cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🎤 አቡ ኡሠይሚን ሀራ 🖊

በዲን ላይ ከመከረባበት አሏህ ይጠብቀን

Show more
Advertising posts
203
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👉  መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ       የሽርክ አንጋሾች ህብረተሰቡን የሽርክና የቢዳዓ መርዛቸውን ሶደቃና ድሀን መርዳት በሚል በወሰን ማለፍ ስንኞች በጥብጠው ለማጠጣት ይታትራሉ ። ለመሆኑ የተራቡትን ለማብላት የተቸገሩትን ለመርዳት አመት መጠበቅ ከየት የመጣ አስተምሮ ነው ። የነብዩ ታሪክ ለዲኑ የከፈሉት ዋጋ ለሙስሊሙ ለማስረዳት አመት መጠበቅ ከየት የመጣ ፈሊጥ ነው ? ምእራባዊያን የነብዩን ዲን ለሙስሊሙ ማህበረሰብ እንዲደርስ ለማድረግ ባጀት የሚመድቡ ይመስለሀል ወይስ አስተምሯቸውን አጥፍቶ ሙስሊሞችን በዝንባሌና ስሜት ባህር ሊያንሳፉፏቸው ?      መውሊድ የፈለክኸው ስም ብትሰጠው የኢስላም መገለጫ አይደለም ። እኛ መውሊድ ማክበር ክልክል ነው የምንለው ነብዩ ስላልሰሩትና ስላላዘዙበት ብቻ አይደለም ። ይልቁም የሽርክና ቢዳዓ መናኻሪያ ስለሆነና አላህ የሚታመፅበት በመሆኑ እንጂ ። የመውሊድ አክባሪ የስሜት ተከታዮች ለዚህ የጥመት ተግባራቸው ማጣፊያ የሚያነሱዋቸው ብዥታዎች በመሻኢኾች ምላሽ የተሰጠበት ቢሆንም የሀገራችን የዚህ ተግባር እንባ ጠባቂ አክቲቪስቶች ለሚያነሷቸው የተወሰኑ ማምታቻዎች አላህ ካለ መልስ የሚሰጥ ይሆናል ።       እነዚህ አካላት ይህን ፀረ ኢስላም የሆነ ተግባር በማህበረሰቡ ልቦና ቦታ እንዲኖረው ለማድረግ ዶክመንተሪ በመስራት ድሀ የሚረዳበት ዘመድ የሚጠየቅበት ሙስሊሞች የሚዘያየሩበትና የሚደጋገፉበት ነው በማለት ከልካዮቹን የእነዚህ መልካም እሴቶች አፍራሽ አድርገው ለመሳል ይሞክራሉ ።     ይሁን እንጂ መውሊድ ማክበርን የሚቃወሙ ሊቃውንቶች ኢስላምን ወደ ጥንቱ የነብዩና የሶሓቦች አስተምሮ በመመለስ በቁርኣንና ሐዲስ የሰለፎችን ግንዛቤ ሚዛን በማድረግ መተግበር አለብን ነው የሚሉት ። በዚህ መርህ ደግሞ ከላይ በዶክመንተሪ የሚታዩት እሴትች እንደየአቅሙና ችሎታው የእለተእለት ተግባር እንዲሆኑ እንጂ አመት እየጠበቁ ለሚሰራ ኢስላምን ለሚንድ ተግባር ሽፋን መስጫ እንዲሆኑ አይፈቅድም ። በመሆኑም የዚህ አይነቱን ኢስላም የማያውቀው ተግባር በስም ማሽሞንሞን እውነታውን ሊቀይረው አይችልም ። መውሊድ ማክበር ምንም ቢባል ቢዳዓ ነው ኢስላም አያውቀውም ። http://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

የጁሙዓ ኹጥባ ወሳኝ (ምክር) ርዕስ" ✅የነብያችን የመወልድ አመት ልደት ተብሎ መሰብሰብ መሰረት የሌለው ፈጠራ ቢዳዓ ነው። ምን አይነት ማስረጃ  አጊኝተው ነው የሚያጨበጭቡት ከቁአን ከሐድስ አጊኝተውት ነውን ማስረጃ አለን የምትሉ ሁሉ ሰላም በሆነ ቀልብ ወደ ➭ቁርዓንና ሓድስ እንመለስና እውነታውን እንይ ➬መውሊድ ይፈቀዳል የምትሉና እውቅና እንዳያገኝ ከላይ ከታች የምትሮጡ ጥያቄያችነን በትክክል መልሱልን ከጥያቄዎቹም መካከል ➧1.ነብያችን እኔ የተወለድኩበትን አመት አክብሩልኝ ብለው አዘዋልን? ➧2.