cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቅድሚያ ለተውሒድ

➜ንቁ! የአላህ ወዳጆች በእነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም። ➜(እነሱም) እነዚያ ያመኑትና ይፈሩት የነበሩ ናቸው፡፡ ➜ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው፤ የአላህ ቃላት መለወጥ የላትም፤ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው፡፡ (ሱራ አል-ዩኑስ :62-64https://t.me/+F2n7k3FrJRBkMDg0

Show more
Advertising posts
472
Subscribers
-124 hours
-57 days
-1930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

03:58
Video unavailable
https://t.me/Quranisgood ቁረአን በማዳመጥ ልባችንን እናረጋጋ ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ የኛህገመንግስት ቁረአን ብቻነዉ
Show all...
2.61 MB
ይችማ እኛ የደረስንበት በጭራሽ አደርስም ብለው የናቁሽን ሰወች ጰከነሱ ራቅ ብለሽ እዴት እደምደርሽ በተግባርሽ ትጊ አደለም እነሡ የደረሡበት ቀድመሻቸውም ልትሔጅ ትችያለች እችላለሁ ብኢዝኒላህ ካልሽ እመኒኝ ትደርሻለሽ https://t.me/+F2n7k3FrJRBkMDg0
Show all...
ቅድሚያ ለተውሒድ

➜ንቁ! የአላህ ወዳጆች በእነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም። ➜(እነሱም) እነዚያ ያመኑትና ይፈሩት የነበሩ ናቸው፡፡ ➜ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው፤ የአላህ ቃላት መለወጥ የላትም፤ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው፡፡ (ሱራ አል-ዩኑስ :62-64

https://t.me/+F2n7k3FrJRBkMDg0

~አንዲት ሴት አጋጣሚዋን እንዲህ ትናገራለች፤ የሆነ ጊዜ ኒቃብ መልበስ ፈለኩና ቤተሰቦቼን ሳማክራቸዉ አባቴም እናቴም ከለከሉኝ።ፍቃደኛ አልሆኑም ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን ታዲያ ኒቃብ ለመልበስ ወስኜ ለበስኩ።ቤተሰቦቼ ኒቃቡን ሲመለከቱ ማንም ለትዳር አይጠይቅሺም፣መማር አትችይም፣መስራት አትችይም…እያሉ መጮህ ጀምሩብኝ።የ አላህ መሻት ሆነና በዛዉ ሳምንት  ዉስጥ የሆነ ወጣት ለትዳር ጠየቀኝ። ኒካህ ታሰረ። ባሌም የሆነ ቀን እንድህ አለኝ«ታውቂያለሽ ከ9 አመታት በፊት ነበር የምወድሽ።ኒቃብ እስከምትለብሺ ነበር የምጠብቀዉ። ልክ እንደለበሽ አንቺን ለማግባት መጣሁ» አለኝ። ከአምስት አመታት ብሃላ  ቁርአን  በ10 አይነት አቀራር  አስሀፈዘኝ  በጣም አጋዤም ነበር። || ☞አላህን ፈርቶ ትዕግስት የሚያደርግ ሁሉ አላህ የተሻለ ነገርን ይወፍቀዋል። መቁል https://t.me/+RRDdznluisAyNGRk
Show all...
🎀ኒቃቤን ከጠላህ አትድረስ ከደጀ 🌹🌹_ ከውበት የፈለገያክል _ ደረጃላይ ብትሆኒምኳ _ የሀያዕና የሂጃብላይ _ በፍፁም አትደርሽም ኒቃቤን ከጠላህ አትድረስ ከደጀ!! https://t.me/+RRDd

_ ከውበት የፈለገያክል _ ደረጃላይ ብትሆኒምኳ _ የሀያዕና የሂጃብላይ _ በፍፁም አትደርሽም ኒቃቤን  ከጠላህ አትድረስ ከደጀ!!

