👉ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም 👈 ለማህ 👉 ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም👈 ማቱሳላ 👉 ወዳቂ ባለ አራት ቀለም👈 ሴም 👉 ተጣይ ባለ ሶስት ቀለም👈 ያፌት 👉ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም 👈 ከነአን 👉 ሠያፍ ባለ አራት ቀለም👈 መልከ ጼዴቅ 👉 ሠያፍ ባለ አምስት ቀለም👈 ኢዮብ 👉 ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም👈 አብርሃም 👉ሠያፍ ባለ አራት ቀለም 👈 ይስሐቅ 👉 ሠያፍ ባለ አራት ቀለም👈 ሎጥ 👉 ተጣይ ባለ ሁለት ቀለም👈 ሞአብ 👉ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም 👈 አሞን 👉 ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም👈 ያዕቆብ 👉 ሠያፍ ባለ አራት ቀለም👈 አሴር 👉 ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም👈 ንፍታሌም 👉ሠያፍ ባለ አራት ቀለም 👈 ብንያም 👉 ሠያፍ ባለ አራት ቀለም👈 ዘሩባቤል 👉ሠያፍ ባለ አምስተ ቀለም 👈 ይሁዳ 👉ወዳቂ ባለ ሶስት ቀለም 👈 ይሳኮር 👉 *ሳ *ፊደልን አጥብቆ ሠያፍ ባለ አራት ቀለም👈 ራሔል 👉 ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም👈 ልያ 👉 ወዳቂ ባለ ሁለት ቀለም👈 ሴኬም 👉 ሠያፍ ባለ ሶስት ቀለም👈 ዲና 👉 ወዳቂ ባለ ሁለት ቀለም https://t.me/geazlekulu
Show all...
👍 2
https://t.me/geazlekuluu የግእዝ ለኵሉ ግሩፕ
Show all...
ግእዝ ለኵሉ መወያያ

ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግእዝ !!! ይህ ቻናል ለግእዝ ወዳጆች የተከፈተ ነው!!! ኑ እንማማር!

https://t.me/geazlekuluu

👍 1
የግእዝ ቋንቋ የመጀመርያ ትምህርት አስማት ስም ፦ - ተሰምየ - ስም ተቀበለ ፣ ተጠራ ፣ ስሙ ተጠራ ፣ ተወሳ ፣ እገሌ ተባለ ፣ ስመ ጥር ሆነ ካለው ግስ የተገኘ ሲሆን *ስም* በቁሙ ከባሕርይ ከግብር የሚወጣ ቦታነትና አካልነት ህላዌና ሕይወት ያለው ማናቸውም ነገር ሁሉ በየክፍሉና በየአካሉ በየራስ ቅሉ በያይነቱ በየመልኩ በየነገዱ በየዘሩ ና በየ በያይነቱ በየዘመዱ ተለይቶ የሚጠራበት የሚታወቅበት መጠርያ ማለት ነው ። አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ገጽ 869 ስም ፦ ጥሪ ፣ አጠራርም እየተባለ ይፈታል ። አስማት የስም የብዙ ቁጥር ነው ። አስማተ መለኮት ሲባል ቢገኝ የመለኮት ስሞች ለማለት ነው ። ስም ፦ በተለያዩ ክፍሎች ሊከፈል ይችላል። በዋናነት ተጠቅልሎ ስምን በ ፬ ቱ ከፍለን ማየት እንችላለን ። ስም በ አራት ክፍሎች ይከፈላል ። እነሱም ፦ ፩. የባሕርይ ስም (የተፈጥሮ ስም) ፪.የተጸውዖ ስም ፫.የተቀብዖ ስም ፬. የግብር ስም ፩.የባሕርይ ስም ፩.የባሕርይ ስም ፦ ሁሉም በተፈጥሮ ያገኘው ስም ነው ። በተፈጥሮ ባሕርዩ የወጣለት ስም ከአፈጣጠሩ ተነስቶ የተሰጠው ስም ነው ። ጅምላነት ያለው ስም ነው ፍጥረቶች በጥቅል የሚጠሩበት ስም ነው ። ይህም ከእሑድ እስከ አርብ የተፈጠሩትን ፍጥረታት ያካትታል ። መላእክት ፣ ኮከብ ፣ ከዋክብት ፣ ሰማይ ፣ ምድር ፣ ሰብእ ፣ ፀሓይ ፣ አዝርዕት ፣ አትክልት ፣ እንስሳ ፣ ነፋስ ፣ ብርሃን ፣ እሳት ፣ ማይ ፣ ተባዕት ፣ አንስት ፣ ዕብን የመሳሰለውን ያካትታል ። ፈጣሪ ፣ አምላክ ፦ የባሕርይ ስም ነው ነገር ግን ከማንም ያልተቀበለው ማንም ያልሰጠው ሁሉን ማስገኘቱን ሁሉን መፍጠሩን ለመግለጥ የምንጠቀምበት ስም ነው ። ፍጥረታት ግን ስማቸውን ከፈጣሪ አግኝተዋሉ ። ለምሳሌ ፦ እግዚአብሔርም አለ ሰውን እንደ ምሳሌያችን እንደ አርኣያችን እንፍጠር ባለው ይታወቃል ። https://t.me/geeZzlekulu
Show all...
ግእዝ ለኵሉ

ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግእዝ !!! ይህ ቻናል ለግእዝ ወዳጆች የተከፈተ ነው!!! ንዑ ንኩን ጠቢበ ! ኑ ጠቢብን እንሁን ! ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግእዝ !!! ይህ ቻናል ለግእዝ ወዳጆች የተከፈተ ነው!!! ንዑ ንኩን ጠቢበ ! ኑ ጠቢብን እንሁን ! https:/geeZzlekulu የመነጋገር የመነጋገርያና የመወያያ ግሩፕ https:/geeZzlekulu

👍 1
01:26
Video unavailableShow in Telegram
10.06 MB
ቀላሉን ነገር አታካብድ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf34.33 MB
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ሃምበርግ ዩኒቨርሲቲ በብራና ጥናቶች ላይ የPhD scholar ship ማመልከቻ አውጥቷል። ከሙያው ጋር ተዛማጅ የትምህርት ማስረጃ ያላችሁ ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ።
Show all...
👍 4
<<ቃላቶችን ብቻ አንሻም ። ምክንያቱም ዛሬ በሰዎች ዘንድ በጣሙን የበዙ ቃላቶች አሉና/ሲነገሩ ይደመጣሉና/ እኛ የምንፈልገው በግብር መግለጥን ነው ። የምንመለከተውም ይህን ነው ። እንጂ ፍሬ የማያፈሩ የቃላት ጋጋታን አይደለም >> አባ ያዕቆብ https://t.me/geeZzlekulu
Show all...
ግእዝ ለኵሉ

ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግእዝ !!! ይህ ቻናል ለግእዝ ወዳጆች የተከፈተ ነው!!! ንዑ ንኩን ጠቢበ ! ኑ ጠቢብን እንሁን ! ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግእዝ !!! ይህ ቻናል ለግእዝ ወዳጆች የተከፈተ ነው!!! ንዑ ንኩን ጠቢበ ! ኑ ጠቢብን እንሁን ! https:/geeZzlekulu የመነጋገር የመነጋገርያና የመወያያ ግሩፕ https:/geeZzlekulu

👍 4
01:53
Video unavailableShow in Telegram
በጦርነት ምክንያት መከራ በመቀበል ላይ የሚገኙት የዩክሬይን ኦርቶዶክሶች የእመቤታችንን በዓል ለማክበር 260 ኪሜ በእግራቸው ይጓዛሉ። ይህ መንፈሳዊ ጉዞ ሰባት ቀናት ያህል ይፈጃል። ======= The Great religious procession in Ukraine for the Feast of the Virgin Mary. The pilgrims will travel 260 km from Kamianets to Lavra Potsaev for 7 days. ==== እኛንም እንኳን ሱባዔውን በሰላም አስጀምሮ፣ በሰላም አስፈጸመን። አሜን
Show all...
22.57 MB
7
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.