ለኢስላም ከሁለት ኢድ ውጭ ሌላ ኢድ አለውን? ➧3.ሱና ማለት ነብዩ የሰሩት ስሩ ብለው ያዘዙት ሲሰራ እያዩው አይተው ዝም ያሉት እንደሆነ ይታዎቃል ታዳ መውሊድ ከየትኛው ሱና ልናካተው ነው ? ➧4.መውሊድ አዳ ተለምዶ ወይስ ኢባዳ አምልኮት ነው? ➧5. ቀደምት ምርጥ ሶሓቦችና ህዝቦች የነብያቸውን የመወለድ አመት አክብረዋል የሚል ታሪክ አለን? ➧6.ይህ መውሊድ ወደ አላህ ያቃርባናል የዕውነት ጀነት ከሚያስገቡት ተግባሮች የቆጠራልን? ➧7.መውሊድ ውስጥ  የትኛው ሓድስ ነው ነብዩ ከሞቱ ቦኋላ ይመጣሉ አሁን ከእኛጋር ተጥደዋል የምትሉት እጀን ያዙኝ የሚባሉት የት አገኛችሁት ? ➧8.እናተ ወይም አሁላይ ያለን ሰዎች ከነዛ ምርጥ ሶሓቦች የበለጠ ነብዩን እንወዳለን ወይ ? ➧9.ቁርኣን ሲቀራ ወይብ ዝክር ሲዘከር ሰለዋት በማለት መስጅድ ውስጥ ድቢ እየመቱ የዘለሉበትን ማስረጃ አሁኑ አንጡ? ➠10.ነብያችን ሰኞን ፁሙት ያሉትን በመብላት የቀየራችሁት ከየት አመጣችሁት እንደት ገለበጣችሁት ለምን¿ በውስጡ በርካታ ፋኢዳ የተዎሱበትና የተዳሰሰበት የጁሙዓ ኹጥባ ወሳኝ ምክር 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሃያት {ሃፊዘሁሏህ}   🕌መስጅደ ሶፋ ሃራ ውላጋ 🗓 ረቢየዕ አወል /10/1446/የጁሙዓ ኹጥባ https://t.me/hussenhas
Show all...
የጁሙዓ ኹጥባ ምክር በአቡ (መንሱር).mp36.50 MB
ተው  በሉት  ሙስሊሙን ተው በሉት  ሙስሊሙን አቅጣጫውን ሳተ ቋግሜናት እያለ  መተቱን አተተ ቋግሜ በረካናት ሲልም  ወተወተ በጠንቋይ  በሰይጣን መረብ ተጎተተ ቁርአን የሚሀል መመሪያ እንደለለው ሀድስን የሚሀል መመሪያ  እንደለለው ነብዩን  የሚሀል መመሪያ  እንደለለው ሰይጣን አባ ሙራ ህዝቡን  አዋለለው ሙስሊሞች ሲጀመር  ቋግሜን አያውቋትም በሸሪአችን ውስጥ ማስረጃ  የላትም ማስረጃውን  ያምጣ ቋግሜን ያለ ማነው በቁርአን አመቱ አስራ ሁለት ወር ነው ደሞ ከዚህ በላይ ልብን  የሚያደማው ቋግሜ የዱአ ቀን ብለው ሲዋሹ ነው ያገሬ ቃልቻ ተው አላህን ፍራ ዱአ እያልክ አትዙር ወጣ ብለህ ስራ ኦለማው ቢናገር ጃሂሎች ቢሰሙ ቋግሜ የመጣችው  ከነ ቄስ ቀለሙ ህዝባችን ተገሰፅ ኧረ ተው አስተንትን ሙስሊም አያቀውም ቅዱስ ዩሀንስን  👈       ማሳሰቢያነቱ  በዚች  ቋግሜ  ተብየ  ቀን  ሽርክ  ላይ ለሚዘፈቁ  ሰወች  ነው  ሰንቱ ነው  ከጠንቋይ  ከቄስ  እየሄደ  የሚያስደግመው  ወንድሙን ግረቤቱን  ለማንኮላሸት  በየ መንገዱ  በየ  ደጃፉ  ውሻ  ዶሮ  ውፍ  አሞራ  ......ወዘተረፈ  እያረደ የሚጥለው  ሳንቲሞችን  ብሮችን  የተለያዩ  ጌጣ ጌጦችን   በየ  አውራ  ጎዳናው  እየጣሉ  ሰወችን  ሲያሳሙ  ይታያን  ! ታድያ  ሙስሊሙም  በዚህ  አሰከፊ  ተግባር  ለይ  አለና  እንስጠንቅቅسِيحْر  /ድግምት  በወንጀል  ደረጃ  ሁለተኛ  ነው  ማለትም ከشرك  /ሽርክ ቀጥሉ  እሱ  ነው  አደገኛው  ወንጀል  ያጠፋናን  እጅ  አያቀናንም  የሁለት  ሀገር  ክስረት  እንዳንይዝ  እንጠንቀቅ እናስጠንቅቅ ድግምትን  በድግምት  ለመፍታት  የሚሮጡም  ያው  እንደሰሩት  ይቋጠራልና  ከዚህም  ተግባር  እንራቅ  እልቅ  ዬህን  ማለት  ብናበዛ  አላህ  እንደሚጠብቀን  ቃል  ከብቷል    وَمِن شرِّ حَسِدٍ إِذَا حَسَدَ ምቀኛም  በተመቃኘ  ጊዜ ባንተ (በአላህ) እንጠበቃል በሉ  ሱረቱል ፈለቅ                   ابو زبير حياتو سعيد
