cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዳሩል-አርቀም 🕋

☀ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን!

Show more
Advertising posts
214
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🩸 የዛሬ የጁመዓ ኹጥባ ⤵️ 🔖  አላህን ማተለቅና ማክበር ---አማርኛው 7:40 ይጀምራል 🎤 በ ኢማም ኡስታዝ አብዱልዋሲዕ ነስሮ🎤 -------------------------------------- 🗓 ረቢዐ-ል-አወል 10/1446 🗓 መስከረም 03/2017 Join :- https://t.me/Menhajadama
Show all...
016 የጁሙዐ ኹጥባ (1).m4a15.67 MB
sticker.webp0.25 KB
sticker.webp0.17 KB
Photo unavailableShow in Telegram
ከቀናት ጁሙዐን መረጠ ከሰዎች ሙሐመድን! {ጌታህም የፈለገውን ይፈጥራል ፤ይመርጣልም } አልቀሰስ:68 ጁሙዐ ነው በውዱ ነብይ ላይ ሰለዋት አንርሳ!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በኢኽላስ ለጌታው የሚሰራ ሰው ምሳሌው ልክ በአሸዋ ላይ እንደሚሄድ ሰው ነው። እርምጃው አይሰማም ፋናው ግን ይታያል! -ኢብን መስዑድ(ረ.ዐ) ✨https://t.me/Abuhatim7
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢማሙ አልቁርጡቢ ረሂመሁላህ በዚክር ሽፋን እየጨፈሩ የሚጮሁትን በተመለከተ ተፍሲራቸው ላይ እንዲህ ብለዋል፦ 👇👇👇👇👇 "በዚህ አንቀጽ አላህ ተዓላ እርሱን የሚዘክሩ አማኞችን እርሱን ሲዘክሩ በፍርሃት፣ በስጋት እና በርጋታ ገልጿቸዋል። ይህም ከእምነታቸው ጥንካሬ እና ጌታቸውን በማክበራቸው እርሱ ፊት እንዳሉ... ያህል ከመቁጠራቸው የተነሳ ነው። እንጂ…… እንደ አህያ ጩኸት የሚያናፉ፣ የሚያጓሩ፣ አላዋቂዎች ተራው ሕዝብና ሙብተዲዎች እንደሚያደርጉት አይደለም። በዚህ ( ጭፈራ፣ፉጨት፣ጩሀት…)   ውስጥ ለተሰማራ፤ ይህን ድርጊቱን "ወጅድ" "ኹሹዕ" ነው ብሎ የሚሞግትን ፡- አላህን በማወቅ፣ በመፍራት እና በማወደስ የመልእክተኛውንም ሆነ የባልደረቦቻቸውን ደረጃ ላይ አልደረስክም ይባላል። ” 📚ተፍሲሩ አልቁርጡቢ (7/328) ሱረቱ አል አንፋል አያ (2) ማብራሪያ ይመልከቱ
Show all...
00:54
Video unavailableShow in Telegram
↪️በጭፈራ የነብያችን - ሰለሏሁዓለይሂ ወሰለም - ውዴታ አይገለፅም .. 📍"ወዴት ነው እየሄድን ያለነው።" "لِمَنْ لَهُ قَلْبٌ أَوْ أَلْقَی السَّمْعَ وَهُوَ شَهِيدٌ" 🎙ኡስታዝ አህመድ ኣደም https://t.me/Menhajadama https://t.me/Menhajadama
Show all...
13.66 MB
خطبتي الـ 278 فلا تغررك الدنيا mnk.mp37.00 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ከቀናት ጁሙዐን መረጠ ከሰዎች ሙሐመድን! {ጌታህም የፈለገውን ይፈጥራል ፤ይመርጣልም } አልቀሰስ:68 ጁሙዐ ነው በውዱ ነብይ ላይ ሰለዋት አንርሳ!
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.