https://t.me/+RRDdznluisAyNGRk

በሀይቅ ከተማ ቢላል መስጂድ የተደረገ አድስ ሙሓደራ ስለ ሽርክ እና መውሊድ ሰፋ ያለ ማብራሪያ #በሸይኽ አወል አህመድ አልከሚሴ ሓፊዘሁሏህ https://t.me/+6hLof7Vfu4JmODA0
Show all...
ሸይኽ_አወል_አልከሚሴ_ሺርክ_እና_መውሊድ.m4a46.51 MB
▪️ኢብኑል ቀልም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። ✅ ቁርአንን በማስተንተን ማንበብ፦ የቀልብ መስተካከል ዋናው መሰረት ነው። 📚مِفتَاحُ دَارِ السّعَادَة (١)١٨٧) https://t.me/Quranisgood
Show all...
4_5999327417041163226.mp321.43 MB
🌹ልብ የሚነካው የመሀኗ ሴት ታሪክ   💎    ክፍል ሁለት ኢንሻ አላህ ከክፍል አንድ የቀጠለ ባለቤቴንም ብዙ ነገር ትለዋለች አልፋም እንዲፈታኝ ሁሉ ታግባባዋለች እንዴትስ እኛ ከልጅ  ጋር ኪራይ ቤት አስቀምጠህ እሷን እዛ በራስህ ቤት  ታኖራለህ እያለች ጥዋት ማታ  ትወጋዋለች እኔምጋ መታ በግልፅ እኔ ልጆቼ በኪራይ ቤት እንዳዲጉ አልፈልግም ስለዚህ አንቺ ቤቱን ልቀቂልን ብቻሽን ስለሆንሽ እኛ ያለንበት ኪራይ ቤት ግቢ ብላ በግልፅ ፊቴ ነገረችኝ ማመን አቃተኝ እሱም ስለሞላችው ሀሳቧን --------ተቀበላት እኔም ቤቴን ለቅቄ ኪራይ ቤቱ ገባሁ በጣም ተሰማኝ ! እንደዚህ እዬሆንኩ ባለቤቴ ከኔ ያለው ቅርበት እዬቀነሰ መጣ ለምንድነው እንደበፊቱ የማትሆንልኝ ስለው አሁንኮ የብዙ ሰው ሀላፍትና አለብኝ በፊት አንቺ ብቻ ነበርሽ አሁን ግን ሚስትም ልጅም አለኝ አለኝ ! እሽ አልኩ እሷም ሶስተኛ ልጅ አረገዘች  እሱም ደስ አለው እሷ ግን አሁንም ነቆራዋን አልተወች በተገናኘን ቁጥር ልጅ አለመኖሬን ትነግረኛለች አንቺ ያልሰጠሽውን እኔ ይሄው የሶስት ልጆች አባት አደረኩት  አሁላይ ምረጥ ቢባል ማንን የሚመርጥ ይመስልሻል ትለኛለች! ያለምንም ጥርጥር የልጆቹን እናትና ልጆቹን ነው ትለኛለች እሱም አሁንም ባህሪው እዬቀነሰ መጣብኝ እኔም መጠዬቄን አላቆምኩም ።እሷም እንዲፈታኝ ትፈልጋለች በተደጋጋሚም ትነግረኛለች ። እኔ ግን ብቻዬን ባዶ ቤት ከማልቀስ ውጭ ምንም ማድረግ አልቻልኩም በፊት ላይ እሱ ከጎኔ ስለሆነ ቢያንስ ከቤተሰቡ የሚመጡ መጥፎ ቃላቶችን እቋቋመው ነበር ዛሬ ላይ ግን እሱም ፊቱን አዞረብኝ ከፋኝ  በነገራችን ላይ ታሪኩ በጣም ረዥም ነነው እኔ ግን አጠር አጠር እያደረኩ ነው እንዳይረዝም እንዲገነዘበውና ትምህርትም እንዲንወስድ ለማንበብም እንዳትሰለቹ ባለቤቴ ቀስ በቀስ እኔጋ በቀኔ መምጣቱን ቀነሰ  ከኔ ይልቅ እሱዋጋ የሚያሳልፈው ጊዜ ይበልጣል ።እኔም ይህ ነገር ችሎ መቀበል አቃተኝ የማላውቀው ሰው ሆነብኝ ።