Khalid Nasir Abu Umer
https://t.me/KhalidNasirAbuumer 🌹ተውሂድ ሂወት ነው 🌹 ሂወት ያለተውሂድ ደግሞ ባዶ ማሳ ላይ እንዳለ ደረቅ ፍሬ ነው🌹 ፍሬው ውሃ ሳይጠጣ እንደደረቀው ሁሉ ሂወትንም ሀያትንም ተውሂድን ካላጠጣናት መድረቋ አይቀሬ ነው 🌺🌺 አስተያየታችሁን አትንፈጉን👍🌺 አላማች ጥረርት ያለ የተውሂድና የሱና ትምህረቶች በሰለፎች ግንዛቤ ማድረስ ነው።🌹
إظهار المزيد423
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Repost from 🎀እህቴ ሆይ በሂጃብሽ ዳግም 💎ንግስት ሁኚ
ዑመር_ኢብኑ_ዐብዲል_ዐዚዝ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ሰዎቹ (ሶሐቦች) ከቆሙበት ቁም። እነሱ ከእውቀት ተነስተው ነው የቆሙት። ከጥልቅ ግንዛቤም ነው የታቀቡት። በርግጥም እነሱ ከናንተ በበለጠ እሷን (መጤዋን) በመግለጥ (በመፈፀም) ብርቱ (ቻዬች) ነበሩ። በሷም ላይ ትሩፋት ቢኖር ይበልጥ የተገቡ ነበሩ። ‘ከነሱ (ከሔዱ) በኋላ ነው የተፈጠረው’ ካላችሁ መመሪያቸውን የጣሰ፣ ከሱናቸው የዞረ እንጂ አልፈጠረውም። ከእውቀት፡ የሚያረካን ግልፅ አድርገዋል። በቂ የሆነንም ተናግረዋል። ከነሱ በላይ የሚጥር ከንቱ ደካሚ ነው። ከነሱ
ያሳጠረ ወደኋላ የቀረ ነው። የሆኑ ሰዎች ከነሱ ቀሩና ራቁ። ሌሎች ከነሱ አለፉና ፀነፉ። እነሱ ግን እዚህ መሀል ላይ ቀጥ ካለ ቅናቻ ላይ ናቸው።»
📚 ۞ لمعـة الإعـتقـاد【8-]۞
https://t.me/kukusal
https://t.me/kukusal
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
Photo unavailableShow in Telegram
እህቴ ሆይ የኸይር ነገር መክፈቻ ቁልፍ ሁኝ"
ያን መሆን ካልቻልሽ ለመሆን ጣሪ"ኸይርን ከሚሹና ለኽይር ከሚተጉት ተርታም ተሰለፊ" እንድትሆኝም ጌታሽን ለምኝዉ የለማኝን ልመና ሰሚ ነዉና"
ሁሉንም መሆን ካልቻልሽ ግን ለኽይር በር ክፋቶች እንቅፋት አትሁኝ።
=
t.me/Sadik_Ibnu_HeyruRepost from ◐ قنــاة منهجنا الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة
↬ ሪዝቅህ በአሏህ እጅ ነው
➝ ሪዝቅና ለውጥ በስራ ብቻ ቢሆን ኖሮ ተመሳሳይ ስራ የሚሰራ ሁሉ ተመሳሳይ ገቢና ለውጥ ባሳየ ነበር!!
وَفِى ٱلسَّمَآءِ رِزْقُكُمْ وَمَا تُوعَدُونَ
« ሲሳያችሁም የምትቀጠሩትም (ፍዳና ምንዳ) በሰማይ ውስጥ ነው፡፡ » አዝ ዛሪያት 22)
=https://t.me/Aselefiya_v1
Photo unavailableShow in Telegram
💍_ትዳር__💍
ትዳር ሰላም ነው ኢማንን ይሞላል፣
ከሀራም አርቆ በሀላል ያብቃቃል፣
ከወዳጅ ዘንዳም ውዴታን ያሰፍናል፣
ጀነትን ለመግባት ሰበብም ይሆናል።
አላህን ፈርቶ በቶሎ ወደ ሀላል ሚቻኮል እውነተኛ ጀነት ናፋቂ ነው።
መልካሙን የትዳር አጋር ይወፍቃችሁ።
┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄ 🍃
https://t.me/FKR_ESKE_JENET
ምርኩዝ በተባለው ፕሮግራም ላይ አቡበክር ፣ ዑመር እንዲሁም ሌሎች ሶሐቦች
الرَّحْمَنُ عَلَى الْعَرْشِ اسْتَوَىَ
በሚለው ዙርያ ዝም ብሎ ነው የሄዱት አቋማቸው አይታወቅም ብሎ ህዝቡን አምታቶ ሹብሀውን ለበተነው ሰውዬ በቂ ምላሽ።እሄንን ድምፅ ፋይል በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ሼር በማድረግ ትክክለኛውን የሶሀቦችን አቂዳ ለህዝቡ አድርሱት።
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide
ረድ.mp39.92 MB
👍 1
Repost from ፍቅር እስከ ጀነት (𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨)
إظهار الكل...ፍቅር እስከ ጀነት 📝 ራማስ አልሀናኒ 🍃
ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ 📝 ራማስ አልሀናኒ { ከረም በድሩ } 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot
🥰 2
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
Photo unavailableShow in Telegram
ድንቄም secularism i
ሐዋሳ ፖሊስi
=
ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
ግጥም ለምትወዱ 👇
ግጥም 1 ይድረስ ለሀላሌ
⚙️
ግጥም 2 ቻናሉን ወደድኩት
⚙️
ግጥም 3 የደቂቃ ስሜት
⚙️
ግጥም 4 የነገው ቀጠሮ
⚙️
ግጥም 5 ቀስእያለ ይነጋል
⚙️
ግጥም 6 ልታይ ልታይ ብለሽ
⚙️
ግጥም 7 ሰለፊያ
⚙️
ግጥም 8 ወንድሜ ተመለስ
⚙️
ግጥም 9 ካርድ ለመቀበል
⚙️
ግጥም 10 ቁርአን ነው ለካ
⚙️
ግጥም 11 ፈጣሪ ረሳን ?
⚙️
ግጥም 12 አንቺ እንዲሰጠኝ
⚙️
ግጥም 13 ዲናችን ከተማርን
⚙️
ግጥም 14 ሂጃብ
⚙️
ግጥም 15 ውዷ ባለቤቴ
⚙️
ግጥም 16 ስደት...
⚙️
ግጥም 17 አመለ ሸጋዋ
⚙️
ግጥም 18 ወዱ ባለ ቤቴ
⚙️
ግጥም 19 የማይቀረው ጉዞ
⚙️
ግጥም 20 አንተን ሰጠኝ
⚙️
ግጥም 21 አላህ ያግዛቹ
⚙️
ግጥም 22 ኒቃቢስቷ
ቻናል ተቀላቀሉ👇👇👇
t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.