Show all...
የሀጁሪና የተከታዮቹ ጉልህ ስህተቶች! ========> ↩️ « بعض ضلالات الحجوري العقدية والمنهجية والعلمية والأخلاقية» ↪️ የየህያ አል-ሀጁሪ የአቂዳ፣ የመንሃጅ፣ የእውቀት እና የስነ-ምግባር ከፊል ስህተቶች! 📢[ክፍል አንድ]    ➶➹➶➹➶➹ 🎙لفضيلة الشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው!         •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ይ   ቀ   ጥ   ላ   ል 👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy
Show all...
01_بعض_ضلالات_الحجوري_العقدية_والمنهجية_والعلمية_والأخلاقية.mp34.84 MB
02_بعض_ضلالات_الحجوري_العقدية_والمنهجية_والعلمية_والأخلاقية.mp34.31 MB
03_بعض_ضلالات_الحجوري_العقدية_والمنهجية_والعلمية_والأخلاقية.mp32.69 MB
01 ሐጁሪዮችን ተጠንቀቁ!.mp35.34 MB
02 ከሃጁሪዮች ሙኻለፋቶች መካከል....mp313.57 MB
03 ከሃጁሪዮች ሙኻለፋቶች መካከል....mp316.00 MB
አስደሳች ተከታታይ ፕሮግራም ውድ የኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ ቤተሰቦች እነሆ የኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ ❝ በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎችና መልሶቻቸው❞ በሚል ርዕስ ለተከታታይ 5 (አምስት) ቀናት ከዛሬ ማታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር ሐሰን አቡ ጦልሐ ሐፊዘሁሏህ የሚቀርብ ልዩ ተከታታይ የኮርስ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ከእናንተ የሚጠበቀው ወዳጅ ዘመድን በመጋበዝ ፕሮግራሙ እስኪጠናቀቅ  ዘወትር ማታ በሰዓቱ ኦንላይን መገኘት ነው። ሸይኽ አቡዘር ሐሰን አቡ ጦልሐ ሐፊዘሁሏህ ይህ ልዩ መሰናዶና ልዩ ፕሮግራም ሰዎች ጋር እንዲደርስ አድ እያደረጋችሁ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ጋብዙ። የኮርሱ ኪታብ PDF ይለቀቃል። ሁላችሁም ከፕሮግራሙ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። ✍ የኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
Show all...
የኢስላም ብርሃን የዕውቀት ማዕድ

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add እያደረግን የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ!