እሷ በጎን መሀንነቴን እዬነገረች ያቆስለኛለች ተስፋ ቆርጬ  ባሌን እንዲተውላት ነው ። እንዲህ ባለንበት ሶስተኛ ልጇን ወለደች እሱም ባለበት ነው ቢያንስ በዚህ ጊዜ አትራቀኝ ስለው ምክንያት ያ በፊት የሚነግረኝ  ነው እሱም አሁላይ ሀላፍትና በዝቶብኛል እንደበፊቱ አልሆንልሽም ነው እኔም አልኩት አሁን ልክ ነህ ሀላፍትና በዝቶብሀል ግን አብሽሪ በለኝ አልኩት እሱም እሽ አለኝ። ሶስተኛ ልጃቸውም አድጎ ቆሞ መሄድ  በጀመረበት ወቅት በጣም ተናገረችኝ ከወትሮው በጣም ልብ ይሰብር ነበር ሶስቱም ልጆቿ ተያይዘው ወደኛ እዬመጡ ነበር  እሷ እና እኔ ደሞ አብረን ቁጭ ብለን ነበር እንዲህ አለችኝ አዬሻቸው ልጆቼን ደስ አይሉም በዚህ ምድር ላይ እንደኔ ደስተኛ አለ ባሌን እንደዛው እስከዛሬ ያልሰጠሽውን ሶስት ልጆች ሰጠሁት በዚህ አጭር አመታት አንቺማ የደረቅሽ ነሽ  ያለ ልጅ የቀረሽ እድሜሽ ሄደ  ከዚህ ቡሀላማ ተስፋም የለሽ ይልቁንስ ስለማትጠቅሚው ባሌን ልቀቂልኝ  አለችኝ ። ያሕል አላህ ምድር ልሁን ሰማይ አላወኩትም በጣም ከመሰማቴ የተነሳ እንዲህ አልኩዋት እውነት አንቺ በኔ ላይ እንደቀለድሽብኝ በኔ ልብ ላይ እንደተረማመድሽው ልቤን እንደሰበርሽው አላህ የወላድ መሀን ያድርግሽ አላህ የወላድ መሀን ያድርግሽ ለእኔ የሰጠኝን መሀንነት አንቺንም ማህፀንሽን ያድርቀው የኔ ጌታ አይሸግረውም  በዱኒያ ላይ ያሳዬኝ ብዬ ዱአ አደረኩ አምርሬም አለቀስኩ በጣም ለረጅም ደቂቃዎች በሱጁድ ተደፍቼ ነበር ይሄንን ዱአ ሳደርግ የነበረው ❗ ይሄንን በተባባልን በማጊስቱ እሱን መጣና ቤት ፍች እፈልጋለሁ አለኝ ለምን ስለው በቃ መፋታት አለብን አለኝ ።ለልጆቼና ለሚስቴ በቂ ጊዜ እዬሰጠሁ አይደለም ስለዚህ አንቺም የራስሽን ሂወት ኑሪ አለኝ እኔም እሽ አልኩ ተፋታን ያው ካለን ንብረት የተወሰነ ሰጠኝ ከወራቶች ቡሀላ ለእኔም ጥሩ ትዳር ሰጠኝ አልሀምዱሊላህ ምን ይሳነዋል በመሀል ግን ሌላ ከባድ መርዶ ሰማሁ የበፊት ባለቤቴ ልጆች ሶስቱም መንገድ ላይ እዬተጫወቱ ሳለ የፍሬን ችግር ያጋጠመው መኪና ሶስቱንም ልጆች ገጭቶ እንደሞቱባቸው ሰማሁ ወላሂ የዛኔ የተናገርኩዋት ቃል ትዝ አለኝ እሷም ሌላ ለመውለድ ብትሞክርም እቢ አላቸው ከዚህ ቡሀላ ማህፀንሽ ልጅ መሸከም አይችልም ተባ ለች ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ እኔም ከባለቤቴጋ በጣም ደስተኛ ሂወት እኖር ጀመር ያን የልጅ ጉጉቴን አይቶ መገፋቴን አይቶ የአርሹ ባለቤት ሷሊህ ባል ሰጠኝ አልሀምዱሊላህ እናም ከወራቶች ቡሀላ ህመም ሲሰማኝ ወደ ሀኪም ቤት ሄድኩ ስመረመር ነፍሰጡር እንደሆንኩ ተነገረኝ በጣም ተደሰትኩ ትግእስቴን አይቶ አምላኬ በልጅ ባረከኝ ሱብሀን አላህ ልጆቼ ደሞ ሶስት መንታ ነበሩ ሱብሀነል ኻሊቅ አልሀምዱሊላህ እነሱንም ሰቶ ነሳቸው በኔ ላይ በፈጣሪ ስራ ስትሳለቅብኝ ሀያሉ ጌታ እንዲህ አደረገ
Show all...
👍 2 1
04:22
Video unavailable
ያዓላህ ይሄ የበሀርምንገድ በጣምነው የምፈራው አትምጡም ሲባሉ አይሰሙም! እስኪ በተለይ ሳዑድ ያላችሁ ተባበሩት መልክቱን አድምጡና እህ ምንገዱ ነው አ እግሩ እንድህ የሆነው የኔውንድም ያያችሁ ሁሉ ሸር አድርጉ
