cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Let's Save Orthodoxy and humanity( ሰብእናንና ኦርቶዶክሳዊነትን እንታደግ)!!⁉️

ሰብእናንና የመንፈስ ልዕልናን ካዳበሩ ቤተሰቦች ጋር በመተባበር በሰብእናና በኦርቶዶክሳዊነት ላይ የሚፈጸምን(የተፈጸመን) ሥርዓታዊ፣መዋቅራዊ፣ሕጋዊ፣መናፍስታዊ፣ስነልቦናዊ ..ጥቃቶችንና አጥቂዎችን እንዲሁም ከጥቃት የመዳኛ መንገዶችን(መፍትሔ) የሚመለከትበት ቻናል ነው::

Show more
Advertising posts
886
Subscribers
+224 hours
+127 days
+3130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🇪🇹 Situation in Ethiopia: Fano's push towards the Sudanese border While the Ethiopian authorities have been drawing attention only in the context of the crises in Somalia or Sudan, the war has continued within the country. The Fano rebels, who have risen up against the oppression of the Amhara people, have achieved major successes over the past month. ▪️So, in the course of fighting from August to September, they reached the border with Sudan through the city of Metema. The Ethiopian troops, finding themselves pressed against the territory of another state, surrendered to the Amhara. After that, the rebels continued their advance, seizing the abandoned headquarters of the armed forces in Shinfa. ▪️In the center of Amhara, the Amhara also achieved success. Between Gondar and Bahir Dar, they occupied six woredas (zones), in which local representatives were elected by popular vote. Thus, Fano is gaining support from the people, showing that they are not the thugs as portrayed in the local media. There is also a response among the population, which is joining the ranks of the rebels. So, since mid-summer, designations of Amhara army corps have begun to appear in the reports, which means an increase in the number of Fano. ▪️At the same time, the Ethiopian authorities are busy escalating relations with Somalia. After the international scandal related to the initiative to lease the port of Berbera in the unrecognized Somaliland, the parties have not stopped and are in the final stage before signing a memorandum. 🔻As we wrote earlier, all this pressure on the Somali authorities and negotiations with Somaliland are just a way to find an external enemy to unite the peoples of Ethiopia. But as the Fano rebels show, the plan is not really working out. High-resolution map English version #Africa #Ethiopia @rybar Support us Original msg
Show all...