📌የኢኽዋን አንጃ (ማምታቻዎቹ፣ መገለጫዎቹ፣ ኪሳራዎቹ…) 👉ፈንጅ አምካኙ ኢኽዋን በሙስሊሙ አለም የእርስበርስ ጦርነት የጠፋው ህይወት፣ እንደ ጎርፍ የፈሰሰው ደም፣ የደረሰው ስቃይ፣ ልቅሶና ዋታ፤ ጦርነቱ ያስከተለውና እያስከተለ ያለው ማህበራዊና ስነልቦናዊ ምስቅልቅል፣ የኢኮኖሚ ድቀት፣ ወዘተ “ይህ ነው” ተብሎ ሊገመት፣ “እንዲህ ነው” ተብሎ ሊገለፅ የሚችል አይደለም፡፡ የግብፅና የሊቢያ ምድሮች፣ የፍልስጤምና የሶሪያ ሰማዮች ይናገሩ፤ የየመንና የኢራቅ ተራዎች፣ የቱኒዝያና የሱዳን ኮረብታዎች ይመስክሩ… የጦርነቱ አስከፊ ገፈት ከሁሉም በላይ በእናቶች፣ በሴቶች፣ በህፃናት፣ በወጣቶችና አረጋውያን ጭንቃ ላይ የወደቀ ሲሆን፤ የብጥብጥ፣ የኹከትና የጦርነት አውድማ የሆነው የሙስሊሙ አለም፣ በውስጣዊ መፈናቀልና በስደተኛ ቁጥርም የአለምን ሪኮርድ በመምራት ላይ ይገኛል፡፡ ትናንት የተደላደለና ሰላማዊ ህይወት ይመሩ የነበሩና ከሞትና ከአካል ጉዳተኝነት የተረፉ የሶሪያ፣ የየመን፣ የሱዳን… ሙስሊሞች፤ ዛሬ በስደት ጉዞ ላይ የሚያጋጥሙ እንግልቶችን፣ ስቃዮችንና መከራዎችን -መሞት፣ መደፈር፣ የአውሬ ራት መሆን፣ በውሀ መስጠም፣ መታገት - በማስተናገድ ላይ ናቸው፡፡ በስደት ላይ ከመሞት የተረፉት ደግሞ በየሄዱበት አገር ለርሀብ፣ ለበሽታ፣ ለጉስቁልናና ለልመና ተዳርገው ይገኛሉ፡፡ በሙስሊሙ አለም ላይ የደረሰው የሀብትና የንብረት ውድመትም የትየሌለ ነው፡፡ ጥቂት የማይባሉ የሙስሊሙ አለም ከተሞች ተመልሰው ሊሰሩ በማይችሉበት ሁኔታ ወደ ፍርስራሽነት ተቀይረዋል፡፡  እነዚህን ከተሞች መልሶ ለመንባት ይቅርና የደረሰውን አጠቃላይ የኪሳራ መጠን ለማጥናት በርካት አመታት ያስፈልጋሉ፡፡ ከዚህ ሁሉ የሙስሊሙ አለም ህዝብ እልቂትና ውድመት፣ ስቃይና መከራ፣ ስደትና  ውርደት… ጀርባ  አንድ ፈንጅ አምካኝ የሆነ፣ አቅሙን የማያውቅ ግብዝ ድርጅት አለ - ኢኽዋነል ሙስሊሚን! ከዚህ ከንቱ ድርጅት ጋር ደግሞ አብሮት ያረጀና ያፈጀ ከንቱ መንሀጅ አለ - الغاية تبرر الوسيلة    “የትም ፍጪው፣ ዱቄቱን አምጪው” የሚል፡፡ ገና በጨቅላነት እድሜው እንደ አጋንት የተጣባው ህዝባዊ አመፅን ቀስቅሶ መፈንቅለ መንግስት በማካሄድ፣ በህዝበ ሙስሊሙ ደምና ሬሳ ላይ ተረማምዶ የመንግስትን ስልጣን የመያዝ ቅዠቱ፤ ጥርሶቹ መወላለቅ በጀመሩበት በዚህ የእርጅና ዘመኑም አልለቀቀውም፡፡ ፈንጅ አምካኙ ኢኽዋነል ሙስሊሚን፣ እነሆ የ96 አመት አዛውንት ሆኖም እያለ፣ አሁንም ካለፈ ስህተቱ መማር አልቻለም፡፡ ምን አይነት ከንቱነት፣ ምን አይነት ድድብና ይሆን የተጠናወተው? ላለፉት 11 ወራት በፍልስጤም ምድር ላይ እየሆነ ያለውን ለአብነት ያህል መመልከቱ ብቻ በቂ ነው፡- ካለፈው ጥቅምት ወር ጀምሮ እስከ ነሀሴ 30 ድረስ ብቻ፣ ከአሜሪካ፣ ጀርመንና መሰል አገሮች በሚገኝ ዘመናዊ የጦር መሳሪያ ከ40 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን በአይሁዶች የተጨፈጨፉ ሲሆን፣ ወደ መቶ ሺህ የሚጠጉ ቆስለዋል፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩ ከህንፃዎች ፍርስራሽ ስር ተቀብረው የቀሩ ሲሆን፣ ከሞቱት መካከል