Show all...
38.73 MB
👍 1
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
👍 3
01:37
Video unavailable
1.48 MB
01:30
Video unavailable
እውነታው ይኸው ነው * በሰሞኑ በኦሮምያ ክልል ባሌ አካባቢ በአንድ የመንግስት ታጣቂ ፖሊስ የተደበደበችው እህት እውነታው ከቦታው በማጣራት እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ። ይህን ክስተት ያጣሩልን ወንድም ነዋሪነታቸው በሳዑድ አረቢያ የሆነ አሁን ላይ ለቤተሰብ ጥየቃ የመጡ ሸይኽ ሮቤ ይባላሉ። 1- የተደበደበችው እህት ሙስሊም እንጅ የሌላ ሀይማኖት ተከታይ አይደለችም። [ሙስሊሟን እህት በውሸት ማክ — ፈር ተገቢ ነውን?] 2- የደበደባት ፖሊስም ወደዚህ ጣቢያ ከተመደበ ገና ወራቶችን ያስቆጠረ ሙስሊም ነው። 3- ይህች ተበዳይ በዋስ ያስወጣት ሙስሊም የሀገር ሽማግሌ ነው። 4- አሁን ከቪድዮው ፖሊሱ ቀርቦ የሰጠው ምላሽ ይህች እህት ተጠርጣሪ ሆና በማየቱ በስሜት እና ተገቢ ባልሆነ መንገድ አፀያፊ ተግባር ፈፅሜያለሁ ፤ ለዚህም የርሷ እና የኔ ጉዳይ በሀገር ሽማግሌ ተይዞ የኔም የርሷም ጎሳ ቀርበው በተነጋገሩት መሰረት ክብሯን እና በደሏን የሚመልስ ነገር ባይሆንም ለመካስ ተስማምተናል ይለናል። ይህ ጉዳይ እንዳይደገም: ሀቅ እንዳይደበቅ ጊዜውን ሰጥቶ አቀራርቦ ከዚህ ደረጃ ያደረሳቸውን ሸይኽ ሮቤ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ። እውነታው ይህ ነው ። ኢንጅነር አብዱ ሙሃመድ = ማሳሰቢያ ~ ሰሞኑን የሌላ እምነት ተከታይ የሆነች የታወቀች ሌባ ናት፣ ሌላ ጊዜ ወንድ ነው የሚሉ ቅንብሮችን አዘጋጅተው የለቀቁት ሆን ተብሎ የታሰበበት ተንኮል ነው። አላማው በተበዳይ እህታችን ሂሳብ ወንጀለኛን መደበቅ፣ አጀንዳ ማስቀየር ነው። ስንት ህዝብ በእህታችን ላይ እንደፈረደ አስቡት። ውጤቱ ግን ከዚህም የከፋ ነው። ከዚህ በኋላ እህቶቻችን ላይ የሚደርስ በደል በቂ ግፊት እንዳይገጥመው የሰውን ስነ ልቦና የሚያቀዘቅ፣ ለኒቃብ ጠል ሃይሎች ግብአት የሚሆን ትወና ነው ሰሞኑን የተሰራው። ከመጀመሪያም ጀምሮ አንዴ ሙስሊም ያልሆነች አመለኛ ናት፣ አንዴ ወንድ ሆኖ ተገኘ ሲባል በጣም ነው ያመመኝ። ይበልጥ ያመመኝ የሰውን ሃሳብ በማሳሳት ላይ የተሰማሩት ታዋቂ አክቲቪስቶች መሆናቸው ነው። ነገሩን በቅንነት በየዋህነት ተመልክታችሁ በነዚህ አካላት የተሸወዳችሁ ወገኖች ትምህርት ውሰዱ። ያለፈውን መመለስ ባንችል እንኳ ይህኛውን በደንብ "ሼር" በማድረግ ትንሽም ብናካካስ ደስ ይለኛል። በምትችሉት መጠን ሁሉ ሼር አድርጉት። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
13.83 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.