👍 1
ደራሲ እና አርቲስት አዜብ ወርቁ መታሰሯ ከሰዓታት በፊት ተዘግቦ ነበር‼️ ዛሬ በቁጥጥር ስር ውላ የነበረችው አዜብ ወርቁ ለግማሽ ቀን ያህል በእስር ከቆየች በኋላ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ተለቃለች። አርቲስቷ ሰሞኑን "ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት!" የሚል ጽሁፍ በማህበራዊ ሚዲያዎች ካጋራች በኋላ ጽሁፉ ብዙዎች ተጋርተውት እንደነበርና በኋላም ከማህበራዊ ገጿ ጽሁፉን ማንሳቷን ማስታወቋ አይዘነጋም። አዩዘሀበሻ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር አርቲስት አዜብ ወርቁ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለች። ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ አርቲስቷ በ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ እንደምትገኝ የፖሊስ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ገልጸዋል። ተጨማሪ መረጃዎችን ይዘን እንመጣለን። አርቲስቷ ሰሞኑን "ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት!" የሚል ጽሁፍ በማህበራዊ ሚዲያዎች ካጋራች በኋላ ጽሁፉ መነጋገሪያ ሆኖ እንደነበርና በኋላም ከማህበራዊ ገጿ ጽሁፉን ማንሳቷን ማስታወቋ አይዘነጋም። ምንጭ ዘሀበሻ
Show all...
የሰው አልባ አውሮፕላኖች (የድሮን) ጥቃት በኢትዮጵያ ምናልባትም ከ2013 ዓ.ም. በፊት ተሰምቶ አይታወቅም። ነገር ግን በተለይም ለሁለት ዓመታት በተደረገው እና ደም አፋሳሽ በሚባለው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወቅት በሰፊው ጥቅም ላይ ውሏል። ባለፉት አራት ዓመታትም በአራት የኢትዮጵያ ክልሎች በርካታ የድሮን ጥቃቶች በመንግሥት ሠራዊት ተፈጽመው፤ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰላማዊ ሰዎች እንደተገደሉ መረጃዎች ያሳያሉ። በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ጥቃቶቹ አሁንም የቀጠሉ ሲሆን ትምህርት ቤቶች፣ አብያተ ክርስቲያናትን፣ የገበያ ስፍራዎች እና የትራንስፖርት መናኸሪያዎችን ጨምሮ የሕዝብ መገልገያ የሚባሉ ስፍራዎች የጥቃት ዒላማ ሆነዋል። ዘገባው የBBC ነው።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለታጋቾች ማስለቀቂያ ብር ለመክፈል የሄዱ ግለሰቦች እራሳቸው በታጣቂዎች መታገታቸው ተሰማ‼️ ከሳምንት በፊት በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ 38 ሰዎች በጉዞ ላይ እያሉ በሸኔ ታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸው ይታወሳል፡፡ ታጣቂዎቹ ታጋቾችን ለመልቀቅ ከ250ሺህ እስከ 1 ሚሊየን ብር ድረስ የማስለቀቂያ ገንዘብ እንዲከፈላቸው መጠየቃቸውን ተከትሎም አንዳንድ የታጋች ቤተሰቦች ገንዘቡን ለመክፈል ወደ ተባሉበት ቦታ ማቅናታቸውን የሚገልጹት የመረጃ ምንጮች ገንዘብ አቀባዮቹ በቦታው ሲደርሱ ግን እራሳቸው በታጣቂዎቹ መታገታቸውን ነው የገለጹት ፡፡ ‹‹ካሉበት ቦታ ሆነው ስልክ ደውለው እኛም ታግተናል›› አሉን የሚሉት አንድ ምንጭ የታገቱትን አስፈትተው ይመጣሉ ብለን ተስፋ ስናደርግ እነሱም መያዛቸው ሌላ ጭንቀት ፈጥሮብናል ይላሉ፡፡ ታጋቾችን ለማስለቅ የሚያስችል ገንዘብ አሁን ላይ እንደሌላቸው የሚገልጹት እነዚህ የታጋች ቤተሰቦች የቀደሙትንም ለማስፈታት በገበያ ቦታ፣ በእድርና በመሰል ማህበራዊ አደረጃጀቶች በኩል ጥረት ተደርጎ ገንዘቡ እንደተሰበሰበ ገልጸዋል፡፡ መንቀሳቀስና መስራት ውድ እየሆነ መጥቷል፤ መንግስትም የህግ የበላይነት የሚባለውን መሰረታዊ ግዴታውን ሊወጣ ይገባል በማለትም አካባቢው ላይ የሚታይ ስጋት አሁንም እንዳለ ነው ያስታወቁት፡፡ በሌላ በኩል ታግተው ከነበሩ 38 ሰዎች ውስጥ 5 ያህል ታጋቾች ማምለጣቸውንም እነዚህ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ምንጮች አሁን ላይ ያመለጡት ታጋቾች በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ግን ተጨማሪ መረጃዎችን ከመስጠት ተቆጥበዋል፡፡ የሸኔ ታጣቂ ቡድኖቹ በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ከጎቤሳ ከተማ ወደ ተለያዩ ከተሞች በመጓዝ ላይ የነበሩ አጠቃላይ 8 የህዝብ ማመላለሻዎችን ጋለማ በሚባል ጫካ ውስጥ በማስቆም 38 ሰዎችን በመምረጥ ማገታቸው የሚታወስ ነው። አዲስ ማለዳ #አዩዘሀበሻ 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Show all...
👍 1
https://youtube.com/live/7Crfz2PB42k?feature=share +++++++++++++++++++++++++++ የቱንቢን ትክክለኛ የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! ያስተዋውቁ! https://t.me/tunbi_media 🎥💻📺🎙 YouTube በዩቲዩብ ዝግጅቶቻችንን 👁👁👂🏽👂🏽ይታደሙ! www.youtube.com/@TunbiMedia_ በራምብል rumble.com/c/c-3688912 በቲክቶክ tiktok.com/@ethiotunbi
Show all...
ሳንጋብዛቸው እና ሳናውቀው የሚሰርጹብን ዋና ዋናዎቹ የዓለማችን ማዕቀፈ ዕሳቤዎች! #ከመምህር_ፋንታሁን_ዋቄ ጋር

#ፋንታሁን_ዋቄ #ዮሴፍ_ከተማ #Fantahun_Wakie #Yosef_Ketema #ማዕቀፈ_እሳቤ #World_View #orthodox_etrnal_life #Orthodox_world_view #ወቅታዊ_ጉዳይ @tunbimedia_ ዛሬ በፍኖት አእምሮ!

https://youtu.be/qIE-L24LY5w?si=zZIcBNHjHYf_gQHf +++++++++++++++++++++++++++ የቱንቢን ትክክለኛ የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! ያስተዋውቁ! https://t.me/tunbi_media 🎥💻📺🎙 YouTube በዩቲዩብ ዝግጅቶቻችንን 👁👁👂🏽👂🏽ይታደሙ! www.youtube.com/@TunbiMedia_ በራምብል rumble.com/c/c-3688912 በቲክቶክ tiktok.com/@ethiotunbi
Show all...
#የአማራ_ሕዝብ_ትግል_አደገኛው_ወጥመድ_በሁለቱ_ምሁራን_ዕይታ!

Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UC23wkdfU9V0lCxWLYCPocFQ/join

#ዶክተር_አሰፋ_ነጋሽ #ፋንታሁን_ዋቄ #Dr_Asefa_Negash #fantahun_wakie Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UC23wkdfU9V0lCxWLYCPocFQ/join

#ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc_one_holy_synod #amhara #fano #አማራ #አማራ_ፋኖ #ሻይ_ቡና #shay_buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #yosef #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም #ኢትዮ_ቱንቢ #Ethio_Tunbi_Media

በጎንደር 2 የአቋቋም ተማሪዎች ሲሞቱ 5 የአቋቋምና የቅኔ ተማሪዎች ቆስለዋል ! መስከረም 8 ቀን 2017 ዓ.ም በማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት በትናንትናው ዕለት በነበረ በከባድ መሣሪያ የታገዘ ተኩስ ሁለት ንጹሐን የአቋቋም ደቀ መዛሙርት መሞታቸውን እንዲሁም ሦስት የአቋቋምና ሁለት የቅኔ ደቀ መዛሙርት በጽኑዕ መቍሰላቸውን አንድ ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ በጎንደር ከተማ ውስጥ ጉባኤ ዘርግተው የሚያስተምሩ መምህር ለተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል ገልጸዋል። የተገደሉት ተማሪዎችም አንዱ ቤዛዊት ማርያም ፣ አንዱ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን የአቋቋም ትምህርት በመማር ላይ የሚገኙ ሲሆን በጽኑዕ የቆሰሉት ተማሪዎች ሁለቱ አማኑኤል ቤተክርስቲያን የአቋቋም ትምህርት ሁለቱ በደብረ መዊዕ ርዕሰ አድባራት አበራ ጊዮርጊስ የቅኔ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ መሆናቸውን መምህሩ አክለው ገልጸዋል። ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል በደቀ መዛሙርቱ ኅልፈተ ሕይወት የተሰማውን ሐዘን እየገለጸ ለመምህራኖቻቸው ፣ ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው የአብነት ተማሪዎች መጽናናትን ይመኛል። መረጃው የተዋህዶ ሚዲያ ማዕከል ነው።
Show all...
#የኮሪደር #ልማት ሀገራችን ውብ ሆና ማየት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ፍላጎት ይመስለኛል። በኮሪደር ልማት ከተማዎች ሲያሸበርቁ ደስ ያሰኛል። የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶችም ድንቅ ናቸው። እኒህን የሚቃወም ይኖራል ብየ አላስብም። ነገር ግን ታላቁ ተቃውሞ ያለው የኮሪደር ልማት ተብሎ ቤታቸው ፈርሶ ሜዳ ላይ ስለወደቁ ሰዎች ነው። በሚልዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በፖለቲካ፣ በኮሪደር ልማት ሰበብ፣ በመፈናቀል ሜዳ ላይ ያለቤት ቀርተዋል። በዚህ ምክንያት ብዙዎች ከትምህርት ቤት ቀርተው የሰቆቃ ኑሮ መኖርን ጀምረዋል። አንድ ልማት ሕዝብን የሚጎዳ ከሆነ ጥፋት ይባላል እንጂ ልማት አይባልም። ልማቱ ከታሰበ ለባለቤቶቹ የገንዘብ ካሣ መስጠት ሳይሆን ቤት ከሆነ ይኖሩበት የነበረውን ቤት ሊተካ የሚችል ቤት ሠርቶ ካስረከቡ በኋላ፣ የመሥሪያ ቦታ ከሆነ ደግሞ የነበሩበትን መሥሪያ ቦታ የሚተካከል ገበያ የሚገኝበት ቦታ ሠጥቶ ማልማት ይገባ ነበር። እንዲህ ካልሆነ ግን ቤታቸው የፈረሰባቸው ሰዎች ያን ባዩ ቁጥር እየተናደዱ ለወደፊቱም የልማት ግቡ ኀዘን ሆኖ ይኖራል። ሰውን መሠረት ያላደረገ ልማት ጥፋት ነው። ቦታ ለሰው ተፈጠረ እንጂ ሰው ለቦታ አልተፈጠረም። በኃላፊ ምድር የማያልፍ ሰውን አስቀይመን መኖር ጉዳት ነው። © በትረ ማርያም አበባው 🌹የዩቲዩብ ቻናሌ:- ንሕነ ዘክርስቶስ https://youtube.com/@edenawizechristos?si=6V4y-73OM3LTzhAf ነው። 🌻የፌስቡክ ገጼ Betremariam Abebaw https://www.facebook.com/profile.php?id=100075547015721 ነው።
Show all...
ንሕነ ዘክርስቶስ

በዚህ ቻናል ነገረ ሃይማኖትን በሰፊው እንማማርበታለን። ቻናሉ ህዳር ፳፰ ቀን ፳፻፲፭ ዓ. ም ተከፈተ። ©መምህር በትረማርያም አበባው

"ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት። ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት ተሟገትላቸው። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው። እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው።"
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.