ከ40 በመቶ የሚበልጡት ህፃናት ናቸው፡፡ ተተኪ ትውልድን ለማጥፋት ጭምር የታለመ ጦርነት በሚመስል ሁኔታ፣ በሰው በላዋ እስራኤል ህፃናት እንደ ሙጃ ሳር እየታጨዱ ነው… የጋዛ ከተማ አብዛኛዎቹ ህንፃዎች፣ ተመልሰው ሊጠገኑ በማይችሉበት ሁኔታ ወደ ፍርስራሽነት የተቀየሩ ሲሆን፤ ፍርስራሹን ማፅዳት ራሱ በርካት አመታትን እንደሚፈጅ ባለሙያዎች እየተናገሩ ነው… ሆኖም እስከ ዛሬ ከነበረውና አሁንም ካለው የፍልስጤም ህዝብ ስቃይ፣ መከራ፣ ጭንቀት፣ ሞት፣ ስደት፣ ውድመት… ጀርባ አንድ ፈንጅ አምካኝ የሆነ፣ አቅሙን የማያውቅ ግብዝ ድርጅት አለ - ሀማስ! ይህ ድርጅት፣ በኢኽዋነል ሙስሊሚን ርእዮተ አለም (ideology) የተጠመቀ ነው፡፡ በሌላ አገላለፅ፣ ፍልስጤማዊ ኢኽዋነል ሙስሊሚን ነው፡፡ እናም ከተቋቋመበት 1987 (እ.ኤ.አ.) ጀምሮ፤ الغاية تبرر الوسيلة “የትም ፍጪው፣ ዱቄቱን አምጪው" የሚለውን፣ ያረጀና ያፈጀውን ብቻ ሳይሆን፣ የበሰበሰውን ከንቱ መንሀጅ እስካሁን በመተግበር ላይ ነው - ላለፉት 37 አመታት፡፡ ጀግናው ሀማስ፣ ህፃናትን ጭምር ሳይቀር በመቀስቀስ፤ እስራኤል ያሰማራችውን እጅግ ዘመናዊ ታንክ፣ በድንጋይ ያስወግራል፡፡ አረመኔዎቹ የእስራኤል ወታደሮች ደግሞ፣ በድንጋይ በተወገረው ታንካቸው መንደሩን እንዳለ ይደበድባሉ፡፡ ጀግናው ሀማስ፣ የእስራኤልን ብረት ለበስ ወታደራዊ መኪና በወንጭፍ ያስመታል፡፡ ከዚያም አረመኔዎቹ የእስራኤል ወታደሮች ቤት ለቤት በመዞር ያገኙትንና የፈለጉትን ይገድላሉ፤ ሴቶችን ይደፍራሉ፡፡ ጀግናው ሀማስ፤ በየእርሻው፣ በየጥሻውና በየአጥሩ ስር እየተወሸቀ የሚቀርን የሮኬት ግትልትል ወደ እስራኤል ይተኩሳል፡፡ አረመኔዋ እስራኤል፣ እጅግ በተራቀቁና ከባህር ላይ ጭምር በሚተኮሱ አሜሪካ ሰራሽ ሚሳይሎች፣ የጋዛ ህንፃዎችን ከነነዋሪዎቻቸው፣ ወደ አመድነት ትቀይራለች፡፡ ዘመኑ ባፈራቸው የጦር አይሮፕላኖችና ድሮኖች አማካይነትም፣ የጋዛ መንደሮችን ከነነዋሪዎቻቸው የሰደድ እሳት እንዳገኘው የሳር ክምር ታጋያቸዋለች…    ከፍልስጤሙ ኢኽዋን፣ የፍልስጤም ህዝብ ትናንትም ሆነ ዛሬ ያተረፈው ነገር ቢኖር፤ በእልቂት ላይ እልቂት፣ በለቅሶ ላይ ለቅሶ፣ በአካል ጉዳተኛነት ላይ አካል ጉዳተኛነት፣ በስደት ላይ ስደት፣ በመከራ ላይ መከራ፣ በርሀብ ላይ ርሀብ፣ በበሽታ ላይ በሽታ… ነው፡፡ ሀማስ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 37 አመታት፤ ከዚህ ውጭ ለፍልስጤም ህዝብ ያደረገው ነገር፣ ያመጣውም ውጤት የለም፡፡ የሚገርመው ነገር፣ ከዚህ ሁሉ አመት ውስጥ አንዱን አመት እኳን ከስህተቱ ለመማር ያልተጠቀመበት የመሆኑ ጉዳይ ነው፡፡ ለምን? ኢኽዋን ማለት እንዲያ ነዋ! አባትዬው የግብፁ ኢኽዋን፣ እድሜው ወደ አንድ ክፍለ ዘመን እየተጠጋ፣ ጥርሶቹ መወላለቅ በጀመሩበት በዚህ የእርጅና ዘመኑም፤ እንደ ኤፍራጠስ ወንዝ ከፈሰሰው የአረቡ አለም የሙስሊሞች ደም፣ ቢገደብ ሙት ባህርን ሊሞላ ከሚችለው የፍልስጤሞች ደም፣ ማለቂ ከሌለው የሙስሊሞች እልቂት፣ መቃብር ካጣበበው የሙስሊሞች ሞት፣ በውርደት ላይ ውርደትን ከሚያከናንበው የሙስሊሞች ስደት… የሚያስገርመው ነገር ምንም የተማረው ነገር አለመኖሩ ብቻ ሳይሆን፣ ድድብናው እየባሰ የመሄዱ ነገር ነው፡፡ ሲጠቃለል፡- በአለማችን ላይ ከስህተታቸው መማር የማይችሉ ሁለት አካሎች አሉ - አንዱ ፈንጅ አምካኝ ሲሆን፣ ሌላው ኢኽዋነል ሙስሊሚን ነው፡፡ ሁለቱን የሚያመሳስላቸው ከሰሩት ስህተት አንዲት ቅንጣት የማይማሩ መሆናቸው ነው፡፡ ፈንጅ አምካኝ ከስህተቱ መማር የማይችለው፣ ፈንጅ የተቀበረበትን ቦታ አንዴ በስህተት ከረገጠ፣ ያለው እድል ወዲያው መሞት ብቻ ስለሆነ ነው፡፡ እናም ከስህተቱ ለመማር ምንም እድል የለውም፡፡ ኢኽዋነል ሙስሊሚንስ? በአስር ሺዎችም ሆነ በመቶ ሺዎች የሚገመት ሙስሊም ተጨፍጭፎ፣ በሚሊየን የሚቆጠር ሙስሊም የስደት ሰለባ ሆኖ፣ ኢስላማዊ አገር ፈርሶም ጭምር በህይወት ኖሯል፡፡ ከስህተቱ ለመማር የሚያስችሉ እጅግ ብዙ ወርቃማ እድሎችንም አግኝቷል፤ አሁንም እያገኘ ነው፡፡ ሆኖም አንዳቸውንም ከስህተት የመማር እድሎች አልተጠቀመባቸውም፤ አይጠቀምባቸውምም፡፡ የሰለፍይ አሊሞች ለሚሰጡት ምክርም ጆሮውን በፍፁም አይሰጥም፡፡ አሏህ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል፡- “(እነሱ) ደንቆሮዎች፣ ዲዳዎች፣ እውሮች ናቸው፤ ስለዚህ እነሱ አይመለሱም፡፡” (በቀራህ፣ 18)
Show all...
አስደሳች ዜና ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም የፊታችን እሑድ በቀን 03/01/2017 ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም በአል-ኢስላሕ መድረሳ  ከወትሮው ለየት ባለና ባማረ ሁኔታ ስለተዘጋጀ ይህ እድል እንዳያመልጠዎት ስንል እርሰዎን  ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር  በአክብሮት ጋብዘንዎታል።     🪑 ተጋባዥ እንግዶች   1️⃣1⃣ኛ.  ዶር. ሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስ-ሲልጢይ ሐፊዘሁሏህ 2️⃣2⃣ኛ.  ኡስታዝ በሕሩ ተካ ሐፊዘሁሏህ ↪️ ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች እና ልዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ ሁሉም ርዕሶች በሰዓቱ ይገለፃሉ!!!! ልብ ይበሉ ⤵️ ↪️ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!! አድራሻ፡- አዲስ አበባ ፉሪ ኑሪ ሜዳ አል-ኢስላሕ መድረሳ እለተ፡-  እሑድ 03/01/2017 ሰዓት፡- ከጠዋቱ 3: 00 ጀምሮ 🌷ለሴቶችም በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!!   ጥብቅ ማሳሰቢያ : – 👉 ይህንን በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ ፕሮግራሞትን ከወዲሁ በማመቻቸት ከቤተሰብዎ፣ ከጓደኛዎ፣ ከስራ ባልደረባዎ ጋር ለመታደም ቁጥር 1️⃣ ፕሮግራምዎ አድርገው ይያዙ።   👉 ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር ነው!!!   ✍️አዘጋጅ፡- አል-ኢስላሕ መድረሳ https://t.me/medresetulislah
Show all...
مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

ይህ ቻናል “❝ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ የስ ውሃ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው።❞ በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ።

https://t.me/medresetulislah

➸ “ስለ ሸይኽ ረቢዕ በጥቂቱ! በሚል ርዕስ ሌሎችም በርካታ ዑለሞችና ነጥቦች የተዳሰሱበት ወሳኝ ትምህርት!! 🎙በዱክቱር ሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስልጢ (ሀፊዘሁላህ) t.me/Abdurhman_oumer/8861
Show all...
ስለ ኡለሞች ታሪክ.mp322.39 MB
👉  የመውሊድ ታሪክ መውሊድ የሚለው ቃል የትውልድ ቦታና ጊዜን የሚያመለክት ሲሆን ሰዎች ዘንድ የተለመደው መውሊድ ሲባል የነብዩ ሙሐመድ የልደት ( እሷቸው የተወለዱበት ) ቀን መሆኑን ነው ስለሆነም ይህ ቀን በዐለም ላይ አብዛኛው ሙስሊም ዒድ አድርጎ ያከብረዋል ይህ ተግባር በሸሪዓ እይታ እንዴት ይታያል የሚለውን ለማወቅ መጀመሪያ ሸሪዓዊ ብያኔ ወይም አንድ ነገር ይፈቀዳል የሚባለው አላህ ያዘዘው ወይም ነብዩ ሙሐመድ - ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም - ያዘዙት ወይም ፈለጋቸውን እንድንከተል ያዘዙን ሶሓባዎች የሰሩት ሲሆን ነው ከዚህ አንፃር መውሊድ ማክበር አላህ አላዘዘውም ነብዩም አላዘዙበትም ሶሐባዎችም አልሰሩትም ከዛ በኀላም የመጡት አራቱም አኢማዎች አልሰሩትም አያውቁትምም ታዲያ እንዴት ተጀመረ ከተባለ በ461ኛው አመተ ሂጅሪያ ግብፅ ውስጥ ዑበይዲዎች የተባሉ የሺዓ አንጃዎች ስልጣን ላይ በወጡበት ጊዜ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኙ ለማድረግ ነብዩንና ቤተሰቦቻቸውን እንወዳለን ለማለት የጀመሩት ነው የነብዩን መውሊድ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ 6 መውሊድ ነበር የጀመሩት እነርሱም --- የነብዩ መውሊድ --- የዓልይ   "  " --- የፋጡማ   "  " --- የሐሰን      "   " --- የሑሰይን   "  " --- የመሪያቸው   "  "   ነበሩ እነዚህ ሰዎች ማን ናቸው ዑበይዲዎች የሚባሉ ሺዓዎች ሲሆኑ ፋጢሚዮች ቀራሚጣዎች ኢስማኢሊዮች በመባል ይታወቃሉ መሰረታዊ የሆኑ የእስልምናን መርሆች የሚንዱ በዐልይና ኢማሞች በሚሏቸው መሪዎቻቸው ድበር የሚያልፉ አምልኮትን ከአላህ ውጪ ለተለያዩ አካላት አሳልፈው የሚሰጡ እስልምና ግልፅና ድብቅ ሚስጥር አለው እኛ ድብቁን ነው የምናውቀው ነብያቶች ግልፁን ነው የሚያውቁት እሱን መከተል ኩፍር ነው የሚሉ ናቸው በዚህም የመጣ ነብዩ ያስተማሩትን ሸሪዓ ተግባራዊ የሚያደርግን እንደ ካፊር በማየት መግደል ይበቃል ንብረቱም መዝረፍ ይቻላል የሚሉ ሲሆኑ በዚህም ምክንያት በ300 አመተ ሂጅሪያ አካባቢና ከዛ በኀላ ከዐለም ወደ መካ ለሐጅ የሚመጡትን ሱንይ ሙስሊሞችን በመግደልና በመዝረፍ ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ የነበሩ ሑጃጆች ከሐጅ እንዲቀሩ ያደረጉ የነበሩ ሲሆን በ317ኛው አመተ ሂጅሪያ ተውበት አድርገን ተመልሰናል በሚል ወደ መካ በመግባት የሐጅ ስራ በሚጀመርበት የ8ተኛው የዙልሒጃ ቀን መሪያቸው አቡ ጣሂር የሚባለው ለተከታዮቹ መካ ውስጥ ያገኙትን ሁሉ እንዲያርዱ ትእዛዝ በመስጠት ከዐለም የተሰበሰቡ ሑጃጆችን ከነ ኢሕራማቸው አጋድመው እያረዱ ወደ 30000 ( ሰላሳ ሺህ ) የሚሆን ሙስሊም ጨርሰው ጀናዛቸውን በዘምዘም ጉድጓድና በየቦዩ በመጣል ካዕባ በሐጅ አድራጊዎች ደም እንዲጨቀይ ካደረጉ በኀላ መሪያቸው የካዕባን በር ገንጥሎ አውጥቶ ካዕባ ላይ ወጥቶ ቆሞ ዝሆንን ያጠፋው ጌታችሁ የት አለ እኔን ለምን አያጠፋኝም ብሎ በመፎከር ለተከታዮቹ ሐጀረል አስወድን ነቅለው እንዲያወጡ አዞ ሐጀረል አስወድ ተነቅሎ ይዘውት ሄደው ለ20 አመት ያክል ባዶ አድርገውት ያቆዩ ናቸው እነዚህ ሶዎች ናቸው እንግዲ ታሪካቸውን ከሙስሊሙ አእምሮ ለመፋቅ ነብዩንና ቤተሰቦቻቸውን እንወዳለን ለማለት መውሊድን የጀመሩት የነብዩ ወዳጆች ወይስ ጠላቶች ? ወዳጆቹማ አያውቁትም አቡበከር ዑመር ዑስማን ዐልይ ረዲየላሁ ዐንሁም በመሆኑም አዲስ ፈጠራ በዲን ላይ አላህን ያመፁ ሶዎች ያመጡት ቢዳዓ ነው የነብዩን ጠላት ትተን ወዳጆቻቸውን በመከተል ሱናቸውን እንተግብር አላህ ሐቅን አውቆ ከሚከተል ባጢልን አውቆ ከሚርቅ ያድርገን ። መውሊድን ማን እንደጀመረው ለማወቅ በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው የድምፅ ፋይሉን ያዳምጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/492 http://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

አስደሳች ዜና ለሐቅ ፈላጊዎች በሙሉ •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ክፍል#1:- •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• የነብያትና የኤኽዋን አል ሙስሊሚን  ጥሪ ልዩነት ከሚለው የነብያት ሚንሃጂ ደዕዋ/ጥሪ/የተብራራት •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ➴➴➴➴➴ ==================== •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ክፍል#1:- የነብያቶች ደዕዋ(ጥሪ) የተብራራበት •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ዝግጅት:- በተከበሩ  ሸይኽ  ሀሰን ብን ገላው ብን ሀሰን ሃፊዘሁሏህ ➴➴➴➴➴ ==================== በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ share/ሼር/ በማድረግ የበኩላችንን እናበርክት ባረከሏሁ ፊኩም። ➴➴➴➴➴ ==================== የባህር ዳር አህለሱና መሻትኾች ገፅ •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• كن على بصيرة ➴➴➴➴➴ https://t.me/alateriqilhaq
Show all...
AudioCutter_ክፍል_1_የነብያትና_የኤኽዋን_አል_ሙስሊሚን _ጥሪ_ልዩነት_ከሚለው_የነብያቶች_ሚንሃጂ.mp37.92 MB
ቁጥር_2_ቀደምት_ሰሃቦች_በነበሩበት_መንገድ_ላይ_መሰባሰብ_ቢድዓንና_የቢድዓ_ባለቤቶችን_መራቅ_ግዴታ_ስለመሆኑ.mp38.67 MB
ቁጥር_#3_የሙመይዓዎች _በሰለፎች_ሚንሃጅ_ላይ_ያላቸው_አደጋ_ከሌሎች_ሙብተዲኦች_የከፋ_ስለመሆኑ.mp316.52 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.